cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ETHIO TIK TOK

️╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲ ▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲ ╱▂▂▂▂▂▂╱╱👇▕╋▏╲╲ ▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ ▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ╋| የtik tok ግሩፕ ቤተሠቦች 😱ዘና 😁ፈታ 😂😂😂😂😂 💃ብትን ማለት ነው፨ Any comment Yet👀 💎💎💎💎💎💎💎 💎💎💎💎💎💎💎

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
269
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሁለት ፍቅረኞች አብረው እየደነሱ ነው። ወንዱ ፦ ፍቅሬ አንቺን ከማግኘቴ በፊት ህይወቴ በረሀ እንደነበር ታውቂያለሽ? ሴቷ፦ ለዛ ነው ለካስ እንደ #ግመል ምትደንሰው 🐪 @hulum123
Show all...
ዛሬ የሆነ ሰውዪ መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ ሲያለቅስ አግኘቼው ምነው ስለው 1000 ብር ጥዪ ነው አለኝ እኔም አሳዘነኝና 100 ብር ሰጠውት። ምን ልላቹ ፈልጌ ነው ለሰው ያለው ሰው ነው ፡ አሁን እኔ መሬት ላይ ካገኘውት 1000 ብር 100 ብር ብሰጥ አልጎዳ ነገር 😂😂
Show all...
…በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው። ❖አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል። ❖አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል። ፠ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል። ፠እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ! ፠ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን! ❤️❤️❤️❤️ፈጣሪህ ይከፍልሀል❤️❤️❤️❤️❤️

ልለይሽ አልፈቅድም
Show all...
eche nat engede
Show all...
የጋዋደኛዬ ናት ግን ስትጀናጀን አይን የላትም
Show all...
Alwekuhim
Show all...
Kalkidan tesfaye endet nesh
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.