cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

خير الناس انفعهم لناس

نسعى لتقديم ما يرضي الله عزّ وجل نهتم بكل ما ينفع الناس من الخير في الدنيا والآخرة የሰው ልጅ የተፈጠረበት ዋና አላማ አላህን በብቸኝነት ለማምለክ ነው.

Show more
Iraq196 066The language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
181
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የአሹራ ፆም ሙሐረም 10 ነብዩላህ ሙሳ(ዓ.ሰ) ከአንባገነኑ የፊርዓውን ጭቆና ነፃ የወጡበት ቀን ነው:: ይህን ቀን አንድ ቀን ቀደም ተብሎ ሙሐረም 9 አልያ ሙሐረም 11ን በማስከተል መፆም ይወደዳል:: - ረሱል ስለ አሹራ ፆም ሲናገሩ "ምናልባት ለሚቀጥለው አመት በህይወት ከቆየሁ ዘጠነኛውንም እፆማለሁ ብለዋል (ሶሒሁ ሙስሊም 1134) ይህን ቀን መፆም የአላህ መልዕክተኛ(ሰዓወ) "የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለው ብለዋል (ሶሒሁ ሙስሊም 1163) ቤተሰባችንንም ሌላውንም ይህን መልዕክት እናስታውስ! @quranabandba
Show all...
تختمه تلاوةً؟ تفرح ‏تختمه حفظًا؟ تفرح ‏تختمه مراجعةً؟ تفرح ‏الفرحة بالقرآن لا تنتهي، ستفرح معه دائمًا، من أول يوم تبدأ به حفظه إلى يوم أن تلقى الله وتُلبس والديك تاج الوقار بإذن الله #إقرأ_وارتق
Show all...
مَّثَلُ الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ كَمَثَلِ حَبَّةٍ أَنبَتَتْ سَبْعَ سَنَابِلَ فِي كُلِّ سُنبُلَةٍ مِّائَةُ حَبَّةٍ ۗ وَاللَّهُ يُضَاعِفُ لِمَن يَشَاءُ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ [ አል-በቀራህ - 261 ] የእነዚያ ገንዘቦቻቸውን በአላህ መንገድ የሚለግሱ ሰዎች (ልግስና) ምሳሌ በየዘለላው ሁሉ መቶ ቅንጣት ያለባቸውን ሰባት ዘለላዎች እንደ አበቀለች አንዲት ቅንጣት ብጤ ነው፡፡ አላህም ለሚሻው ሰው (ከዚህ በላይ) ያነባብራል፡፡ አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡ الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُم بِاللَّيْلِ وَالنَّهَارِ سِرًّا وَعَلَانِيَةً فَلَهُمْ أَجْرُهُمْ عِندَ رَبِّهِمْ وَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ [ አል-በቀራህ - 274 ] እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በሌሊትና በቀን በድብቅም በግልጽም የሚለግሱ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው፡፡ በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም፡፡ @ https: https://telegram.me/Ibnuhajer JOIN 👆👆👆👆👆👆
Show all...
ኢብኑ ሀጀር የእውቀት ምዕራፍ

@ https:

https://telegram.me/Ibnuhajer

የኢብኑ ሃጀር የዕውቀት ምዕራፍ ዋና አላማው ...... የሸሪዓን ትምህርት መማር እየፈለጉ ነገር ግን በኢኮኖሚ እጥረት እንዲሁም በተለያየ ምክንያት በቤት ውስጥ ተቀምጠው ያሉ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን የሚያስፈልጋቻውን ወጪ በመሽፈን የዲን ትምህርትን ማስተማር ነው::

#ማሻ_አላህ በ80 አመቷ ቁርዐንን በቃሏ የሃፈዘችው እናት ♥
Show all...
dua1_mp3.mp32.28 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.