cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ihsan jemeas

የ ኢህሳን ጀመአ አባሎች እንኳን ደህና መጣቹ ። አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስለ ኢህሳን ምን ያውቃሉ? 🎋 አላማ 👉 ንቁ እና በየትኛውም ህብረተሰብ ላይ ተሳታፊ ሙስሊም መፍጠር 👉 የ ተቸገሩ ሙስሊም ቤቶችን በር ማንኳኳት 👉 ሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ትኩረት ያጡ ሊሰሩ የሚገቡ ክፍሎች ላይ መሳተፍ እና ክፍተቶችን ለ ማጥበብ መሞከር 🎋 ትኩረት 👉 ሂጃብ ላይ ንቅናቄ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
707
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከ ጎንደር የተላከ መልእክት ሙስሊም የሆነ ሁሉ ሼር ያድርግ 😭😭😭 Joro yalew shar.......
Show all...
2.36 KB
Photo unavailableShow in Telegram
#የዘራናት_ፍሬ የድእዋ እዲሁም የጥበብ ስራ ሚቀርብበት ታላላቅ ዳኢዋች የሚቀር ቡበት ትልቅ ፕሮግራም በ ቢላሉል ሀበሺ አዳራሽ ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ የካሄዳል ። ትኬቱን ማግኘት ለምትፈልጉ በ ስልክ ቁጥር በ 0973933624 0948000114 0932094764 የደውሉልን ። ኢህሳን እየሰጠን እናድጋለን ‼ Telegram: https://t.me/EHSANCHARITI instagram: https://instagram.com/official_ihsan_charity?igshid=YmMyMTA2M2Y= Facebook: IHSAN CHARITY GROUP Youtube:https://youtu.be/uoypxLpHS_A
Show all...
ሰብዓዊነት በተግባር ከኢህሳን የልማትና መረዳጃ እድር ጋር በመተባበር በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው መስጂዶች የቁርዓን ድጋፍ አደረገ ማክሰኞ የካቲት 8/2014 ሰመራ, አፋር ሰብዓዊነት በተግባር ከኢህሳን የልማትና መረዳጃ እድር ጋር በመተባበር በአፋር ክልል በጦርነቱ ሳቢያ በመስጂዶች ውስጥ ለወደሙና ለተቃጠሉ ቁርዓኖች መተኪያ የሚሆን 1600 ቁርዓን በዛሬው እለት ለአፋር ክልል መጅሊስ አስረክቧል። በርክክብ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የአፋር ክልል መጅሊስ ፕሬዝዳን የሆኑት ሸይኽ ሙሐመድ ደረሳ ሙሳ ድጋፉን ላደረጉት ሁሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ኢህሳን የልማትና መረዳጃ እድር ከተለያዪ የአዲስ አበባ ከተማ ማህበረሰቦች ያሰባሰቡት እነዚህ ቁርአኖች በክልሉ በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ቁርአኖች ለመተካት ከማገዙ ባለፈ የቁርአን እጥረቱንም ያቃልላል ተብሏል። ሰብዓዊነት በተግባር ከዚህ ቀደም ከባዩሽ ጀመዓ ጋር በመተባበር ለክልሉ 4000 ቁርአን ድጋፍ ማድረጉ ይታወሳል። ማክሰኞ የካቲት 8 2014 #ሰብአዊነት_በተግባር
Show all...
ኢህሳን የልማት እና መረዳጃ ተቋም በዛሬው እለት ለአፋር ለሚገኙ ወገኖች 26 ካርቶን ወይም 1650 በላይ ቁርአንን አስረክቦል። ኢህሳን እየሰጠን እናድጋለን
Show all...
#ሼር_ሼር ‼ በአፋር ና በአማራ ክልል ብዙ መስጂዶች ብዙ ዛውያዋች ወድመዋል። እሱም ሳይበቃ የተከበረውን ቅዱስ ቁርአን አቃጥለዋል ቀደዋልም። እናም ይህንን ክፍተት ለመምሎት በኢህሳን ጀመአ የቁርአን የማሰባሰብ ዘመቻ ተጀመሮል እና ሁላቹም እድትቀላቀሉን እየጠየቅን ይህንንም ፍቶ ፕሮፍል በማረግ ዘመቻውን ይቀላቀሉ። ይህን የማይቆረጥ አጅር ተካፍይ እድቶኑ እጋብዞታለን። ለመነየት የፈለጋቹትን ቁረአን መተን እንቀበላለን ። ስልክ:0973933624 :0948000114 ኢህሳን እየሰጠን እናድጋለን‼ https://t.me/EHSANCHARITI
Show all...
በ ኢህሳን የ ነገ ቤታችንነ የማፅዳት ፕሮግራም እሁድ መስከረም 2 በ ኮልፌ የ እስላም መቃብር ጥዋት እንገናኝ ። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.