en
Feedback
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

Open in Telegram

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

Channel Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 94 448 subscribers, ranking 2 338 in the News & Media category and 342 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 94 448 subscribers.

According to the latest data from 16 September, 2025, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -755 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Verified (Officially confirmed by Telegram)
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 17 September, 2025), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the News & Media category.

94 448
Subscribers
No data24 hours
-1757 days
-75530 days
Posts Archive
ቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረች የኢስታንቡል ገዥ ቢሮ እስሩን ተከትሎ በከተማዋ ሁሉም ስብሰባዎች እና ተቃውሞዎች እንዳይካሄዱ ለአራት ቀናት የሚቆይ እግድ አስተላልፏል። https://bit.ly/3FF7NRt

ለ22 ዓመት ሴት መስሎ በሴቶች ገዳም ውስጥ የኖረው ሰው የሚረዳው አጥቶ ወደ ገዳም የገባው ሰው በመጨረሻም ጾታው ሲታወቅበት ከገዳም መውጣቱ ተገልጿል በገዳሙ ውስጥ ከሴቶች ጋር በሚኖርበት ወቅት ወንድነቱ እንዳይታወቅበት ከባድ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል ተጨማሪ ያንብቡ https://bit.ly/3E1XW7D

ኤርትራ በትግራይ ክልልም ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ እንደማትገባ ገለጸች የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያን የወደብ ጥያቄ “ጊዜ ያለፈበት” ሲሉ ተችትዋል። አዲስ አበባ አስመራን ለውስጥ ችግሮቿ ተጠያቂ ከማድረግ እንድትቆጠብም አሳስበዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ- https://bit.ly/4iCgfit

⭕️ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋገሩ 📌ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙትን የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡ
+3
⭕️ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋገሩ 📌ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙትን የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ አል ናህያንን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋግረዋል። 📌በዋይት ኃውስ በነበራቸው ቆይታም በሁለቱ ሀገራት ስትራቴጂካዊ አጋርነት፣ በፀጥታ፣ኢኮኖሚያዊ እና ቴክኖሎጂያዊ ትብብርን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ውይይት አድርገዋል። 📌ፕሬዝዳንት ትራምፕ "የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና አሜሪካ በመካከለኛው ምስራቅ እና በአለም ላይ ሰላም እና ደህንነትን ለማስፈን በጋራ የሚሰሩ የሁልጊዜ አጋር ናቸው" ሲሉም ገልጸዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ- https://bit.ly/42dav9o

“ከአረብ ኢምሬትስ ጋር ያለን ግንኙነት በታሪክ ጠንካራ ነው”- ትራምፕ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋረዋል። የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ም/አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ በአሜሪካ ጉብኝ እያደረጉ ነው። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ- https://bit.ly/42dav9o

ፑቲን እና ትራምፕ በተጠባቂው የስልክ ውይይታቸው በምን ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ? የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚ ፑቲን በስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ተነግሯል። ሁ
ፑቲን እና ትራምፕ በተጠባቂው የስልክ ውይይታቸው በምን ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ? የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚ ፑቲን በስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ተነግሯል። ሁለቱ መሪዎች 1 ሰዓት ከ30 ደቂቃ በፈጀ የስልክ ውይይታቸው የዩክሬን ጦርትና የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማደስ የውይይታቸው አካል ነበር። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4kYMY3n

አቃቢ ህግ በእነ ዮሀንስ ቧያለው መዝገብ ስር በተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ላይ ምስክሮችን ማሰማት ጀመረ የፍትህ ሚኒስቴር በእነ ዮሀንስ ቧያለው መዝገብ ባሉ 52 ተጠርጣሪዎች ላይ የፖለቲካ ርዕዮትን በሀይል
አቃቢ ህግ በእነ ዮሀንስ ቧያለው መዝገብ ስር በተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ላይ ምስክሮችን ማሰማት ጀመረ የፍትህ ሚኒስቴር በእነ ዮሀንስ ቧያለው መዝገብ ባሉ 52 ተጠርጣሪዎች ላይ የፖለቲካ ርዕዮትን በሀይል ለማስፈጸም ተንቀሳቅሰዋል፣ በ1996 ዓም የወጣውን የወንጀል ህግ እንዲሁም የሽብር ወንጀሎችን ለመከላከል የወጣውን ህግ ጥሰዋል በሚል ከአንድ ዓመት በፊት ክስ መመስረቱ ይታወሳል። ከ52ቱ ተከሳሾች መካከል 16ቱ ተከሳሾች አዲስ አበባ ልደታ በሚገኘው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህገ መንግስት እና ሽብር ወንጀሎች ችሎት የቀረቡ ሲሆን የአቃቢ ህግ ምስክሮች በተከሳሾች ላይ የምስክርነት ቃላቸውን እንደሰጡ የተከሳሾች ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ ለአል ዐይን ተናግረዋል። አቃቢ ህግ ተከሳሾቹ ባስተላለፉት ትዕዛዝ ምክንያት የደረሱ ጉዳቶችን ያስረዱልኛል ያላቸውን ምስክሮች አቅርቧል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4iemZmZ

ኢራን የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን ማባረሯን አስታወቀች የአሜሪካ ጦር ንብረት ነው የተባለው ሰው አልባ አውሮፕላን በቴህራን አቅራቢያ ቅኝት በማድረግ ላይ ነበር ተብሏል። የኢራኑ ኤፍ-14 የተሰኘው
ኢራን የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን ማባረሯን አስታወቀች የአሜሪካ ጦር ንብረት ነው የተባለው ሰው አልባ አውሮፕላን በቴህራን አቅራቢያ ቅኝት በማድረግ ላይ ነበር ተብሏል። የኢራኑ ኤፍ-14 የተሰኘው የውጊያ አውሮፕላን የአሜሪካ ሰው አልባ የስለላ አውሮፕላንን እንዳባረረ ተገልጿል። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባጋሩት ጽሁፍ " በየመን ያለው ሁቲ ቡድን ለሚያደርገው እያንዳንዱ ጥቃት ሀላፊነቱን የምትወስደው ኢራን ናት" ብለዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4kxRVQG

አረብ ኢምሬትስ እስራኤል በጋዝ የፈጸመችውን የአየር ድብደባ በጽኑ አወገዘች የአረብ ኤሚሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፤ ባለፈው ጥር ወር የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት በመጣስ ተጨማ
አረብ ኢምሬትስ እስራኤል በጋዝ የፈጸመችውን የአየር ድብደባ በጽኑ አወገዘች የአረብ ኤሚሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፤ ባለፈው ጥር ወር የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት በመጣስ ተጨማሪ ንጹሐን ጉዳትን በማስከተል በጋዛ ሰርጥ የሚታየውን ሰብዓዊ አደጋ የሚያባብስ ነው በማለት ማስጠንቀቁን የኤሚሬትስ የዜና አገልግሎት ዘግቧል። ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሁኔታውን ለማርገብ አስቸኳይ እርምጃዎችን እንዲወስድ እና አፋጣኝ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ እና ሰላማዊ ዜጎችን ለመጠበቅ ሁሉንም ጥረቶችን እንዲያደርጉ ጠይቋል። ከአረብ ኢምሬትስ በተጨማሪም ግብጽ፣ ቱርክ፣ ቻይና እና ሩሲያ ጨምሮ በርካታ ሀገራት በጋዛ የተፈጸመውን ጥቃት አውግዘዋል። ጥቃቱን እነማን አወገዙ? በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3XXqN3K

ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ጋር ተወያዩ ስለ ቀጣይ ጊዜ ኢንቨስምት፣ ቴክኖሎጂ፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በኢነርጂና በንግድ አጋርነት ላይ መክረዋል። የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ም/አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ በአሜሪካ ጉብኝ እያደረጉ ነው። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4iclcin

እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው ጥቃት የተገደሉ የሃማስ አመራሮች እነማን ናቸው? እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት በርከት ያሉ የሃማስ አመራሮች መገደለቸውን ምንጮች አረጋግጠዋል። ከእስራኤል የመከ
እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው ጥቃት የተገደሉ የሃማስ አመራሮች እነማን ናቸው? እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት በርከት ያሉ የሃማስ አመራሮች መገደለቸውን ምንጮች አረጋግጠዋል። ከእስራኤል የመከላከያ ሚኒስቴር እና ከፊልስጤም ውስጥ የሚገኙ ምንጮች እንዳረጋገጡት ከሆነ በሌሊቱ ጥቃት 4 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርከት ያሉ መካለኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ የሃማስ አመራሮች ተገድለዋል። እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው መጠነሰፊ የአየር ጥቃት ከ400 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4hhsXCe

ፑቲን እና ትራምፕ በተጠባቂው የስልክ ውይይታቸው በምን ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ? ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና ፕሬዝዳንት ፑቲን 1 ሰዓት ከ30 ደቂቃ የፈጀ የስልክ ውይይት አድርገዋል። የዩክሬን ጦርትና የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማደስ የውይይታው አካል ነበር። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4kYMY3n

የሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ የአሜሪካ ጉብኝት በሀገራቱ መካከል እያደገ ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት የሚያጠናር ነው ተባለ የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ም/አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ በአሜሪካ ጉብኝ እያደረጉ ነው። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4iCHn1b

አቃቢ ህግ በእነ ዮሀንስ ቧያለው መዝገብ ስር በተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ላይ ምስክሮችን ማሰማት ጀመረ በዚህ መዝገብ ስር 52 ተጠርጣሪዎች የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶባቸዋል። አቃቢ ህግ ተከሳሾቹ ባስተላለፉት ትዕዛዝ ምክንያት የደረሱ ጉዳቶችን ያስረዱልኛል ያላቸውን ምስክሮች አቅርቧል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4iemZmZ

የቡልጋሪያው እግርኳስ ክለብ ለቀድሞ ኮከቡ በስህተት የህሊና ጸሎት አድርጓል ስታዲየም ውስጥ የህሊና ጸሎት የተደረገለት ተጫዋች ሞቱን በቴሌቪዥን ከተመለከተችው ሚስቱ ሰምቷል። https://bit.ly/4i5SoYF

ትራምፕ ክሪሚያን የሩሲያ አካል አድርገው እውቅና ለመስጠት እያሰቡ ነው ተባለ ሩሲያ የዩክሬን አካል የነበረችውን የጥቁር ባህሯን ክሪሚያ ግዛት የራሷ አድርጋ የጠቀለለቻት በ2014 ነበር። https://bit.ly/3DRXGbl

የምግብ ብክነት የከፋባቸው የአፍሪካ ሀገራት እንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም ሪፖርት ከሆነ በዓለማችን በየዓመቱ አንድ ትሪሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ምግብ ሳይበላ ይጣላል። ወደ
የምግብ ብክነት የከፋባቸው የአፍሪካ ሀገራት እንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም ሪፖርት ከሆነ በዓለማችን በየዓመቱ አንድ ትሪሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ምግብ ሳይበላ ይጣላል። ወደ አፍሪካ ስንመጣ ደግሞ የምግብ ዕጥረት ያለባቸው ሀገራት መገኛ የሆነው ምስራቅ አፍሪካ ብክነቱ ከፍተኛ የሆኑ ሀገራት ይገኙበታል። ታንዛንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሲሸልስ እና ሩዋንዳ የምግብ ብክነት ከፍየኛ ከሆነባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4ixaYZw

በእስራኤል ጥቃቶች የተገደሉ ፍልስጤማውያን ቁጥር 413 ደረሰ ግብጽ፣ ቱርክ፣ ቻይና እና ሩሲያ ጨምሮ በርካታ ሀገራት በጋዛ የተፈጸመውን ጥቃት አውግዘዋል። https://bit.ly/3XXqN3K

እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው ጥቃት የተገደሉ የሃማስ አመራሮች እነማን ናቸው? በጋዛ የአየር ጥቃት በርካት ያሉ የሃማስ አመራሮች እንደተገደሉ ተነግሯል። እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው መጠነሰፊ የአየር ጥቃት ከ330 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4hhsXCe

አረብ ኢምሬትስ እና አሜሪካ በዘመናዊ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያላቸው ትብብር አረብ ኢምሬትስ ከአሜሪካ ጋር በመሆን በኤአይና በቴክኖሎጂ ጥራት ለውጥ እንዲመጣ ትሻለች። ሁለቱ ሀገራት ያደረጉት ትብብር
አረብ ኢምሬትስ እና አሜሪካ በዘመናዊ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያላቸው ትብብር አረብ ኢምሬትስ ከአሜሪካ ጋር በመሆን በኤአይና በቴክኖሎጂ ጥራት ለውጥ እንዲመጣ ትሻለች። ሁለቱ ሀገራት ያደረጉት ትብብር የዘመናዊ የቴክኖሎጂ ችግሮችን ለመፍታት አለምአቀፍ ትብብር ጠቃሚ መሆኑን ማሳያ ነው ተብሏል። https://bit.ly/3Fvr73l