en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Global Internet Cafe

Global Internet Cafe

Open in Telegram

❖ Global Internet Cafe የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ☞ Fax, Copy, Print, Scan ☞ Passport Service ☞Epson Resset ☞ 𝐒𝐨𝐟𝐭𝐰𝐚𝐫𝐞 𝐆𝐚𝐥𝐥𝐞𝐫𝐲 ☞ Computer & Iphone Softwares

Show more
447
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-230 days
Posts Archive
✅❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️             😕አስቸኳይ ፓስፖርት እና መደበኛ ለምትፈልጉ በሙሉ። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🥺All immigration Office (በሁሉም ኢሚግሬሽን ቢሮዎች)       ✅አስቸኳይ ፓስፖርት       ✅መደበኛ ፓስፖርት ✅ለ1️⃣0️⃣ አመት የሚይያገለግለውን E_passport ቀጠሮ እናስይዛለን። 📩ወረፋ ለማስያዝ በዚህ link ይላኩልን😂               📱 ✨➡️🚫@online_passportService 🤩🤩payment with order code ክፍያው በኢሚግሬሽን አካውንት ከተሰራ ብኋላ። ➡️ለመላክ➡️ይህን ይጫኑ⭕️         ⬇️⬇️ https://t.me/PassportOnlineEthiopia

🌼🌼🌼 Happy New Year! 🌼🌼🌼 Dear Customer! 🌼 Wishing you a peaceful New Year! 🌼 May the New Year bring you: 🌼 • 🌼 Peace
🌼🌼🌼 Happy New Year! 🌼🌼🌼 Dear Customer! 🌼 Wishing you a peaceful New Year! 🌼 May the New Year bring you: 🌼 • 🌼 Peace and good health • 🌼 Joy and love • 🌼 We wish you great success and blessings in all your endeavors! 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 Dear Valued Customer! 🌼 Warmest wishes for the New Year! 🌼 May this New Year bring you: 🌼 • 🌼 Peace and good health • 🌼 Joy and love • 🌼 Great success and abundant blessings in all your work! 🌼🌼🌼 HAPPY NEW YEAR! 🌼🌼🌼

የዲቪ ዕድለኞች የማመልከቻ ሂደታቸውን እንዲቀጥሉ ተወሰነ! #Ethiopia | የአሜሪካ የፌዴራል ፍርድ ቤት በዲቪ ሎተሪ አመልካቾች የማመልከቻ ሂደት ላይ ተጥለው የነበሩ የቪዛ እገዳዎችን በጊዜያዊነት
የዲቪ ዕድለኞች የማመልከቻ ሂደታቸውን እንዲቀጥሉ ተወሰነ! #Ethiopia | የአሜሪካ የፌዴራል ፍርድ ቤት በዲቪ ሎተሪ አመልካቾች የማመልከቻ ሂደት ላይ ተጥለው የነበሩ የቪዛ እገዳዎችን በጊዜያዊነት ማንሳቱን አስታወቀ። ይህም ማለት ዲቪ ደርሷቸው የነበሩ አመልካቾች ሰነዶቻቸውን ማቅረብ እና የተመደበላቸውን ኢንተርቪው መከታተል ይችላሉ ማለት ነው። በአሜሪካ የዲቪ ሎተሪ እጣ የወጣላቸው ከ3ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ከ53 ሺህ በላይ አፍሪካውያን የፍርድ ቤት እፎይታ ማግኘታቸው ተሰምቷል። በዚህም ከኢትዮጵያ፣ ግብፅ፣ ጋና እና 46 ከሚሆኑ የአፍሪካ ሀገራት የተመረጡ 53,939 ዕድለኞች የማመልከት ሂደታቸውን እንዲቀጥሉ ተወስኗል። እንደ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ከሆነ ከነዚህ መካከል 3,287 ያህሉ ኢትዮጵያውያን አመልካቾች ናቸው ብሏል። አመልካቾች ኢንተርቪው መከታተል የሚችሉ ቢሆንም የ2026 በጀት ዓመት ከማበቃቱ በፊት እስከ መስከረም 20 ድረስ ቪዛ ካላገኙ ዕድሉ ሊያልፋቸው እንደሚችል ተገልጿል። ✅Global Internet Cafe #Ethiopia #GlobalInternetcafeEthiopia #DV2026 #USGreenCard #DVLottery #DVLottery2026

✅❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ✅አስቸኳይ ፓስፖርት እና መደበኛ ለምትፈልጉ በሙሉ። ✅All immigration Office (በሁሉም ኢሚግሬሽን ቢሮዎች)       ✅አስቸኳይ ፓስፖርት       ✅መደበኛ ፓስፖርት ✅ለ10 አመት የሚይያገለግለውን E_passport ቀጠሮ እናስይዛለን። 📩ወረፋ ለማስያዝ በዚህ link ይላኩልን😂               📱 @PassportOnlineEthiopia ⚠️payment with order code ክፍያው በኢሚግሬሽን አካውንት ከተሰራ ብኋላ። ለመላክ➡️ይህን ይጫኑ⭕️

ስለ DV Lottery 2027 ብቁ አገራት፣ የምዝገባ ቀን እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በተመለከተ፣ ከአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት የሚወጣውን ይፋዊ መመሪያ በትዕግስት ይጠብቁ። መመሪያዎቹ በቅርቡ ይፋ ይሆናሉ 😃። የእርስዎ ሀገር ብቁ መሆን አለመሆኑን እና ሁሉንም አስፈላጊ ዝርዝሮች የሚያውቁት ያኔ ነው። የDV Lottery 2027 ሂደት በጥሩ ሁኔታ እንደሚካሄድ ይወቁ 😀። ምንም እንኳን ወደ መስከረም 30 (September 30) እየተቃረብን ቢሆንም፣ ይህ ቀን የሚያበቃው አሁን ያለውን የበጀት ዓመት (DV 2026) ብቻ ነው፤ በዚህ ጊዜ ውስጥ ቀድሞ ለተመረጡት ቃለ መጠይቅ እና የቪዛ አሰጣጥ ሂደት ይጠናቀቃል 😃🇺🇸። አንዳንድ ሰዎች 👤 ምዝገባው በዚህ ዓመት ጥቅምት (October) ላይ ብቻ እንደሚካሄድ ይናገራሉ (ይህም ማለት DV 2027 አይኖርም ማለት ነው ይላሉ)። ነገር ግን ጥንቃቄ ያድርጉ 😃፦ ምዝገባዎች አብዛኛውን ጊዜ በጥቅምት (October) እንደሚከናወኑ እውነት ነው። ሆኖም፣ ለDV 2027 አሁን ካለው የጅምር መዘግየት ጋር ተያይዞ፣ ሁሉም ነገር እስከ ጥቅምት 1 (October 1) ድረስ መደራጀት አለበት (ምዝገባዎች እና የውጤት ማረጋገጫዎች 🇺🇸)። ምዝገባው በጥቅምት ወር ብቻ የሚካሄድ ከሆነ፣ DV Lottery 2027 አይኖርም ማለት ነው፤ እንዲሁም ቪዛ ለመስጠት የታቀደው የበጀት ዓመት (ከጥቅምት 1, 2026 እስከ መስከረም 30, 2027) አይኖርም ማለት ነው 🌍🇺🇸። ይህ ደግሞ ፈጽሞ የማይቻል ነው 😄፣ በጣም ልዩ ሁኔታ ካልተፈጠረ በቀር። በነገራችን ላይ፣ የDV ሎተሪ እ.ኤ.አ. በ1995 ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ተከስቶ አያውቅም። በኮቪድ-19 (DV 2020) ወቅት እንኳን መስተጓጎል ቢኖርም ፕሮግራሙ ግን አልተሰረዘም ነበር 😃። በግልጽ ለመረዳት፦ 👉 የDV Lottery 2027 የበጀት ዓመት ምዝገባው ገና ባይጀመርም ከጥቅምት 1, 2026 እስከ መስከረም 30, 2027 ይቆያል። ነገር ግን ምዝገባው በቅርቡ ይጀምራል 😃። በመጨረሻም፣ ለDV Lottery 2028 ምዝገባው በዚህ ዓመት ጥቅምት (October) ላይ መከናወን ያለበት ሲሆን፣ የበጀት ዓመቱ ደግሞ ከጥቅምት 1, 2027 እስከ መስከረም 30, 2028 ይቆያል። ይህ ገና ትንሽ ይርቃል 😄😃። 👉 ስለዚህ፣ DV Lottery 2027ን የመዝለል ዕድል የለም 😄። የ1 ዶላር ክፍያን በሚመለከት፦ ነገሩ ቀላል ነው 😃። የባንክ ሂሳብ ከሌለዎት አይጨነቁ፦ የባንክ ካርድ ያለው አንድ ሰው 👤 ብዙ እጩዎችን ለDV ሎተሪ 🇺🇸 መመዝገብ ይችላል። 👉 ነገር ግን ይጠንቀቁ፦ ይህ እንደ ይፋዊ መመሪያው ሊለወጥ ይችላል 🇺🇸። ለምሳሌ፣ አንድ የዴቢት ካርድ ለአንድ ምዝገባ ብቻ እንዲያገለግል ሊወስኑ ይችላሉ 📱። ያኔ እያንዳንዱ ሰው የራሱ የባንክ ካርድ ሊኖረው ይገባል 😃። 👉 ሆኖም ይህ የመሆን እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነው። ለአሁኑ አንድ ካርድ ብዙ ሰዎችን ለመመዝገብ ሊያገለግል ይችላል፣ ስለዚህ ምንም አይጨነቁ 😃። ይህንን ሁሉ ለማረጋገጥ ይፋዊ መመሪያውን እየጠበቅን ያለነውም ለዚህ ነው 😀። በአስተያየቶች መስጫው ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎቻችሁ ሁሉ መልስ እንደሰጠሁ ተስፋ አደርጋለሁ 😃።

Regarding eligible countries, registration date and other important information for the DV Lottery 2027 🇺🇸, just wait for official instructions from the State Department 🇺🇸. They will be communicated soon 😃. That's when you'll know whether your country is eligible or not, along with all the important details. Know that the DV Lottery 2027 will take place well 😀. Even though we are approaching September 30, it simply corresponds to the end of the current fiscal year (VAT 2026), during which interviews and visas are completed for those already selected 😃🇺🇸. Some people 👤 say that enrollment will only take place in October this year (which means there will be no DV 2027). But be careful 😃: Registrations are usually done in October, this is true. However, with the delay of the current launch for DV 2027, everything must be organized by October 1st (registrations and verification of results 🇺🇸). If registrations will only take place in October, it would mean that there will be no DV Lottery 2027, and that the fiscal year planned for issuing 🇺🇸 visas (from October 1, 2026 to September 30, 2027) would not exist 🌍🇺🇸. Well, this is not possible 😄, unless in an exceptional case. By the way, this has never happened since the DV Lottery began in 1995. Even during COVID-19 (DV 2020) period, there was disruption, but the program was not cancelled 😃. To understand clearly: 👉 The fiscal year of the DV Lottery 2027 goes from October 1, 2026 to September 30, 2027, even though registrations have not yet started. But they will soon be 😃. Finally, for the DV Lottery 2028, whose registrations should take place in October this year, its fiscal year will go from October 1, 2027 to September 30, 2028. It's still a bit far 😄😃. 👉 So, no way to skip the DV Lottery 2027 😄. And concerning paying the $1 fee: It's that simple 😃. If you don't have a bank account, don't panic: a person 👤 who has a bank card can register several candidates to the DV Lottery 🇺🇸. 👉 But beware: this may change according to official instructions 🇺🇸. For example, they can decide that a debit card is only used for a single registration 📱. In that case, everyone will have to have their own bank card 😃. 👉However, there is a very low chance of this happening. For now, only one card can be used to enroll multiple people, so no worries 😃. This is also why we are waiting for official instructions to confirm all this 😀. I hope I answered all of your questions in the comments 😃.

photo content

#Passport ክፍያ የፈጸሙ ተገልጋዮች ሁሉ አስቸኳይ ፓስፖርት እንዲያገኙ ሊደረግ ነው። የኢሚግሬሸንና ዜግነት አገልግሎት አስቸኳይ ፓስፖርት ለማግኘት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በማንሳት፣ ክፍያ የፈጸሙ ተገልጋዮች ሁሉ በአስቸኳይ እንዲያገኙ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን ማስታወቁን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል። ቅድመ ሁኔታዎች ሲነሱ አሁኑ ላይ አስቸኳይ ፓስፖርት ለማግኘት ተገልጋዮች ማቅረብ ሚጠበቅባቸውን የሕክምና ደብዳቤ ፣ ነፃ የትምህርት ዕድል ማስረጃ... የመሳሰሉትን ማቅረብ አይጠበቅባቸውም፡፡ በቅርቡ በሚኒስትሮች ም/ቤት በፀደቀው የአገልግሎት ክፍያ ተመን ላይ ፓስፖርት በአንድና በአምስት ቀናት ውስጥ በአስቸኳይ ለማግኘት የተቀመጠውን ክፍያ " መክፈል የቻለ ሁሉ " ፣ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንደሚሆን የኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ግንበቶ መናገራቸውን ሪፖርተር ገልጿል። ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ለሪፖርተር ጋዜጣ በሰጡት ቃል የተናገሩት ፦ - #በአስቸኳይ_ፓስፖርት ለማግኘት የተቀመጡትን ቅድመ ሁኔታዎችን ለማንሳት ዝግጅት እየተደረገ ያለው የአስቸኳይ ፓስፖርት አሰጣጡ ከሙስናና ከብልሹ አሠራር ጋር የተያያዘ በመሆኑ ነው፡፡ - " አስቸኳይ ፓስፖርት ከውስጥ ሠራተኞች ተነጋግረን እናስጨርሳለን " የሚሉ ደላሎች አሉ ከብልሹ አሠራሮች ጋር በተያያዘ ፣ በዓመት ግፋ ቢል ከ50 ሰዎች በላይ እያባረርን ነው። ከአስቸኳይ ፓስፖርት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ችግሮችን ሥር ነቀል በሆነ መንገድ ለመፍታት ያስችላል ተብሎ የታሰበው መፍትሔ አገልግሎቱን ለማግኘት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ማንሳት ነው። - አሁን ባለው አሠራር ፓስፖርት በአስቸኳይ ለማግኘት ከሚያስችሉ ማስረጃዎች መካከል ፦ • ወደ ውጭ ሄደው መታከም እንዳለባቸው የሚገልጽ የሕክምና ደብዳቤ ፣ •  ለሁለተኛ ዲግሪና ከዚያ በላይ የሆነ የትምህርት ዕድል ማግኘትን የሚገልጽ ደብዳቤ • የዲቪ ሎተሪ ዕድል ማግኘትን የሚያሳይ ማስረጃ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ እነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች ተነስተው ሥራ ሲያስጀምር ደንበኞች የሚስተናገዱት በአዲሱ የክፍያ ተመን ይሆናል። - ቅድመ ሁኔታዎችን አንስቶ አገልግሎቱን ለመጀመር ጥናት ተጠንቷል፤ ይህንን አገልግሎት ለማስጀመር የፓስፖርት ወረቀት ፣ ላምኔት ፣ የማተሚያ ቀለም እና የቴክኖሎጂ ሥርዓቱ መለዋወጫዎችን ... የመሳሰሉ ግብዓቶች መሟላት እንዳለባቸው በጥናቱ ታይቷል። የሚግሬሸንና ዜግነት አገልግሎት የኦንላይን ፓስፖርት ቡድን መሪ አቶ ዳንኤል የሻነው ለሪፖርተር የሰጡት ቃል ፦ • በአገልግሎቱ ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ የአስቸኳይ ፓስፖርት የሚሰጥባቸው መስኮቶች ሁለት ናቸው የአስቸኳይ ፓስፖርት አገልግሎትን ያለገደብ ለማስጀመር እንዲቻል ቢያንስ ስድስት መስኮቶች መኖር አለባቸው። • አገልገሎቱን ለማስጀመር ሚያስፈልጉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተጀምሯል ፤ ምን ያህል ብር እንደሚጠይቅም አዘጋጅተን ለሚመለከተው ክፍል አቅርበናል። • አገልግሎቱ እንዲጀመር ተጨማሪ በጀት ይጠይቃል ፤ በጀቱ የሚፈቀድልን ከሆነ #በቅርብ_ወራት ውስጥ ይኼንን አስጀምረን አገልግሎት አሰጣጡን እናሻሽላለን። አሁን ያለው የአስቸኳይ ፓስፖርት ክፍያና የሚሻሻለው ክፍያ ምን ይመስላል ? አሁን በሥራ ላይ ባለው አሠራር መሠረት ባለ 32 ገጽ ፓስፖርት በ5 ቀናት ውስጥ በአስቸኳይ ለማግኘት 2,186 ብር የሚከፈል ሲሆን፣ ይኼንኑ ፓስፖርት በሁለት ቀናት ውስጥ ለማግኘት 3,279 ብር ክፍያ ይፈጸማል፡፡ በቅርቡ በሥራ ላይ መዋል ይጀምራል የተባለው አዲስ የአገልግሎት ክፍያ ተመን በ5 ቀናት ውስጥ ባለ 32 ገጽ ፓስፖርት ለማግኘት የሚጠየቀውን ገንዘብ ወደ 5,000 ብር አሳድጎታል፡፡ ፓስፖርቱን በአንድ ቀን ለማግኘት ደግሞ 6,500 ብር ክፍያ መፈጸም እንዳለበት ደንቡ ያስረዳል፡፡ የባለ 64 ገጽ ፓስፖርት በ5 ቀናት ውስጥ ለማግኘት 6,500 ብር የሚከፈል ሲሆን፣ በአንድ ቀን ለማግኘት የሚከለፈለው ክፍያ 8,000 ብር ይደርሳል። 🇪🇹 ከፓስፖርት ጋር ለተያያዘ አገልግሎት ፈላጊዎች ኢምግሬሽን መሰለፍ ድሮ ቀረ ጊዜዎትን ይቆጥቡ በቤትዎ ሆነዉ ቀጠሮ ያስይዙ ✔️የጠፋ ፓስፖርት ኮፒ እና ቁጥር      ✔️ፖስፖርት ለማሳደስ ✔️አዲስ ፖስፖርት ለማዉጣት ✔️ለጠፋ ፓስፖርት ✔️የስም እና የ እድሜ ቅያሪ አገልግሎት 🇪🇹ዉድ ደንበኞቻችን ቀደም ሲል እንሰጥ የነበረዉን የ ኦን-ላይን(Online) ፓስፖርት አገልግሎት በተቀላጠፈ መንገድ መስጠታችንን እየገለፅን፤በፋጥነት ይህንኑ እድል እንድትጠቀሙ በአክብሮት እናሳዉቃለን። ✅አዲስ አበባ ክልል ላይ አገልግሎት የሚሰጡበት ቦታዎች ▫️ድሬዳዋ ▫️አዳማ ▫️ጅማ ▫️ባህርዳር ▫️ደሴ ▫️ሀረር ▫️ሰመራ ▫️ሀዋሳ ▫️ሆሳህና ⚡️⚡️⚡️Dear Clients⚡️⚡️⚡️ We are Very happy to inform you that, We are doing the online passport service appointment Efficiently, Hence We Sincerely Encourage all Of You to Seize this opportunity in the earliest possible time. ✅ለበለጠ መረጃ:- ▫️8133 ይደውሉ። 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:- ☎️ ለበለጠ መረጃ       ✅ If you need any service or questions related to Passport Use Below Users. ✅ የትኛውንም አገልግሎት ወይም ከፓስፖርት ጋር የተያያዘ ጥያቄ ካሎት ከታች ባለው ሊንክ ይላኩልን።            📩 Service line 1⃣ http://t.me/ImmigrationAndCitizenshipService            📩  Service line 2⃣ http://t.me/PassportOnlineService_ICs                      ☟☟☟ ✅Our official Facebook Group 🔻https://facebook.com/groups/608915346969035/ ✅ Our Official Telegram Group 🔻https://t.me/Ethio_passport_online ✅ Our Official Telegram channel 🔻https://t.me/Ethiopian_online_passport

We wish you Good luck for Dv 2024 lottery you should rember that the result will be announce May 7,203 G.C keep the the conformation numebr check on the exact date for more accuracy to DS 260 Form and chance to get Visa. Thank you from Global Internet Cafe Asella.

🌐Location Of Global Internet Cafe  Asella https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8

#New#🎴Commercial Bank Of Ethiopia🎴 🚩For Fresh Graduates ▪️🚩▪️Registration Date: October 17 - 27/22 ▪️1.  Bank Trainee ▪️2.  Graduate Trainee ▪️3.  IS Trainee ▪️4.  IS Graduate Trainee ▪️5.  Legal Trainee ▪️6.  Legal Graduate Trainee ▪️7.  Engineer Trainee ▪️Find More Details here ✏️Share & Forward For Your Beloved Freinds https://globalintcafe.com/ ▪️Registration Date: October 17 - 27/22 🔸Our Website https://globalintcafe.com Global internet Cafe Asella

CBE (3).PDF1.51 MB

#New#🎴Commercial Bank Of Ethiopia🎴 🚩For Fresh Graduates ▪️🚩▪️Registration Date: October 17 - 27/22 ▪️1. Bank Trainee ▪️2. Graduate Trainee ▪️3. IS Trainee ▪️4. IS Graduate Trainee ▪️5. Legal Trainee ▪️6. Legal Graduate Trainee ▪️7. Engineer Trainee ▪️Find More Details here 💧💧💧💧💧 https://bit.ly/3D9sP7b ▪️Share & Forward For Your Beloved Freinds @Elelanajobs || @Elelanajobs ▪️Registration Date: October 17 - 27/22

🇺🇸INSTRUCTIONS FOR THE 2024 DIVERSITY IMMIGRANT VISA PROGRAM (DV-2024)

🇺🇸DV 2024/2O15🇺🇸 ✅ እረጅም አመት የስራ ልምድ ባላቸው Professional ባለሙያዎች DV 2024 መሙላት ከፈለጉ በአካል ወይም ባሉበት በonline ማስሞላት ይችላሉ ብዙዎችን በለእ
     🇺🇸DV 2024/2O15🇺🇸 ✅ እረጅም አመት የስራ ልምድ ባላቸው Professional ባለሙያዎች DV 2024 መሙላት ከፈለጉ በአካል ወይም ባሉበት በonline ማስሞላት ይችላሉ ብዙዎችን በለእድል ያደረገው  Global Internet Cafe October 05_2023 ማለትም መስከረም 25 ከምሽቱ 1 ማስሞላት እንደምንጀምር ስንገልፅሎት በደስታ ነው። ⚠️ልብ ይበሉ በአካል ሲመጡ በትክክል Global internet Cafe መሆኑን ያረጋግጡ። ✈️መልካም እድል!! ➖➖➖➖➖➖➖         ✅ለበለጠ መረጃ FAx:- 022-238-10-24 📞 +251911598600/01 🌐Location Of Global Internet Cafe  Asella https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8 🕹 Telegram Group https://t.me/Global_internet_service 🌐 Our Website https://globalintcafe.com 💥ONLINE service  you can send through telegram or email ▫️Telegram user @Global_Service7 📧Email info@globalintcafe.com

✅ DV 2024 DV በትክክል ለመሙላት የራሱ የሆነ መስፈሮቶች አሉት ለምሳሌ ፎቶ መሆን ያለበት:- ✏️ BackGround ሙሉ ነጭ ምንም አይነት Shadow የሌለበት ✏️Width 600 pixels ✏
✅ DV 2024 DV በትክክል ለመሙላት የራሱ የሆነ መስፈሮቶች አሉት ለምሳሌ ፎቶ መሆን ያለበት:- ✏️ BackGround ሙሉ ነጭ ምንም አይነት Shadow የሌለበት ✏️Width 600 pixels ✏️height 600 pixels ✏️edge type 2D/mask ✏️Res. 300 pixels/cm እና image type JPG file ሆኖ ነው resize image aspect ratio ነው የሚሰራው ከዚህ በተጨማሪም ሲሞላ ፎርሙ እና የድህረ ገፅ Situ ላይ በትክክል ስቴፖቹን(steps) መሞላት አለበት። ❗️2024 pdf Manual ከላይ የተለቀቀውን በትክክል ያንብቡት ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ ✅https://t.me/Global_internet_service

🇺🇸🇺🇸🇺🇸 DV-2023 🇺🇸🇺🇸🇺🇸▂▂▂▂▂Result▂▂▂▂▂ ✅ ብዙዎችን ባለ እድል ያደረገው Global Internet Cafe ዘንድሮም በ "DV 2023" ውጤት ይፋ እያደረግን እ
🇺🇸🇺🇸🇺🇸 DV-2023 🇺🇸🇺🇸🇺🇸▂▂▂▂▂Result▂▂▂▂▂    ✅ ብዙዎችን ባለ እድል ያደረገው Global Internet Cafe ዘንድሮም በ "DV 2023" ውጤት ይፋ እያደረግን እንገኛለን ባለ እድሎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ሞልታችሁ ውጤቱን ያላያችሁ እድሎ እንዳያመልጦት ውጤቱን ማየት አለባችሁ። ✏️DV 2023 ለሞላችሁ ከታች ባለው ሊንክ ውጤታችሁን መመልከት  ትችላላችሁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://dvprogram.state.gov ✅ Global internet Cafe ሞልታችሁ የእድሉ ተጠቃሚ ሆናችሁ ለኛ ያላማከራችሁን ሙሉ መረጃ ሳይኖራችሁ process ባጀምሩ ይመረጣል Full information በአካል መታችሁ ማግኘት ትችላላችሁ። 🎊እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ።🎊 ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella። 🇺🇸 DV_2024(Dv_2015) የመሙያ ቀን መስከረም 21 ይጀምራል። መልካም እድል!! ➖➖➖➖➖➖➖         ✅ለበለጠ መረጃ FAx:- 022-238-10-24 📞 +251911598601 🌐Location Of Global Internet Cafe  Asella https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8 🕹 Telegram Group https://t.me/Global_internet_service 🌐 Our Website https://globalintcafe.com

Dv 2023 ✅ For more information 👇👇 Winner at Global Internet Cafe