cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Arat kilo media አራት ኪሎ ሚዲያ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
2 955
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ጥቅምት 11/2015 ልደታ ከፍተኛው ፍርድ ቤት አንደኛ ፀረ ሽብርና የህገ መንግስት ጉዳዮች በዋለው ችሎት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የሚከተለውን ብይን ሠጥቷል ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በተከሠሰበት 1ኛ እና 2ተኛ ክስን ፍርድ ቤቱ ሙሉ በሙሉ ነፀ ያለው ሲሆን በ3ተኛውን ክስን በተመለከተ በአዎጅ ቁጥር 11/2012 አንቀፅ መሠረት ክሱ ተቀይሮ በጥላቻ ንግግረና ሀሠተኛ መረጃ ስርጨትን ለመከለከልና ለመቆጣጣር በወጣ አዎጅ መሰረት እንዲከለከል ብይን ተሠጥቷ:: የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን መከላከያ ለመሠማት ችሎቱ ለህዳር ሁለትና አምስት 2015 ቀጠሮ ሠጥቷል።
Show all...
00:29
Video unavailableShow in Telegram
"በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ነገር ይቋጫል… ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች" - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
Show all...
8.84 MB
03:07
Video unavailableShow in Telegram
የህወሃት ታጣቂዎች የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ሲያሰቃዩ የሚያሳይ ምስል ከወጣ በኋላ ከፍተኛ ቁጣ ቀስቅሷል።
Show all...
26.86 MB
00:25
Video unavailableShow in Telegram
ከተሾሙ አጭር ጊዜ የሆናቸው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን ለቀቁ።
Show all...
7.31 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የአፍሪካ ህብረት የድርድር ቡድን የኢትዮጵያን መንግስት እና ህወሃትን ለሰኞ ጠርቷል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የክብር ዶክተር ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተበረከተላቸውን የክብር ዶክትሬት ለመቀበል ባሕርዳር ከተማ ገብተዋል። ዛሬ ረፋዱን ወደ ባሕርዳር ሲገቡ ብፁዓን አባቶች፣ ሊቃውንት፣ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችና የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ከደቂቃዎች በኋላ በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው በደማቅ ሥነ-ሥርዓት የክብር ዶክትሬታቸውን ይቀበላሉ።
Show all...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለዛሬ እሁድ ነሐሴ 29/2014 ዓ/ም የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ሳይካሔድ ቀረ። ፓርቲው የጠራው ስብሰባ ያልተካሔደው ከ45ቱ ቋሚ እና 5 ተለዋጭ አባላቱ መካከል 15 ያሕል ብቻ በመገኘታቸው እና የስብሰባ ኮረም ባለመሟላቱ መሆኑ ታውቋል። ይህም የሆነው በፓርቲው የጠቅላላ ጉባኤ እና ሪፎርም አጀንዳ ምክንያት በከፍተኛ አመራሮቹ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ምክንያት እንደሆነ አንዳንድ አባላት ገልፀዋል ። Blue24
Show all...
00:31
Video unavailableShow in Telegram
የሱዳን ካርቱም አየር ማረፊያ በጎርፍ መጥለቅለቁ ታውቋል።ሱዳን ከግብፅ ጋር ሆና አባይ አይገደብ በማለት እስክስታ የምትመታው ይህንን ሁሉ ተሸክማ ነው።ለማንኛውም ይህ የዛሬ ምስል ነው።
Show all...
4.32 MB
ውሳኔ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ በቀረበ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ተወያይቶ በሥራ ላይ እንዲውል ወሰነ።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.