en
Feedback
Yeneta Courses

Yeneta Courses

Open in Telegram

መቀመጫ | ADDIS ABABA UNVERSITY ©Yeneta Tutorial

Show more
2 787
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
👩‍🏫Elham .M ✔️Arbaminch University ✨Today's Yeneta Freshman Tutorial Test winner❗️ ☑️She got all (100%) 📍ሚድ Exam እየደረሰ ስለሆነ ጥያቄዎችን አብዝተን እንለማመዳለን

📢 ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ስለ Grade እና Grade አሰራር A+ 👉🏾100-90👉🏾4 A 👉🏾89-85 👉🏾4 A- 👉🏾84-80 👉🏾3.75 B+ 👉🏾79-75 👉🏾3.5 B 👉🏾74-70 👉🏾3 B- 👉🏾69-65 👉🏾2.75 C+ 👉🏾64-60 👉🏾2.5 C 👉🏾59-50 👉🏾2 C- 👉🏾49-45 👉🏾1.75 D 👉🏾44-40 👉🏾1 Fx 👉🏾39-35 👉🏾Final Exam ድጋሜ መፈተን ይቻላል። ግን ተመልሶ Fx ከሆነ Fxሱ ወደ F ይለወጣል። F 👉🏾 35-0 👉🏾 በሚመጣው ዓመት (Nex Year) Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል። የGrade አሰራር ሁሉም Grade በ Credit Hour ተባዝቶ ከዛ አንድ ላይ ተደምሮ በሴሚስተሩ ተማሪዉ በወሰደዉ Credit Hour ይካፈላል። ለምሳሌ: "A" ቢሆን Gradeዱ እና የCourseሱ Credit Hour 5 ቢሆን 4×5=20 If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5 3.75×5=18.75 If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3 3×3=9 So the Grade of this student will be 20+18.75+9=47.75 5+5+3=13 (Credit Hour) 47.75÷13=3.67 or (B+) ስለዚህ ይሄ ተማሪ በሴሚስተር 3.67 or (B+) አመጣ ይባላል። ማስታወሻ: የጤና ተማሪዎች የውጤት አያያዝ ለየት ይላል። ለምሳሌ 👉100>=A+>=90 👉90>A>=85 👉85>B+>=80 👉80>B>=70 👉70>C+>=65 👉65>C>=60 👉60>D>=50 👉 50>F Student with "D" will take sub exam if it is only on one major subject  🏫📚Join and Share📚🏫         @yeneta_tutorial         @yeneta_tutorial 🏫📚Join and Share📚🏫

🎓Yeneta Freshman tutorial 📍General Psychology 📍Chapter -2 ✔️ከቲቶሪያል ክላስ የተወሰደ ❗️ Mid exam እየደረሰ ነው ዝግጅታችንን ማጧጧፍ አለብን ፤ተማሪዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ በየኔታ ቲቶሪያል ተጠቃሚ የሚሆኑበት ጊዜ አሁን ነው ❗️ ኑ...ተቀላቀሉን 🙌 ዛሬ ምሽት Freshman Geography በVideo እንማራለን ፣ፈተና እንለማመዳለን ‼️ ለፍሬሽማን ትምህርት መጨነቃችሁን እኛን ስትቀላቀሉ ታስወግዱታላችሁ ❗️ ➾በየኔታ ቲቶሪያል በተለይ Logic and Psychology ለእናንተም አዲስ ከመሆናቸው የተነሳ አብዝተን በጥያቄ ራሳችንን እናበቃለን ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው🙏 ☑️ በሚቀጥሉት ሳምንታት በሚሰጠው እጅግ በጣም ፈታኝ መለማመጃችን ተለማምደው ተማሪዎችን እንደማንኛውም መምህር ውጤታማ ለማድረግ ዝግጅታችንን ጨርሰናል 🤗 ለፍሬሽማን አዲስ የሆኑትን Logic and Psychology በደንብ ትኩረት በመስጠት 4.0 እንድታመጡ እኛ ከጉናችሁ አለን ❗️ ምዝገባው የቀጠለ ሲሆን ተማሪዎች ሲመዘገቡ ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ የሚሰጠው ኮርስ የተለያዬ ስለሆነ በአግባቡ መርጠው መመዝገብ ይኖርባቸዋል ✔️ 🙌...በ150  ብር ብቻ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ አብረውን ሲቆዩ የህይወትዎን መንገድ በሚገባ አስተካክለው በምስጋና እንሰነባበታለን🙏 እንደስማችን ፍሬሽማንን በከፍተኛ ውጤት እናስጨርስዎ ዘንድ ይቀላቀሉን💡 ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ👇 : @yenetatutorialbot ✨Join and Share✨    @yeneta_tutorial    @yeneta_tutorial ✨Join and Share✨

የፍሬሽ ማን Grade አያያዝ Confusion እንዳይፈጥርባቹ ቀለል አርገን እናሳያችኋለን 😊 Stay tuned.....

📢 Oxford Grammer English ✔️ Useful for freshman students   🏫📚Join and Share📚🏫         @yeneta_tutorial         @yeneta_tutorial 🏫📚Join and Share📚🏫

Physics mid exam for freshman student's different universities ━━━━━━━━━━━━━━━ ቲቶሪያል ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ👇 : @yenetatutorialbot ✨Join and Share✨    @yeneta_tutorial    @yeneta_tutorial ✨Join and Share✨

እንሆ መልካም ዜና ለFreshman ተማሪዎች 📢 ለ6 የሚድ Exam ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢዎች(3 Natural science and 3 Social science )ነፃ የScholar Form ከህንድ እና ሀንጋሪ ከሚገኙ ተማሪዎች (በቅርቡ ዝርዝር መረጃን ይጠብቁ )☑️ የኔታ Freshman Tutorial  Center ❗️ Mid Exam With Us...🙌 📍በዩኒቨርስቲው ቆይታችሁ የመጀመሪያውን አመት አብረን ስንቆይ  እናንተም  ለዓላማችሁ መሳካት የምታደርጉትን ጉዞ እኛም የተማሪዎች መከታ በመሆን Freshman ቆይታችሁን ያማረ እናድርገው ❗️ ✨ ለMid exam ዝግጅት የጀርመን ሲሆን ብዙ ተማሪወችን ለስኬት ለማብቃት የአምና ፈተናዎችን በማለማመድ ብቁ ትሆኑ ዘንድ የበኩላችንን እንወጣለን ❗️ ☑️ በሚቀጥሉት ሳምንታት በሚሰጠው እጅግ በጣም ፈታኝ መለማመጃችን ተለማምደው ተማሪዎችን እንደማንኛውም መምህር ውጤታማ ለማድረግ ዝግጅታችንን ጨርሰናል 🤗 ለፍሬሽማን አዲስ የሆኑትን Logic and Psychology በደንብ ትኩረት በመስጠት 4.0 እንድታመጡ እኛ ከጉናችሁ አለን ❗️ ምዝገባው የቀጠለ ሲሆን ተማሪዎች ሲመዘገቡ ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ የሚሰጠው ኮርስ የተለያዬ ስለሆነ በአግባቡ መርጠው መመዝገብ ይኖርባቸዋል ✔️ 🙌...በ150  ብር ብቻ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ አብረውን ሲቆዩ የህይወትዎን መንገድ በሚገባ አስተካክለው በምስጋና እንሰነባበታለን🙏 እንደስማችን ፍሬሽማንን በከፍተኛ ውጤት እናስጨርስዎ ዘንድ ይቀላቀሉን💡 ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ👇 : @yenetatutorialbot ✨Join and Share✨    @yeneta_tutorial    @yeneta_tutorial ✨Join and Share✨

🔰Tenses in the Passive Voice. ___ 🌹 Past Tenses in the Passive Voice. A) Simple Past Passive. Sub + was/were + V3. e.g1)🔻 Leul killed the rat.(Active)         🔺The rat was killed.(passive) e.g2) He invited us.(active).   We were invited.(passive) B)past continuous passive. Sub +was/were+being +V3. e.g1) Sisay was writing a letter.(Active). A letter was being written by Sisay.(passive). e.g2) He was inviting us.(Active). We were being invited.(passive) C)Past perfect passive. Sub + had + been + V3. e.g1) Leul had killed the rat.( active). The rat had been killed by Leul.( passive). 🌹 Present Tense in the Passive Voice. A) Simple present passive. Sub + is/am/are + V3. e.g1) Leul kills the rat.(Active). The rat is killed.(passive). e.g2) He invites me.(Active           I am invited.(passive) e.g3) He invites us.(active)    We are invited.(passive) e.g4) Apes adore banana.(active)         Banana is adored by Apes.(passive) B)present continuous passive. Sub + is/am/are + being + V3. e.g1) He is inviting me.(active). I am being invited.(passive). e.g2) He is inviting us.(active). We are being invited.(passive). e.g3) Sisay is writing a letter.(active). A letter is being written.( passive). C)present perfect passive. Sub + has/have + been + V3. e.g1) Kids has played football.( active) Football has been played.(passive). e.g2) He has invited them.( active). They have been invited by him.( passive). 🌹Future Tense in the passive voice. A) simple future passive. Sub + will + be + V3. e.g1)He will invite us.(active) We will be invited.(passive) B)Future perfect passive. Sub + will + have + been + V3. e.g1) He will have invited us.( active). We will have been invited by him.( passive). 🌹 Modal auxiliary verb in the passive voice. Modal auxiliary verbs የሚባሉት May, Must, Ought to, Can, Could, Might...etc ናቸው። Sub + modal auxiliary verb + be + V3. e.g1) She must buy some cookies.(active). Some cookies must be bought by her.(passive). e.g2) Corona Virus can kill humans.(active). Humans can be killed by corona virus.(passive). ስለዚህ active voice ወደ passive voice ለመቀየር የ ቴንስ ፎርሞቹን( tense forms) በጥንቃቄ መያዝ አለብን። አሁን ደግሞ rules አሉ ፡ እነሱን እንመልከት።                 Rule 1 The passive voice can be used with all tenses.However, past perfect continuous, present perfect continuous, future continuous and future perfect continuous are not frequently used in the passive voice.              Rule 2 Intransitive verbs are not used in passive voice. Verbs like die, sneeze, disappear, vanish, go, sleep, sit etc are intransitive verbs. 🔷 Examples ❌ The old woman was died last week.(wrong). ✔️ The old woman died last week.(correct). ❌ He has been disappeared. (wrong). ✔️ He has disappeared.( correct).              Rule 3 When the subject of the active sentence is negative word like nobody, nothing and no one, the passive form will be negative. 🔴Examples Nobody knows the book.(active). The book is not known.(passive). No one has reached the secrets.(active). The secrets have not been reached. 📌 ማስታወሻ:- የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከምትወስዱት Communicative English ኮርስ ላይ active ወደ passive ወይም passive ወደ active ቀይሩ ተብሎ ብዙ ጥያቄ ስለሚወጣበት ፎርሞቹን(forms) በደንብ ልትይዙ ይገባል። ✨Join and Share✨    @yeneta_tutorial    @yeneta_tutorial ✨Join and Share✨

+3
📚Logic and Critical thinking 🏫Wolkite Hawassa and Bahirdar University https://t.me/yeneta_tutorial

"እነሆ÷ “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”ሉቃስ 2፥11 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓ
"እነሆ÷ “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”ሉቃስ 2፥11 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ! መልካም በዓል❤️

☑️Logic and critical thinking 🔥Chapter -2 ✔️ከቲቶሪያል ክላስ የተወሰደ ‼️ በሚገርም የትምህርት አቀራረባችን ተምረው Freshman 4.0🤗 ''ፍሬሽማን ይከብዳል ?'' መልሱ :- አዎ ካላነበቡ ይከብዳል ❓የኔታ ቱቶሪያል ተመዝግበዋል ? ✅ካልተመዘገቡ ምን ይጠብቃሉ ? ከባዱን እና አስቸጋሪዉን ትምህርት በአማርኛ በፅሁፍና በVideo  .... ❇️ምን ይሄ ብቻ Mid exam and final exam ሁሉንም በአንድላይ ከእኛ ያገኛሉ 🔰የ እናንተን መምጣት የሚጠባበቀው የእናንተው የኔታ ቱቶሪያል ሁሉንም ትምህርት እጅግ በሚገርም አቀራረብ ለመስጠት ዝግጅቱን ጨርሷል ❗️ ⏺እንደስማችን በስራችን አብቀተን ፍረሽማንን እናሻግረዎት ዘንድ ይቀላቀሉን ‼️ ለዝርዝር መረጃ : https://telegra.ph/YENETA-TUTORIAL-04-05 የመመዝገቢያ አድራሻ : @yenetatutorialbot ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk

◈Attention ...📢 የኔታ Freshman Tutorial ዛሬ የሚሰጠው ትምህርት Freshman Physics ✅ የሚሰጥበት መንገድ ✔️ interactive video Class ✔️Exam ዛሬ ምሽት 2:30 እንገናኝ🤗 ማንም እንዳይቀር ❗️ እንደስማችን በስራችን አብቀተን ፍረሽማንን እናሻግረዎት ዘንድ ይቀላቀሉን ‼️ ለዝርዝር መረጃ : https://telegra.ph/YENETA-TUTORIAL-04-05 ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሰሙ👇 @yenetatutorialbot ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk

የኔታ ተመዝግበዎል ? ✍️ አሁንም ክፍት በሆነው ቲቶሪያላችን ተመዝግበው ጥሩ ውጤትን ያምጡ ! ➡150ብር ብቻ አውጥተው ሙሉ ሴሚስተር አብረውን ሲቆዩ ፤ ትምህርትዎን ያቀላሉ በቲቶሪያላችን ፍሬሽማን Mid exam ✔️Final Exam ✔️የኔታ ቱቶሪያል Model exam ✔️እንዲሁም ወስብስብ ሀሳቦችን እጥር ባለ ቴሌግራፍ በአማርኛ የግቢ ቆይታችሁን በጥሩ ትጀምሩት ዘንድ ከእኛ ዘንድ ዝግጅት እየተደረገ ነው ! ኑ ...ተቀላቀሉን ጥያቄዎችን እንስራ ፤እንማማር፤ ልምድ እንለዋወጥ ! ዛሬ ማታ 2:00 ደስ የሚል ክላስ ይኖረናል‼️ 🎖ለዝርዝር መረጃ : https://telegra.ph/YENETA-TUTORIAL-04-05 🎖ለመመዝገብ👇 @yenetatutorialbot ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk

Yeneta tutorial ➡️Today's Class 🔥General Psychology Never miss us ! እንደስማችን በስራችን አብቀተን ፍረሽማንን እናሻግረዎት ዘንድ ይቀላቀሉን ‼️ ለዝርዝር መረጃ : https://telegra.ph/YENETA-TUTORIAL-04-05 ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሰሙ👇 @yenetatutorialbot ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk

https://telegra.ph/Yeneta-Tutorial-12-12 👆👆👆 እነዚህን ጥያቄዎች በደንብ ስሩዋቸው ! ከወር በኋላ የኔታ ቱቶሪያል የሚድ Exam Program የሚወጣ ይሆናል ለዝርዝር መረጃ : https://telegra.ph/YENETA-TUTORIAL-04-05 ለመመዝገቢያ ይህንን ተጠቀሙ 👇 @yenetatutorialbot ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk

ፍሬሽማንን ቀለል አድርገን በየኔታ 🤗 ተማሪዎቻችን 4.0 እንድያመጡ Yeneta Tutorial በሚገባ ከጎናቸው ይቆማል ከባዱን አቅልለን የጠፋውን ፈልገን በሚገባ በማቅረብ ነገ ከእኛ ቱቶሪያል በመቶ የሚቆጠሩ ተማሪዎች 4.0እንደሚያመጡ አንዳች አንጠራጠርም! ነገም ዛሬም አብረን ነን🙏 ለዝርዝር መረጃ : https://telegra.ph/YENETA-TUTORIAL-04-05 የመመዝገቢያ አድራሻ : @yenetatutorialbot ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk

የኔታ Freshman Tutorial ዛሬ የሚሰጠው ትምህርት Freshman mathematics ✅ የሚሰጥበት መንገድ ➾ interactive video Class ➾Text Note ➾Practicing Vital Questions ዛር ምሽት 2:00 እንገናኝ🤗 ማንም እንዳይቀር ❗️ እንደስማችን በስራችን አብቀተን ፍረሽማንን እናሻግረዎት ዘንድ ይቀላቀሉን ‼️ ለዝርዝር መረጃ : https://telegra.ph/YENETA-TUTORIAL-04-05 ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሰሙ👇 @yenetatutorialbot ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk https://t.me/+NU0GaWnpmptlOTNk