en
Feedback
Beya tech

Beya tech

Open in Telegram

🔥Technology Tips 🔥 🔥online work,🔥 🔥tutorial, how to video🔥 Subscribe my YouTube channel https://www.youtube.com/channel/UCUjoEjDElxlsLah-U3T5ZLw

Show more
1 473
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-730 days
Posts Archive
VPN ( Virtual private network) አንደኛው ጥቅሙ ለምሳሌ አንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ኢንተርኔት ተጠቃሚ VPN በሚያገናኝበት ጊዜ ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ሀገሮች ከአንደኛው ሀገር ሰርቨር
VPN ( Virtual private network) አንደኛው ጥቅሙ ለምሳሌ አንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ኢንተርኔት ተጠቃሚ VPN በሚያገናኝበት ጊዜ ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ሀገሮች ከአንደኛው ሀገር ሰርቨር ጋር ይገናኛል፡፡ ያ ሆነ ማለት ደግሞ ኢትዮጵያ ላይ የተዘጉ ወይም access ለማድረግ የማይቻሉ የኢንተርኔት መረቦችን( like facebook, telegram) እንዲጠቀም ይረዳዋል፡፡ ለስልክ ለምሳሌ SUPER VPN , THUNDER VPN የመሳሰሉትን ከPLAYSTORE ላይ እንዲሁም ለላፕቶት ኮምፒውተር PSIPHON VPN አይነት አውርዳቹ ተጠቀሙ፡፡

photo content

በአሁኑ ሰአት TELEGRAM አይሰራም ያላችሁ Use this Proxy or Use VPN https://t.me/proxy?server=cheha-ba-jan-khod-door-az-rokh-janan-khod-kardam.sbs&port=443&secret=7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3ttc24uY29t

HDO_Box_AF_2.0.9_MultiPatch_Mobile_Beta_Arm7.apk18.66 MB

X mas Trees
+1
X mas Trees

🟢 NETFLIX COOKIES ARE SUCCESSFULLY UPDATED www.cookies.ga ; www.cookiesflix.ga

sticker.webp0.03 KB

+2
netflix nov 17.txt0.05 KB

Netflix cookies updated November 16

Updated Netflix cookies አልሰራም ካላችሁ Comment ላይ አሳውቁኝ

Netflix በነፃ ይመልከቱ FREE NETFLIX cookies method https://youtu.be/NzkQdg2L7_s

Netflix.docx0.14 KB

Netflix.docx0.14 KB

Netflix.docx0.14 KB

[ { "domain": ".netflix.com", "httpOnly": true, "path": "/", "secure": false, "expirationDate": 1688466852, "name": "nfvdid", "value": "BQFmAAEBEEmmylXb2ypSG_zFseWJE7BgiJtnF3jqEQ-aVGGm74PVZD9QMOdrA2FH1w7_OzqeMMR4zIOBGpIljk_SBSkbfaR24847QdjHpA0vOYPzS8QeyZgpEEmIHGlS2QSPhljFBq9-K77m-DdQuKNgbg-H2SYy" }, { "domain": ".netflix.com", "httpOnly": true, "path": "/", "secure": false, "expirationDate": 1692361367, "name": "NetflixId", "value": "ct%3DBQAOAAEBEFdnfT1LOTl_wjsSz07JEfGCYFhk3vsr_2WHE5gcmmvmykl2oOsIGKy9V4SKba1RsnbR6oc5bWFetByuFaKbBS4pbgZHFfgllMolrQP6dlNV464OvcqLzeF09PWhPJAQMiEq5OvYGDCXwpx1thrh-mmvzM1NV6tsGF-Uswb8hY9pml4itFsx5G9epsJ9iB5Ea0FuV9gk3tiqLGkCa4U598mjbgrMEenoUcWuYQInBLP3pQ_vXJLNq51aDDJtvR---OsqRu58J5KVNH1_Xo1IX2htuaJH7KIaYLgyfeE-Bmja9J4LloSOQ5SLuWFCmUZEB9z-Rj6sWgsN4OzkT6h5dGPCbKjKJMxUiljH1OrbgkUz6Es9T5rbPHOBX6sHRbytpOoT5mfhw_DlRwEjF1XlPgCXUWrglPqyFdcbRybxH64NOHgx5Khr1OYj1b8Q0zdEdrChybPy8Gtf-MH_UvHkAlWUv_4sLUWpHfi33c7ilAitneXCxWh9w4MsMEYeUS5o3UGN0wAY2KG6hsp5EdvkEEaTG4SrTQXX_8xIIodqilW0f0PntXRCsuF4-8RNPnaS-F5oFBOjt_pj5aVloRmxts7BGly8uhQOcqI4EPSqbO8MTa5hcpC1FOLEu8Dn-OolxgkfcshjidweR70plCicm0Wb02qA-MoplPwg9Hr22tdKY8AJuVUpS3R4vGeOWbCgm3xNrpvOX75c1AOMiqc4NfNDeY1Revkz4VNNWRMrF005VbKbOrJ9aGO2loiVSoYDHOHOXIU6OFOApN3zDrg8FUIbonFDyFzrBU7PhoEuUdKVEHiT0HjCvebLxajeUpm6J8Bb%26bt%3Ddbl%26ch%3DAQEAEAABABTdvo3LULbTWSJcWYNCwuv03MVNl5-jh9g.%26v%3D2%26mac%3DAQEAEAABABR0XgHdnr7UieGVIo9qKcmDk-HSadvTeQY." }, { "domain": ".netflix.com", "httpOnly": true, "path": "/", "secure": false, "expirationDate": 1692361367, "name": "SecureNetflixId", "value": "v%3D2%26mac%3DAQEAEQABABSLqU-_dvrm2pDAKGyeU4uQ9WFaHSkuTF4.%26dt%3D1660825366718" }, { "domain": ".netflix.com", "httpOnly": true, "path": "/", "secure": false, "expirationDate": 1692372213, "name": "OptanonConsent", "value": "isIABGlobal=false&datestamp=Thu+Aug+18+2022+23%3A23%3A33+GMT%2B0800+(Singapore+Standard+Time)&version=6.6.0&consentId=eff9e375-94b7-44f5-b491-ac06d4f73884&interactionCount=1&landingPath=NotLandingPage&groups=C0001%3A1%2CC0002%3A1%2CC0003%3A1&hosts=H12%3A1%2CH13%3A1%2CH51%3A1%2CH45%3A1%2CH46%3A1%2CH52%3A1%2CH48%3A1%2CH49%3A1&AwaitingReconsent=false" }, { "domain": ".netflix.com", "httpOnly": true, "path": "/", "secure": false, "expirationDate": 1692383780, "name": "memclid", "value": "e0cb7f3a-3361-408b-9046-c52e4c2d37e4" }, { "domain": ".netflix.com", "httpOnly": true, "path": "/", "secure": false, "expirationDate": 1660849765, "name": "profilesNewSession", "value": "0" } ]

ኢትዮ ቴሌኮም የ " ኢ-ሲም " አገልግሎት መጀመሩን ከሰሞኑ ማስታወቁ ይታወቃል። " ኢ-ሲም " በቀላሉ ከስልክ ቀፎ ጋር በማናበብ ብቻ የሞባይል ስልክ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ ሲሆን ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ፤ " ቸርችል ጎዳና " በሚገኘው የፕሪሚየም አገልግሎት ማዕከሉ ማግኘት እንደሚቻል አሳውቋል። በቅርቡ ፤ በሁሉም የአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቹ አገልግሎቱን መስጠት እንደሚጀምር ገልጿል። የኢ-ሲም አገልግሎት የሚሰጣቸው ጥቅሞች ምንድናቸው ? - ቀላል እና ብቁ የኔትወርክ ግንኙነት፤ - በአንድ ስልክ ከአንድ በላይ የአገልግሎት ቁጥር መጠቀም የሚያስችል፤ - ሲም ካርድ እየቀያየሩ መጠቀምን ያስቀራል፤ - ላፕቶፕ ፣ ስማርት ሰዓት ፣ ታብሌት የመሳሰሉትን በቀላሉ ለማገናኘት ፣ ለአምራቾች፣ አከፋፋዮች እና አገልግሎት ሰጪዎች፣ ለትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እንዲሁም የተለያዩ ዲጂታል ዲቫይሶችን በቀላሉ በማገናኘት ቀልጣፋ አገልግሎት የማግኘት ፍላጎት ላላቸው ሁሉ የቀረበ መሆኑን ኢትዮ ቴላኮም ገልጿል።

ዧ

🌼🌻🌼🌻🌼🌻እንኳን አደረሰን:አደረሳችሁ···· 🌻🌼🌻🌼🌻🌼 🌺እንኳን ለ2015ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሰን።አዲሱ ዓመት 🌸የፍቅር ፣ 💐🌷🌹🥀🌼🍎 🌹🌹የደስታ፣ 🌺�
🌼🌻🌼🌻🌼🌻እንኳን አደረሰን:አደረሳችሁ····  🌻🌼🌻🌼🌻🌼 🌺እንኳን ለ2015ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሰን።አዲሱ ዓመት 🌸የፍቅር ፣            💐🌷🌹🥀🌼🍎 🌹🌹የደስታ፣            🌺🌺🌺🌺🌻🌻 🌹🌹🌹የጤና፣          🥀 🌼🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻የአብሮነት ፣      🌼🌻🌺🌺🌺🌺 ይሁንልን ።🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌸🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌻🌻🌻                                                         🌼🌻🌼🌻🌼መልካም አዲስ አመት።🌻🌼ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃት።🙏🙏🙏🌼🌺🍀🌼🌺🍀 🌻2015🌻

Huawei y9 Storage 128 GB RAM 6GB Size 6.5 inch Great Battery life Price 12,500 Birr
+1
Huawei y9 Storage 128 GB RAM 6GB Size 6.5 inch Great Battery life Price 12,500 Birr