en
Feedback
Yeneta Courses

Yeneta Courses

Open in Telegram

መቀመጫ | ADDIS ABABA UNVERSITY ©Yeneta Tutorial

Show more
2 787
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
''ፍሬሽማን ይከብዳል ?'' መልሱ :- አዎ ካላነበቡ ይከብዳል የኔታ ቱቶሪያል ተመዝግበዋል ? ካልተመዘገቡ ምን ይጠብቃሉ ? ከባዱን እና አስቸጋሪዉን ትምህርት በአማርኛ በፅሁፍና በVideo .... ምን ይሄ ብቻ Mid exam and final exam ሁሉንም በአንድላይ ከእኛ ያገኛሉ የ እናንተን መምጣት የሚጠባበቀው የእናንተው የኔታ ቱቶሪያል ሁሉንም ትምህርት እጅግ በሚገርም አቀራረብ ለመስጠት ዝግጅቱን ጨርሷል እንደስማችን በስራችን አብቀተን ፍረሽማንን እናሻግረዎት ዘንድ ይቀላቀሉን ‼️ ለዝርዝር መረጃ : https://telegra.ph/YENETA-TUTORIAL-04-05 የመመዝገቢያ አድራሻ : @yenetatutorialbot ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk

በጥሩ የ ቪዲዮ Resolution ፤ የፍሬሽማን ኮርስን ለመረዳት ግልፅ ና ምቹ የሆኑ ቲቶርያሎችን እንሆ በዬኔታ ቱቶሪያል 📚 የተማሪዎች ምዝገባ ዛሬም የቀጠለ ሲሆን ፤ በርካታ ተማሪዎች በመመዝገብ ላይ ናቸው። እርስዎም በመመዝገብ የፍሬሽማን ኮርስን በዬኔታ አስገራሚ የትምህርት አቀራረብ በማቅለል ፍሬሽማን ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት ይቀላቀሉ🙏 📚 በእኛ ቱቶሪያል ቆይታዎ ✔️ፍሬሽማን Mid exam ✔️Final Exam ✔️የኔታ ቱቶሪያል Model exam ✔️እንዲሁም ወስብስብ ሀሳቦችን እጥር ባለ ቴሌግራፍ በአማርኛ ኑ....አብረን ፍሬሽማንን 4.0 እንስራ 🙏 ለዝርዝር መረጃ : https://telegra.ph/YENETA-TUTORIAL-04-05 የመመዝገቢያ አድራሻ : @yenetatutorialbot ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk

Many Students got 10/10🙏🙏 Keep it up If you continue like this , trust us A+ is yours

Quiz-1 Send your answer on👇 @yeneta1_bot አሸናፊዎች ማበረታቻ ይኖራቸዋል

የኔታ ቱቶሪያል #Today Freshman Exam -1✍ ተማሪዎችን በፍሬሽማን ኮርስ ብቁ ለማድረግ ጉዞውን ጀምሯል🤗 በዩኒቨርስቲ ቆይታችሁ አሪፍ ዉጤት አምጥታችሁ የምትፈልጉትን ዲፖርትመንት እንድትገቡ ከእኛ ብዙ ነገር ታገኛላችሁ ! ✨ ዛሬ Logic and Critical thinking የመጀመሪያውን ፈተና ለተማሪዎቻችን እናደርሳለን ! በቀጣይ ጊዚያት ተደጋጋሚ ፈተናን በመስጠት ተማሪዎቻችንን ብቁ እንዲሆኑ የምናደርግ ይሆናል ኑ አብረን 4.0 እንስራ👌 የዛሬው ፈተና የሚጀምርበት ሰዓት ➾ምሽት 2:00LT 📍 የፍሬሽማን ትምህርታችሁን በVideo , ድምፅ እንዲሁም በአማርኛ ፅሁፍ በመማር ቀለል አድርጋችሁ ሁሉንም A+🥰 ለዝርዝር መረጃ : https://telegra.ph/YENETA-TUTORIAL-04-05 የመመዝገቢያ አድራሻ : @yenetatutorialbot ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk

Summary Of Video Class ዉድ ተማሪዎች የተወያዬንባቸውን በአጭሩ ለመግለፅ :- Logic(አመክንዮ) 📌የምክንያታዊ ሀሳቦች ጥናት እና ትክክለኛ የማመዛዘን መርሆዎች እንዲሁም ዘዴዎችን እንደ መሣሪያ የሚመለከት የፍልስፍና ቅርንጫፍ ነው ። - የራሳችንን ምክንያታዊ ሀሳቦች(Arguments ) ለመቅረጽ እና የሌሎችን የመከራከሪያ ፍልስፍና ጤናማ በሆነ መንገድ ለመገምገም ያስችለናል ። ✨እንደ ሕልውና ፣ እውቀት ፣ እውነት ፣ ምክንያታዊ የሆኑ ጉዳዮችን በተመለከተ አጠቃላይ እና መሰረታዊ ችግሮችን የሚያጠና ነው ። 📚Lesson 1: የፍልስፍና ትርጉምና ተፈጥሮ (Overview ) 📌Etymologically- "የጥበብ ፍቅር" ጥበብን ማሳደድ ... ➾ ፍልስፍና ወሳኝ ልማዶችን ማጎልበት ፣ ቀጣይነት ያለው እውነትን መፈለግ እና ግልጽ የሆነ ፍቺ መስጠትን የሚያመለክት ነው ።  📌የፍልስፍና ጉዳይ ወሰን የለውም ምክንያቱም ፍልስፍና በዋነኝነት የሚዛመዱ ጉዳዮችን ሁሉ ይዳስሳል ። 📌ፍልስፍናን ለመማር እና ለመረዳት ከሁሉ የተሻለው መንገድ ፍልስፍናን መማር ነው ፤ ማለትም የፍልስፍና ጥያቄዎችን መጋፈጥ ፣ የፍልስፍና ቋንቋን መጠቀም ፣ የተለያዩ የፍልስፍና አቋሞችን መተዋወቅ ነው ። 📚Lesson 2 ፦ የፍልስፍና መሠረታዊ ገጽታዎች (Summary ) 📌ከሌሎች የአካዳሚክ ስነምግባሮች የሚለይበት የራሱ የሆነ ገፅታ አለው። ፍልስፍና ሾለ ሕይወት እና ሾለ አጽናፈ ዓለም አመለካከቶች ወይም እምነቶች ስብስብ ነው። 📌ፍልስፍና በጣም በጥልቅ የተያዙ ፅንሰ ሀሳቦቻችንን እና አመለካከታችንን የማሰላሰል እና የመተቸት ሂደት ነው ። N.B: ሁለት የፍልስፍና ስሜቶች "መኖር" እና "ማድረግ" ! 📚Lesson 3 :Metaphysics and Epistemology . 📌ሜታፊዚክስ: የሚለው ቃል ከግሪክኛ ቃላት የመጣ ነው "ሜታ" ማለት ("ባሻገር" ፣ "ላይ" ወይም "በኋላ") እና "ፊዚካ" ማለት ነው ("ፊዚክስ") በጥሬው ፣ "ከፊዚክስ በኋላ ያሉትን ነገሮች" የሚያመለክተው "ፊዚክስ" ነው ።   📍የእውነታ ወይም የህልውና የመጨረሻ ተፈጥሮ ከእውነታው ፣ ከእግዚአብሔር ፣ ከነፃነት ፣ ከነፍስ አለመሞት ፣ ከአእምሮ-አካል ችግር ፣ ቅርፅ እና ንጥረ ነገር ግንኙነት ፣ መንስኤ እና ውጤት ግንኙነት እና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ጋር ይዛመዳል ። ♦️ሜታፊዚክስ በዋነኝነት የሚመለከተው ፡ እውነታ ምንድን ነው? 📌 የመጨረሻው ነገር ምንድን ነው? እውነታው በስሜት ህዋሳት ሊታወቅ ይችላል? ፣ ወይም ተሻጋሪ ነው? ✨አእምሮ ምንድን ነው?  እና ከሰውነት ጋር ያለው ግንኙነት ምንድን ነው? ✨ በእውነታው እና በመልክ መካከል የምክንያት እና የውጤት ግንኙነት አለ? ✨ አምላክ አለ? ከሆነስ ልናረጋግጠው እንችላለን? ✨ጊዜ ምንድን ነው? 📌የሕይወት ትርጉም ምንድን ነው? የእውነታው ጥያቄ እንደሚመስለው ቀላል አይደለም ፣ ዘይቤያዊ ጥያቄዎች ለመጠየቅ በጣም መሠረታዊ ናቸው ፣ ምክንያቱም ሁሉም ቀጣይ ጥያቄዎች የተመሰረቱበትን መሠረት ስለሚሰጡ ነው። ✍ሜታፊዚካል ጥያቄዎች በአራት ንዑስ ክፍሎች ወይም ገጽታዎች ሊከፈሉ ይችላሉ። 📌 Cosmological aspect) : - -የተፈጥሮ ጽንሰ-ሀሳቦች ጥናት ✨ጥያቄ ፡ አጽናፈ ሰማይ እንዴት ተፈጠረ እና አደገ?How did the universe originate and develop...Did it come about by accident or design በአጋጣሚ ወይም በንድፍ የመጣ ነው? 📌ሥነ-መለኮታዊ ገጽታ(Theological aspect)፡ ሥነ-መለኮት ሾለ እግዚአብሔር ጽንሰ-ሀሳቦች እና ሾለ እግዚአብሔር ጽንሰ-ሀሳብ የሚመለከት ሃይማኖታዊ ፅንሰ-ሀሳብ ክፍል ነው ✨ጥያቄ ፤ ፈጣሪ አለ? ከሆነ አንድ ወይም ከዚያ በላይ? የፈጣሪ ባህሪያት ምንድን ናቸው? 📌 አንትሮፖሎጂካል ገጽታ(Anthropological aspect)፡ አንትሮፖሎጂ የሰውን ልጅ ጥናት ይመለከታል ። ✨ጥያቄ ፡ - በአዕምሮ እና በአካል መካከል ያለው ግንኙነት ምንድን ነው?What is the realtionship between mind and body የሰው ልጅ የሞራል ደረጃ ምንድን ነው? What's humanity's moral status 📌ኦንቶሎጂያዊ ገጽታ(Ontological aspect): የሕልውና ተፈጥሮ ጥናት ፣ ወይም ለማንኛውም ነገር ምን ማለት ነው ✨ጥያቄ ፡ - መሰረታዊ እውነታ በቁስ ወይም በአካላዊ ጉልበት (ልንረዳው የምንችለው ዓለም) ይገኛል? ቋሚ እና የተረጋጋ ነው?

#ተጀመረ #ተጀመረ የኔታ Freshman tutorial🤗 ተማሪዎቻችን 4.0 እንድያመጡ Yeneta Tutorial በሚገባ ከጎናቸው ይቆማል ከባዱን አቅልለን የጠፋውን ፈልገን በሚገባ በማቅረብ ነገ ከእኛ ቱቶሪያል በመቶ የሚቆጠሩ ተማሪዎች 4.0እንደሚያመጡ አንዳች አንጠራጠርም! ነገም ዛሬም አብረን ነን🙏

#ተጀመረ #ተጀመረ #Day -1 #Class -1 የኔታ Freshman ቲቶሪያል ✨ማክሰኞ ታህሳስ -2✔️ በጥሩ የ ቪዲዮ Resolution ፤ የፍሬሽማን ኮርስን ለመረዳት ግልፅ ና ምቹ የሆኑ ቲቶርያሎች
+5
#ተጀመረ #ተጀመረ #Day -1 #Class -1 የኔታ Freshman ቲቶሪያል ✨ማክሰኞ ታህሳስ -2✔️ በጥሩ የ ቪዲዮ Resolution ፤ የፍሬሽማን ኮርስን ለመረዳት ግልፅ ና ምቹ የሆኑ ቲቶርያሎችን እንሆ በዬኔታ ቱቶሪያል 📚 የተማሪዎች ምዝገባ ዛሬም የቀጠለ ሲሆን ፤  በርካታ ተማሪዎች በመመዝገብ ላይ ናቸው። እርስዎም በመመዝገብ የፍሬሽማን ኮርስን በዬኔታ አስገራሚ የትምህርት አቀራረብ በማቅለል  ፍሬሽማን ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት ይቀላቀሉ🙏 📚 በእኛ ቱቶሪያል ቆይታዎ ✔️ፍሬሽማን Mid exam ✔️Final Exam ✔️የኔታ ቱቶሪያል Model exam ✔️እንዲሁም ወስብስብ ሀሳቦችን እጥር ባለ ቴሌግራፍ በአማርኛ ኑ....አብረን ፍሬሽማንን 4.0 እንስራ 🙏 የዛሬዉ ክላሳችን ምሽት 2:00ይጀመራል ! ➾Video Class ➾Practice Questions ...many more ደስ የሚልና ያማረ ቆይታ እንደሚኖረን ሙሉ እምነት አለን🙏 ለዝርዝር መረጃ : https://telegra.ph/YENETA-TUTORIAL-04-05 የመመዝገቢያ አድራሻ : @yenetatutorialbot ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk

👨🏾‍🦳YENETA COURSES 🔊 ለ ሁሉም 2016 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ 👨‍🏫👩‍🏫ተጀመረ 🙏 አምና ከ1337 ተማሪዎች በላይ ለሆኑ የFreshman ተማሪዎች የቲቶሪያል ፕሮግራም ሲሰጥ የነበረው እንዲሁም  ተማሪዋች የላቀ ዉጤት እንዲያመጡ ታላቅ አስተዋጽኦ ያደረገው የእናንተው  👨🏾‍🦳YENETA COURSES á‹˜áŠ•á‹ľáˆŽáˆ ከአምና በተሻለ መልኩ ተመልሰናል: - 1️⃣ የ FreshMan First & Second ሴሚስተር ኮመን ኮርስ Notes 📓, Video Lectures 📽, Voice እና live Lectures 🧔‍♂️🗣 2️⃣ በ👨🏾‍🦳YENETA COURSES የተዘጋጁ የተለያዩ ውድድሮችን ላሸነፋ ወይንም በ👨🏾‍🦳YENETA  ሾር ተምረው ከ3.9 በላይ የ FreshMan Result ላመጡ ተማሪዎች: - ☑️ የነፃ Scholarship አድሎች (በHungary 🇭🇺, Italy 🇮🇹, England 🇬🇧, USA 🇺🇸, እና Sweden 🇸🇪) ከ FutureQuest እና Headway Travel and Educational Consultancy  ጋር በመተባበር አዘጋጅቷል። ✨ዘንድሮ ለየት የሚየደርገን የአምና ሬሜድያል ተማሪዎችንም ለመቀበል የሚያስችለንን ዝግጅት አድርገን መጨረሳችን ነው። የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ:-       ✍️ሳቢ ቅልጥፍ እና እጥር ባለ          ፅሁፍ(pdf,ppt,text)       🗣voice ( Voice lectures + live sessions)       📄Illustrative images ( Diagrams)       🎞Low MB illustrative videos ታዲያ ይሄን የመሰለ ዕድል ለምን ያምልጣችሁ⁉️ አሁኑኑ ከስር ባስቀመጥነው ሊንክ ተመዝገበው ካሁኑ ዝግጅታቹን ከእኛ ጋር በማድረግ ወጤታማ ይሁኑ።😊 👨🏾‍🦳YENETA COURSES ለመመዝገብ ብቻ: -  @yenetatutorialbot https://www.instagram.com/p/Cz089kuNh9W/?igshid=MTc4MmM1YmI2Ng==

በየኔታ ቱቶሪያል ሁሉምንም ፍሬሽማን ኮሮርስ A and A+🙏 በ#General_physics ቲቶሪያላችን ላይ ከአመት አመት ፈተና ላይ ማይቀሩ ያልናቸውን ወሳኝ ጥያቄዎችን ሰብስበን ግልፅ በሆነ መልኩ የምንሰራ ይሆናል 🤗 ከ general physics በተጨማሪ ምንሰጣቸውን የ freshman ኮርሶች ለማግኘት ቶሎ ተመዝግባችሁ እያንዳንዱን ኮርሶች በመከታተል የምትፈልጉት ፊልድ ቀብረር ብላችሁ መግባት ትችላላችሁ። 🎖ለዝርዝር መረጃ : https://telegra.ph/YENETA-TUTORIAL-04-05 🎖የመመዝገቢያ አድራሻ : @yenetatutorialbot | All rights reserved. ©Yeneta Courses

በጥሩ የ ቪዲዮ Resolution ፤ የፍሬሽማን ኮርስን ለመረዳት ግልፅ ና ምቹ የሆኑ ቲቶርያሎችን እንሆ በዬኔታ ቱቶሪያል 📚 የተማሪዎች ምዝገባ ዛሬም የቀጠለ ሲሆን ፤ በርካታ ተማሪዎች በመመዝገብ ላይ ናቸው። እርስዎም በመመዝገብ የፍሬሽማን ኮርስን በዬኔታ አስገራሚ የትምህርት አቀራረብ በማቅለል ፍሬሽማን ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት ይቀላቀሉ🙏 📚 በእኛ ቱቶሪያል ቆይታዎ ✔️ፍሬሽማን Mid exam ✔️Final Exam ✔️የኔታ ቱቶሪያል Model exam ✔️እንዲሁም ወስብስብ ሀሳቦችን እጥር ባለ ቴሌግራፍ በአማርኛ ኑ....አብረን ፍሬሽማንን 4.0 እንስራ 🙏 ለዝርዝር መረጃ : https://telegra.ph/YENETA-TUTORIAL-04-05 የመመዝገቢያ አድራሻ : @yenetatutorialbot ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk

✔️ስለ የኔታ Freshman tutorial አጭር ማብራሪያ ✔️እኛ (የኔታ ቱቶሪያል) እነማን ነን? ፍሬሽማን ትምህርታችሁን ቀለል አድርጋችሁ በየኔታ ቱቶሪያል መምህራን🙏 👨🏾‍🦳YENETA COURSES ለመመዝገብ : -  @yenetatutorialbot ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk

👨🏾‍🦳YENETA አምና ከ1337 ተማሪዎች በላይ ለሆኑ የFreshman ተማሪዎች የቲቶሪያል ፕሮግራም ሲሰጥ የነበረው እንዲሁም ተማሪዋች የላቀ ዉጤት እንዲያመጡ ታላቅ አስተዋጽኦ ያደረገው የእናን
👨🏾‍🦳YENETA አምና ከ1337 ተማሪዎች በላይ ለሆኑ የFreshman ተማሪዎች የቲቶሪያል ፕሮግራም ሲሰጥ የነበረው እንዲሁም  ተማሪዋች የላቀ ዉጤት እንዲያመጡ ታላቅ አስተዋጽኦ ያደረገው የእናንተው  👨🏾‍🦳YENETA COURSES á‹˜áŠ•á‹ľáˆŽáˆ ከአምና በተሻለ መልኩ ተመልሰናል: - 1⃣ የ FreshMan First & Second ሴሚስተር ኮመን ኮርስ Notes 📓, Video Lectures 📽️, Voice እና live Lectures 🧔‍♂🗣 2⃣ በ👨🏾‍🦳YENETA COURSES የተዘጋጁ የተለያዩ ውድድሮችን ላሸነፋ ወይንም በ👨🏾‍🦳YENETA  ሾር ተምረው ከ3.9 በላይ የ FreshMan Result ላመጡ ተማሪዎች: - ☑️ የነፃ Scholarship አድሎች (በHungary 🇭🇺, Italy 🇮🇹, England 🇬🇧, USA 🇺🇸, እና Sweden 🇸🇪) ከ FutureQuest እና Headway Travel and Educational Consultancy  ጋር በመተባበር አዘጋጅቷል። ✨ዘንድሮ ለየት የሚየደርገን የአምና ሬሜድያል ተማሪዎችንም ለመቀበል የሚያስችለንን ዝግጅት አድርገን መጨረሳችን ነው። የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ:-       ✍ሳቢ ቅልጥፍ እና እጥር ባለ          ፅሁፍ(pdf,ppt,text)       🗣voice ( Voice lectures + live sessions)       📄Illustrative images ( Diagrams)       🎞Low MB illustrative videos ታዲያ ይሄን የመሰለ ዕድል ለምን ያምልጣችሁ⁉️ አሁኑኑ ከስር ባስቀመጥነው ሊንክ ተመዝገበው ካሁኑ ዝግጅታቹን ከእኛ ጋር በማድረግ ወጤታማ ይሁኑ።😊 👨🏾‍🦳YENETA COURSES ለመመዝገብ ብቻ: -  @yenetatutorialbot Join and share ✨ https://t.me/yeneta_tutorial

👉የነፃ ኦንላይን ትምህርት ለምትፈልጉ፣ ወደ ውጭ ሀገር ሄዳቹ ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ ፣የውጭ አገር ስኮላርሺፖች፣ኢንተርንሺፖች፣እንዲሁም የስራ እድሎች በሳምንት አንዴ ከ በቂ መረጃ እና  step by step guide  የሚያቀርብላችሁ አዲሱን  የ Telegram እና YouTube channel፡ Future Quest ሰብስክራይብ በማረግ ያለምንም ወጪ ያለ ኮንሰልታንሲ አስፈላጊነት ወደፊታችሁን የምታስተካክሉበት ትልቅ እድል ነው ። ፍላጎቱ ያላቹ ተማሪዎች ከስር አንዳንድ ጠቃሚ ሊንኮችን አስቀምጠናል: - Telegram Channel: https://t.me/futurequest

ዛሬ ሰኞ ሚያዝያ / 30 የሚሰጠው ኮርስ- Introduction to  Economics           🌟  Chapter five 📙 የትምህርቱ ይዘት :-  Chapter 5 : Market structure Market Structure. 5.1. The concept of market in physical and digital space . 5.2. Perfectly competitive market. 5.2.1 Assumptions of perfectly competitive market. 5.2.2 Short run equilibrium of the firm. 5.2.3 Short run equilibrium of the industry. 5.3. Monopoly market. 5.3.1. Definition and characteristics. 5.3.2. Sources of monopoly . 5.4. Monopolistically competitive market. 5.5. Oligopoly market . ትምህርቱ በ  voice lecture እና በHD  ኖት በመታገዝ ይሰጣል ⏰ የሚለቀቅበት ሰዓት - ከ ምሽት 2 ሰአት በኋላ በ ŠYeneta Tutorial  ብቻ    All rights reserved

ቅዳሜ    21 /8/2015 በ Yeneta ( social Science ) ስር የሚሰጠው ኮርስ-  Maths for social science           🌟 Chapter two 📙 የትምህርቱ ይዘት ፦Chapter 2: Functions ✅Types of functions and inverse of a function ✅Polynomials, zeros of polynomials, rational functions and their graphs .. ✅Definition and basic properties of logarithmic, exponential, trigonometric ✅functions and their graphs. ትምህርቱ የሚሰጥበት መንገድ በnote ,Video እና Voice lecture ⏰ ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዐት  2:00

This is a snapshot📸 from the above Global Trends short note. እጥር ምጥን ያከ ወሳኝ ኖት ነው👌👌
This is a snapshot📸 from the above Global Trends short note. እጥር ምጥን ያከ ወሳኝ ኖት ነው👌👌