Yeneta Courses
Open in Telegram
2 787
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 787
Excited and unafraid , the -................- child examined the stranger with bright-eyed curiosity.
2 787
ለክለሣ የሚጠቅሙ አንዳንድ ሐሳቦች፦
የተማሩትን የሚከልሱበት ፕሮግራም ሲያወጡ ከቀኑ ውስጥ ይበልጥ ውጤታማ የሚሆኑበትን ጊዜ ይምረጡ። ለምሳሌ ያህል፣ ጠዋት ላይ ቀለል የሚልዎትና ነቃ የሚሉ ከሆነ ሰፊ ጊዜ መድበው ከማጥናት ወደኋላ አይበሉ። ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ለማድረግም ጥረት ያድርጉ፦
° በአንድ የትምህርት ዓይነት ብዙ ነጥብ ለሚይዙ የፈተና ዓይነቶች ቅድሚያ ይስጡ፣
°አእምሮዎን ለማደስ አዘውትረው የተወሰነ እረፍት ያድርጉ፣
°መጽሐፎችን፣ በድምፅ የተቀዱ መመሪያዎችንና ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ በቪዲዮ የቀረቡ ዋና ዋና ሐሳቦችን ጨምሮ ለማጥናት የሚረዱ የተለያዩ ዝግጅቶችን ተጠቅመው ትምህርቱን ይከልሱ፣
°ሲያጠኑ በያዙት ማስታወሻ ላይ ቁልፍ ነጥቦችን ያስምሩባቸው፣
°ከእያንዳንዱ ርዕስ ጋር በተያያዘ የቤተሰብዎ አባል ወይም ጓደኛዎት የሆነ ሰው ጥያቄዎች እንዲጠይቅዎት ያድርጉ፣
°የጥያቄዎቹን ዓይነትና የሚመደበውን ሰዓት በተመለከተ ግንዛቤ ማግኘት እንዲችሉ የድሮ ፈተናዎችን ይሥሩ፣
°ከቤተሰብዎ እና ከጓደኞችዎ ጋር ዘና የሚሉበት ጊዜ ይመድቡ።
🅰 plus academy
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️
2 787
#Entrance
✳️ ካሁኑ አንዳንድ ነገር አዘጋጁ!!
ለ አንድ ሳምንት ያክል ዩኒቨርስቲ በሚትቆዩበት ጊዜ የሚያስፈልገውን መግዛት እና ማዘጋጀት ነው።
ለምሳሌ:-
📍ቦርሳ ( ትልቅ መሸከም አያስፈልግም (የጀርባ ትበቃለች)
📍መካከለኛ ብርድ ልብስ , አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ
📍 ቆሎ, ኩኪስ , ጩኮ ወይም በሶ እነዚህ ነገሮች ስታጠኑ ይረባቹሃል እና የዛኔ ያስፈልጋሉ።
📍 መፅሃፍ ፣ Guide፣ Short Note ወይም ደብተር ፣ አጠሬራ ምናምን መያዝ አትርሱ። ግን አታብዙ ወሳኝ የተባሉትን ብቻ ( ሸክም እንዳይሆንባችሁ)
📍ሌላው የግል ንፅህና ቁሳቁስ ( በተለይ ሴቶች) አትርሱ
📍 በዩኒቨርስቲው ግቢ እና ከግቢ ውጭም ስልክ አና Electronics ነገር መጠቀም አይቻልም ይላል። ( ማስፈራሪያ ነው😊 ግን አትጠቀሙ )
ለ #UniversityEntranceExam ተፈታኞች !
Keleme
ተፈታኝ ለሆናቹህ ተማሪዎች ብቻ
@Aplusacademy9_12
🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
#G_12
ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከመስከረም 03/2015 እስከ መስከረም 08/2015 ድረስ የማጠናከሪያ ትምህርት በየትምህርት ቤታቸው ይወስዳሉ‼️
በግልም በመንግስትም ትምህርት ቤቶች ስትማሩ የነበራቹህ የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች ከመስከረም 03/2015 ጀምሮ የማጠናከሪያ ትምህርት በየትምህርት ቤቶቻቹህ እንዲሰጣቹህና እንድትዘጋጁም መመሪያ ወርዷል።
ለማጠናከሪያ ትምህርቱ ሲባል የ2015 የትምህርት ዘመን መጀመሪያ ቀን ላይ ማስተካከያ ተደርጓል።
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️
2 787
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2015 የትምህርት ዘመን በሁሉም የትምህርት ተቋማት የትምህርት አጀማመርን በሚመለከት የሰጠው መግለጫ:-
የ2015 የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መስከረም 3 ቀን 2015 እንዲሁም የቅድመ እንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ደግሞ መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ.ም የመማር ማስተማሩ እንደሚጀምር በወረደው የትምህርት ካላንደር መግለጻችን ይታወቃል።
ሆኖም ግን በከተማ ደረጃ ወጥ አድርጎ ማስጀምር በማስፈለጉ
1. ከመስከረም 26 ቀን 2015 የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶች ለአጀማመሩ ሙሉ ዝግጅታቸውንያጠናቅቃሉ።
2. መስከረም 3 ቀን 2015 የትምህርት ዘመን የ2014 ዓ.ም የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ማጠናከሪያ ትምህርታቸውን ይጀምራሉ።
3. በሁሉም የትምህርት ተቋማት መስከረም 9 ቀን 2015 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማሩ ሃደት እንደሚጀምር አያሳስብን ክፍለ ከተማውም የትምህርት አጀማመሩን በጥብቅ ዲስፕሊን እንዲመራ አሳውቃለሁ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️
2 787
ለ2014 ዓ/ም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች‼️ ከት/ቤት የተገኘ ነው።( ለራሱ ተማሪዎች )
ሀገር አቀፍ ፈተናው ከመስከረም 30 /01/2015 እስከ ጥቅምት 4/02/2015 ዓ/ም በአቅራቢያ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፈተናው ይሰጣል፡፡
ፈተናው ባቅራቢያ በሚገኘው ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል፡፡ተማሪዎች ወደሚፈተኑበት ቦታ ሲሄዱ ስልክ መያዝ የለባቸውም፡፡ እስከሚሄዱበት ዩኒቨርሲቲ ድረስ ትራንስፖርት በራሳቸው ወጭ ይሸፈናል።ምግብ ዩኒቨርሲቲው ይሸፈናል፡፡ በአንድ ወንበር አንድ ተማሪ ይፈተናል፡፡
.”Admission card” ሁሉም ተማሪ መያዝ አለበት ::
የስም፣ የጾታ፣የትም/ት መስክ፣ዉጤት ችግር ካለ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት መደረግ ይገባል ::
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️
2 787
#መልስ አብሮ አለ
🅰 plus academy
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️
2 787
አዲሱ የሥርዓተ-ትምህርት እንደ አዲስ የሚጨመሩና የሚቀነሱ የትምህርት አይነቶች ይኖራሉ ነሃሴ 26 ቀን 2014/ኢዜአ/
በአዲሱ የሥርዓተ-ትምህርት ትግበራ ከአንደኛ ደረጃ እስከ መሰናዶ ትምህርት ቤት ያሉ ትምህርቶች ላይ የሚቀነሱ እና እንደ አዲስ የሚጨመሩ የትምህርት አይነቶች መኖራቸው ተገለጸ።የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አድማሱ ደቻሳ እንደገለጹት አዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት በ2015 የትምህርት ዘመን በከፊል በተወሰኑ በቅድመ አንደኛ ደረጃ እና በአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ይተገበራል።
በአዲሱ የሥርዓተ-ትምህርት ትግበራ ከአንደኛ ደረጃ እስከ መሰናዶ ትምህርት ቤት ያሉ ትምህርቶች ላይ የሚቀነሱ እና እንደ አዲስ የሚጨመሩ የትምህርት አይነቶች መኖራቸውን ተናግረዋል።በ7ኛ እና 8ኛ ክፍሎች ላይ ከዚህ በፊት ሦስቱ ሳይንሶች ተብለው ይሰጡ የነበሩት (ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስና ባዮሎጂ) አሁን አጠቃላይ ሳይንስ ተብለው በአንድ ይሰጣሉ ብለዋል።
በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል የኢኮኖሚክስ ትምህርት አሁን ላይ “ፐርፎርም ኤንድ ቪዥዋል አርት” በሚል መተካቱንም ጠቁመዋል።በተመሳሳይ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል በድጋሚ ከሚሰጡ የትምህርት አይነቶች በተጨማሪ ሥራና ቴክኒክ ላይ የሚያተኩሩ የማኑፋክቸሪንግና ኮንስትራክሽን የትምህርት አይነቶች በየደረጃው ተለይተው መጨመራቸውን ገልጸዋል።
በ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪ ዩኒፎርሞችና የመማሪያ ቁሳቁሶች በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅት የተደረገ ሲሆን የትምህርት ቤቶችን አካባቢ ከአዋኪ ነገሮች ነፃ ማድረግም ትኩረት ተሰጥቶታል ተብሏል።ለአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት ስኬታማነት ከወላጆችና አጠቃላይ ከትምህርት ማኅበረሰቡ ጋር እየተሰራ መሆኑን አንስተዋል።
ለዚህም ስኬታማነት በትምህርት ቢሮ በኩል የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ነው የገለጹት።በየደረጃው ካሉ የወላጅ ኮሚቴዎች፣ የትምህርት አመራሮችና የግል ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ መድረኮችን በመፍጠር ሰፊ ውይይት ስለመደረጉም አብራርተዋል። አዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት በ2016 ዓ.ም ወደ ሙሉ ትግበራ የሚገባ መሆኑም ታውቋል።
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
📚 እስኪ ዛሬ ደግሞ አንዳንድ ነገሮችን እንማር። ለ Entrance ይጠቅማል።
ፎርሙላን ወደ ጎን ለመፃፍ ስለማይመች ወደ ታች ነው የፃፍኩት።😔
➡️ Neither of
➡️ Either of
➡️ Each of
➡️ Every one of
+
Plural noun (subject)
+
Singular Verb.
ያው እንደነገርኳችሁ ፎርሙላውን ወደ ጎን ለመፃፍ ስለማይመች ወደ ታች ነው የፃፍኩት ። እስኪ እናብራራው😁
#1) Neither of
Neither of ካልን በሗላ የሚመጣው subject መሆን ያለበት plural subject ነው። ከ plural subject ቱ ቀጥሎ የሚመጣው verb ደግሞ singular Verb ነው።🤗 በአጭሩ ከ Neither of ቀጥሎ plural subject እንጠቀማለን ፡ verb ቡ ግን 🙊 singular Verb ነው የሚሆነው።
🤔 Examples
Neither of the students....... disturbing now.
A) is B) are
😕 መልሱ ምንድን ነው የሚሆነው??
እንግዲህ ቅድም እንደነገርኳችሁ፡
ከ Neither of ቀጥሎ የሚመጣው plural subject ነው። ከ plural subject ቀጥሎ ደግሞ singular Verb ነው።😇 ስለዚህ በዚህ ጥያቄ መሰረት
Neither of + the students ( plural subject) + is ( singular Verb ) ይሆናል።
ስለዚህ መልሱ
🤗 Neither of the students is disturbing now.
😳🤣 አይገርምም ግን
The students ተብሎ is ን መጠቀም። ህግ ህግ ነው አለ ባሻ🥺
#2) Either of
📚 Either of ካልን በሗላ የሚመጣው plural subject ሲሆን ከ plural subject ቱ ቀጥሎ የሚመጣው verb ደግሞ singular Verb ነው። በ አጭሩ
🤗 ከ Either of በሗላ plural subject ን እንጠቀማለን፡ ከ😞 plural subject ቱ በሗላ ደግሞ singular Verb እንጠቀማለን።
😁Example
Either of the workers....... to take the blame.
A) has B) have
😢መልሱ??? ፈታ በሉ😁
ቅድም እንደነገርኳችሁ ከ Either of ቀጥሎ plural subject እንጠቀማለን ። ከ plural subject ቀጥሎ ደግሞ singular Verb እንጠቀማለን። ስለዚህ ፡ በዚህ ጥያቄ መሰረት
ከ Either of ቀጥሎ ያለው the workers የሚለው plural subject ነው። ስለዚህ ከ plural subject ቱ ቀጥሎ የሚመጣው ደግሞ singular Verb ነው ። ስለዚህ መልሱ
Has ወይስ have ?? ተናገሩ እንጅ😂😂 በቃ እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ።😢
ከ has እና ከ have የቱ ነው singular Verb?😳 Has ነው እሺ። ስለዚህ መልሱ👇
🤗 Either of the workers has to take the blame.
😤 አይገርምም ግን?? The workers ተብሎ has ን ስንጠቀም። ህግ ህግ ነው🤓::
#3) Each of
📚 Each of ካልን በሗላ የሚመጣው plural subject ሲሆን ከ plural subject ቱ ቀጥሎ የሚመጣው verb ደግሞ singular Verb ይሆናል። በአጭሩ
ከ Each of በሗላ plural subject ን እንጠቀማለን ፡ ከ plural subject ቱ በሗላ ደግሞ singular Verb እንጠቀማለን።
🤔 Example
Each of the books ......... stolen yesterday.
A) was B) were
😊 Well እንግዲህ ከ Each of በሗላ the books የሚለው plural subject ነው የመጣው። ከ the books( ከ plural subject) በሗላ የሚመጣው ደግሞ singular Verb ነው። ስለዚህ was ወይስ were ?? የቱ ነው singular Verb?? Was ነው ኣ ። ስለዚህ መልሱ
😺 Each of the books was stolen yesterday.
ጉድ እኮ ነው😂 the books ተብሎ was😔 ። ህግ ህግ ነው።
#4) Every one of
📚 Every one of ካልን በሗላ የሚመጣው plural subject ሲሆን ከ plural subject ቱ ቀጥሎ ደግሞ የሚመጣው singular Verb ይሆናል።
Example
Every one of the teachers ......... unhappy of his/her monthly salary.
A) is B) are
ከ Every one of በሗላ የመጣው the teachers የሚለው plural subject ነው። the teachers ከሚለው plural subject ቀጥሎ የሚመጣው verb ደግሞ singular Verb ነው። ስለዚህ መልሱ ፡
📖 Every one of the teachers is unhappy of his/her monthly salary.
"አይከብድም ወይ በልብ ያለን ሰው መርሳት" አለ ዘፋኙ😂
አይከብድም ወይ the teachers ተብሎ is ን መጠቀም።😔
ህግ ህግ ነው ብሏል ባሻ😡::
ግን እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር
Every of አይባልም። በህግ ያስቀጣል። okay😒!
Every one of ነው የሚባለው😊።
የዛሬው ክላስ በዚህ ይብቃን።
ማስታወሻ
ከላይ የተማርናቸው ህጎች በ British English ብቻ ነው የሚያገለግሉት። በ American English ሲሆን ደግሞ ሌላ ህግ አላቸው። ለ Entrance ጥያቄ ግን መልሳችን የሚሆነው በ British English ስለሆነ ከላይ ያለውን ኖት ተረዱት።
ማስታወሻ
"None of" ደግሞ የራሱ የሆነ special case አለው። በቀጣይ እናየዋለን።
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከዛሬ ጀምሮ በኢንተርኔት ላይ ማየት እንደሚቻል አስታወቀ።
ቢሮው የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መውጣቱን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ በክልሉ 451 ሺሕ 21 ተማሪዎች ለፈተና የተመዘገቡ ሲሆን 98 ነጥብ 3 በመቶ የሚሆኑት ፈተና መውሰዳቸውን ገልጿል።
በዚህም የ9ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ለወንዶች 50 በመቶ እና ለሴቶች 47 በመቶ ነው ብሏል።
በአርብቶ አደሩ አካባቢ የ9ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት በመቶኛ ለወንዶች 47% ለሴቶች 44% ሲሆን ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ደግሞ ለወንዶች 44% እና ለሴቶች 41% መሆኑም ተገልጿል።
ማለፊያው ውጤት በአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታ እና በትምህርት ጥራት ላይ ተመስርቶ መወሰኑን የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ግርማ ባይሳ ገልጸዋል::
ሴት ተማሪዎች የተሻለ የፈተና ውጤት በማምጣት ለውጥ አምጥተዋልም ነው ያሉት።
ተማሪዎች ውጤታቸውን በኢንተርኔት ላይ ‘https://oromia.ministry.et/#/home ላይ መመልከት ይችላሉም ነው የተባለው።
©atc
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
(SSC CGL mains 2021)
Select the most appropriate meaning of the given idiom. lend an ear
2 787
ROYAL CIVICS -FOR GRADE 11&12
Civics እርግጠኛ ሆኖ ለመግባት ወሳኝ file.
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
Aptitude questions
If 3x + 7y = 8 and x-y =10, then what is the value of x+y?
