cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

XL MEME ZONE HIGHSCHOOL

xlmemezone ➣admin @abika18 WE GOT MEMES HOT CHICKS PICS EVERY THING WHATS HAPPNING IN EXCEL GN ENDEZA BLEN ANSEKSACHUM

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
172
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#NewsAlert የትምህርት ሚኒስቴር ለተወሰነ ጊዜ ትምህርት ተዘግቶ የዘማቾች ሰብል እንዲሰበሰብ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ከክልል የትምህርት ጽሕፈት ቤቶች ጋር በመወያየት ውሳኔ በተሰጠባቸው ሀሳቦች ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ሀገሪቱ አሁን ያለችበት ሁኔታ የሁሉንም ዜጋ ኀላፊነት እና ትብበር የምትፈልግበት በመሆኑ ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2014 ዓ.ም የመማር ማስተማሩ ተግባር ለተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች፣ መምህራን እና ሠራተኞች በጦርነቱ የዘማች አርሶ አደሮችን የደረሰ ሰብል በመሰብሰብ ቤተሰቦችን በመርዳት ትብብር እንዲያደርጉ ወስኗል፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፥ " ለዘመቱ አካላት የሚሆን የስንቅና የደም ልገሳ በማድረግ የዜግነት ግዴታን የምንወጣበት ጊዜ ነው " ያሉ ሲሆን " ተማሪዎች ትምህርት በሚቋረጥበት ጊዜ ከትምህርታቸው ሳይዘናጉ የወገን ጦርን የሚረዱበትና የሀገር ፍቅራቸውን የሚያሳዩበት ይሆናል " ማለታቸውን አሚኮ ዘግቧል። @tikvahethiopia
Show all...
Came back from school and i dont remember shit🗿👍
Show all...
animation.gif.mp40.49 KB
😭😭😭😭😭😭
Show all...
ሰላም ተማሪዎች! የExcel Axademy የ2014 ዓም የት/ት ዘመን ረቡዕ መስከረም 19 ይጀመራል። በዕለቱ የተሟላ ዩኒፎርም ካለበሱ ተማሪዎች ወደ ት/ቤት አይገቡም። ለመጀመሪያ ሳምንት ግማሽ ቀን ነው። ሠርቪስ በዕለቱ ይጀምራል። አመሠግናለሁ።
Show all...
Man ብዙ አይነት አጭቃባጭ አይተህ ሊሆን ይችላል ነገር ግን በበዓል ማግስት ት/ትቤት እንደሚሄድ አይሆንም👀 @THE_AREKE_PIC🇪🇹
Show all...
Show all...
TALKING TO THE MOON [KASSIOPIAS REMIX] SLAP HOUSE

በፈረቃ ሲሰጥ የነበረው የትምህርት ሒደት ወደ መደበኛው እንደሚመለስ ተገለጸ በዓለም ዐቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በፈረቃ ሲሰጥ የቆየው ትምህርት በ2014 የትምህርት ዘመን ወደ መደበኛው እንደሚመለስ ትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ፡፡ የኮቪድ-19 ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እንዲረዳ በማሰብ በ2013 የትምህርት ዘመን ላይ በፈረቃ ሲሰጥ የነበረው ትምህርት እና ተማሪዎች ሲማሩበት የነበረው የቀናት ቁጥር በሳምንት ወደ ሦስት ቀን ተቀንሶ ተማሪዎች በቀናት ፈረቃ ተምረው ያሳለፉ ሲሆን፣ ከሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ጀምሮ ወደ ነበረበት ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ የትምህርት ጊዜውን ለመመለስ መታቀዱን በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ቤት መሻሻል ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት ከተማ ቀውይ ተናግረዋል፡፡ ምንጭ፡አዲስ ማለዳ @Free_Education_Ethiopia Stay Safe!
Show all...
Instagram ላይ follower እንዲጨምርለት የሚፈልግ በ ዉስጥ መስመር ያናግረኝ @instapromotione
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.