cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

💥እንቁ ᴛᴜʙᴇ™💥

🎀..ችግሮችህ በሙሉ ሰው ሰራሾች ናቸው ስለዚህም በሰው ይፈታሉ ምንም አይነት ሰው ሰራሽ ችግሮች ከሰው አቅም በላይ ሊሆኑ አይችሉም••🎀 For any comment & cross👇 @KERODINA ከቆያችሁ ብዙ ነገር ታገኛላችሁ If you stay, you will find a lot

Show more
Advertising posts
6 074
Subscribers
No data24 hours
-367 days
+7630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

​​​​   ❣ :¨·.·¨: ❣ ያሜናዳብ ♥️ ┈┈••◉❖◉●••┈🌺 💢ክፍል 14 ❣እውነትኛ የፍቅር ታሪክ🌹 🥀የመጨረሻው ክፍል ከ 400 like ቡበላ ይቀቀቃል 💗 ልክ በሳምንቱ ጆን ወደ አ/አ ነይ አለኝ እናቴን ለመጀርመርያ ግዜ ስለያት ልቤ ተረበሸ ግን ህይወት መቼስ እንደ ፈለጉት አይኖር አ/አ ስገባ ጆን ተቀበለኝ ሳየው በቃ ነፍሴን ያገኘውት ያህል ነበር ደስ ያለኝ ውበቱ ለጉድ ነው በጣም አምሮበታል አቅፎ ሰላም አለኝና ሻንጣዬን መኪና ውስጥ ከተተልኝ መኪና ውስጥ እንደ ገባን ሹፌሩ ሰላም አለኝ ሳየው ከዚህ በፊት ከሀዋሳ ስንመጣ የተቀበለን ሹፌር ነው ሰላም አልኩት ካፒታል ሆቴል ነበር ክላስ የያዘው እኔ የገረመኝ እና ጥያቄ የፈጠረብኝ ነገር ጆንን እስካየሁት ድረስ ትላልቅ ሆቴል ነው ለማረፍም ለመመገብም የሚይዘው ታድያ እንዴት እኛ ቤት ዶርም ሊይዝ ቻለ ብዬ በተደጋጋሚ ራሴን እጠይቃለሁ በዚህ መሀል ከሁለት ቀን በኋላ ዛሬ በረራ ታደርጊያለሽ አንቺ ሲለኝ ደነዘዝኩ በጣም ግራ ተጋባሁ ወዴት ነው ብቻዬን የምሄድ አልኩት ወደ ምትፈልጊበት ነዋ አለኝ ጀን አትቀልድ አልኩኝ እየሳቀ ባክሽ አብረን ነው ምን ሄድ እንዴት ብቻሽን እለቅሻለሁ አለኝ ተመስገን አምላኬ አልኩኝ ሁሉም ነገር ከአቅሜ ባለይ ሁኖብኛል ጆን ያደርገልኝን ሳስብ ለመናገር አቅም ያንሰኛል በቃ ጆን ማለት ለእኔ ሁሉ ነገሬ ነው ማታ ሁለት ሰዓት ላይ ቦሌ ዓለምአቀፍ ኤርፖርት ሄድን ውስጤ ምን እንደ ሆነ ባላውቅ በፍረሀት ተንዘፍዝፏል ልክ ወደ ፍተሻ እስክን ደርስ ምንም የማውቀው ነገር የለም ፖስፖርቴን እና ቪዛዬን የያዘው ጆን ነው ልክ Backgroundu ላይ ሳየው ወደ አሜርካ መሆኑን አወኩ በድንጋጤ ውሀ ሆንኩ ፍተሻው ላይ ፖስፖርቴን ሰጠኝ ጆን አልኩኝ ደንግጬ ትዙ አለኝ መልሶ እዛው ላይ ተጠመጠምኩበት ያቀን ለእኔ ከምንም በላይ ነበረ በልቤ ደስታዬን እንደበዛከው ፈጣሪ ደስታህን ያብዛልህ ጆን አልኩኝ ብቻ ሁሌም በሱ ደስተኛ ነኝ በዚህ መሀል ስንት ነገር አልፌ texas ገባሁ እድሜ ልኬን አልሜ ያልተሳካልኝን ጆን ህልሜን አሳካልኝ በቃ ሁሉም ነገር ብርቅ ሁኖብኛል ከምንም በላይ የገረመኝ ግን ጆን የሚኖርበት ቤት ነው አሜርካ ላይ እንደዚህ አይነት ቤት ውስጥ የሚኖር ልጅ ሳይቸግረው እንዴት እኛ ዘንድ ዶርም ሊይዝ ቻለ ብዬ በጣም ጥያቄ ፈጠረብኝ አሁን በዚህ ሰዓት ከእኔ በላይ ደስተኛ የለም በርግጥ አይደለም የሚፈልጉት ሰው ጋር በአንድ ቦታ መኖር ይቅርና ቀጣይ ህይወታችን የምንወደው ሰው ጋር እንደ ምናሳልፍ ስናውቅ ራሱ በተሰፋ እንሞላለን በዚህ መሀል ጆን አዲስ ሲምካርድ ና ሞባይል ሰጠኝ አመስግኜ ተቀበልኩ ቶሎ የደወልኩ ለእናቴ ነበረ ድመጿን ስሰማ በጣም ደስ አለኝ ዛሬ ብሞት አይቆጨኝም አለችኝ ሁሌም ምኞቴ አንቺ የምትፈልጊውን ነገር ላደርግልሽ ነው ልጄ ዛሬ ይሄው የፈጣሪ ፍቃድ ሆነና ተሰካልሽ አለችኝ እናቴ ምንም ከሀገር እንድወጣ ከአይኗ እንዳልርቅ ብትፈልግም ፍላጎቴ ስለ ሆነ ብቻ መቃወም አልፈለገችኝም እናቴን አውርቼ እንደ ጨረስኩ አክስቴ ስልኩን ተቀብላ እንዳትዘጊው አለችኝ ቆይኝ እዳሪ ልውጣ ብላ እንደ ልማዷ እዳሪ ወጣች ማንም ይሁን ሰው ጋር ተቀምጣ ስልክ ማውራት አትወድም አክስቴ ጋረም ብዙ አዋራን በደቂቃዋች ውስጥ የሰጠችኝ ምክር ለነገሮች ቦታ እንድሰጥ አድርጎኛል በዚህ መሀል የጆን አህት ልዩ ስታየኝ ጨወች በጣም ነበረ ደስ ያላት አቅፋ አለቀኝ አለች ወይኔ አምላኬ አውቀህ መስሎኝ ነበር እኮ አለችው ጆንን በዚህ መሀል ግን ያልጠበኩትን ነገር… 🌞 የመጨረሻው ክፍል 💗 ከ 40 ❤️ vote ቡሀላ ይ🀄️ጥላል....💗 ይቀጥላል.... ሌላ ታሪክ ቶሎ እንዲጀምር አንብባችሁ ስትጨርጨሱ vote ማድረጎን እና comment መፃፎን እንዳይረሱ!!!📬          🫴🏾ይ🀄️ላ🀄️ሉን! 🫶🏾      🍁@fegegta_bcha🍁      🍁@fegegta_bcha🍁 •════•••💛🍃🌺🍃💛•••════•  •════•••💛🍃🌺🍃•••════ For comment 👉 @KERODINA
Show all...

🚨ኖትኮይን በቅርቡ ሊስት እንደሚደረግ ይጠበቃል ሊስት ሲደረግ ግን የአገልግሎት ክፍያ/Gas Fee መጠየቁ አይቀርም ለዚህም ቶን ኮይን ያስፈልገናል ይህ ኮይን በቴሌግራም ዋሌት ላይ ባሁኑ ሰአት ከ650 - 700 ብር ድረስ ይሸጣል ነገር ግን ይሄን ኮይን ቀላል ታስኮችን በመስራት ብቻ በነፃ የሚሰጡን ቦቶች አሉ ✔️ከነዚህ ቦቶች ውስጥ አንዱ ፕሪቶን ድሮፕ የሚባል ቦት አለ ለመጀመር ይሄን ሊንክ በመንካት ማስጀመር 🫴 https://t.me/preton_drop_bot?start=6861c33b-b091-4f7b-8b39-dda5116fc1fd 💥በመቀጠል የሚመጣውን ቻናል(https://t.me/preton_drop_bot?start=6861c33b-b091-4f7b-8b39-dda5116fc1fd ጆይን ማድረግ ከዛም የሚሰጣችሁን ሊንክ ለሌሎች በማጋራት $TON ኮይን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል ። 📌ልክ 1 TON እንደደረሳችሁ በቀጥታ ወደ ዋሌታችሁ ማስተላለፍ ትችላላችሁ 🎄
Show all...
👍 1
❤️❤️ለእዚች እናት ❤️❤️ 10000 Like ያንሳታል❤️❤️
Show all...
❤ 987
preton ሚባል bot ሲሆን የሰራቹትን Ton ወድያውኑ Withdraw ማረግ ትችላላቹ እንዳያመልጣቹ በ1 ድንጋይ 2 ወፍ ሚባለው በዚ bot ነው 1ኛ ነገር Ton ታገኙበታላቹ 2ተኛው preton ሚባለውንም ቶክን ታገኙበታላቹ ስለዚ በፍፁም እንዳያመልጣቹ በዚ https://t.me/preton_drop_bot?start=6861c33b-b091-4f7b-8b39-dda5116fc1fd start ብላቹ ግቡና የቻናላቸውን username ሲያመጡላቹ join አርጋቹ check subscription ሚለውን ንኩትና Calculate አድርጉ ይላቹአል እኔን ለምሳሌ 41+4 ብሎ ነው የጠየቀኝ ከዛ 45 ስለው ቀጥታ ከፍቶልኛል ከዛ language enlgish ብላቹ ከመረጣቹ በኋላ ከናንተ ማረግ ሚጠበቀው ብዙ preton እና Ton አንድላይ መሰብሰብ ነው 1 Ton ሲሞላ ቀጥታ withdraw ማረግ ትችላላቹ preton ሚባለውን ደግሞ ጊዜው ሲደርስ withdraw ማረግ ትችላላቹ ከዚኛውና ከPrivate bot ማገኘውን ለናንተ Giveaway ሰጣለው ከናንተ ማረግ ሚጠበቀው 2ቱም ላይ በስትክክል መመዝገብ ነው
Show all...
1
🔥ከአርቲስቶች መንደር 💋 የማን አድናቂ ኖት? 👉ፍስሀ ካሳሁን (ማንዴላ) 👉ታሪኩ ባባ 👉ግሩም ኤርሚያስ 👉ሰላም ተስፋዬ 👉ሄለን በድሉ 👉ሀናን ታሪቅ 👉ሄኖክ ድንቁ …… see all
Show all...
JOIN
​​❣ :¨·.·¨: ❣ ያሜናዳብ ┈┈••◉❖◉●••┈🌺 💢ክፍል 1⃣3⃣ ❣እውነትኛ የፍቅር ታሪክ❣ ሊያልቅ 2⃣ ክፍሎች ብቻ ቀርተዋ #ሼር በማድረግ ለሌሎችም አጋሩ 💗 ወደ ሰፈር እየሄድን እያለ የጀን ወንድም ክላክስ አደረገ ጆን ወንድሙን ሲያየው ፈገግ አለ ከመኪና ወጦ መጣና ጆን እግር ስር ተደፋ እኔ ደነገጥኩ ጆን ምንም አልመሰለውም ከፈ አደረገውና ተቃቀፉ ወንድሙ እንባውን እንዴት ይቻለው ግራ ብጋባም ምንም አላልኩም እቤት ድረስ አደረሰን ጆን በኋላ እደውልልሀለው ሲለው እኔ ራሴ እመጣለው ብሎት ተለያየን በጣም አሞኝ ስለነበር ተኛሁ ልክ ከዛን ቀን በኋላ ለሁለት ሳምንት ያህል እንደ ቱሪስት ጆን ጋር ዞርን ያልሄድንበት ሀገር የለም እናቴ የማትመክረኝ ምክር የለም ነገሩ ግራ ገብቶኛል በቃ ህይወቴን ከአሁን በኋላ እንዴት መምራት እንዳለብኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ከአሁን በኋላ ህፃንነት እንደሌለ ህይወትን ራሴ መኖር እንደምችል አስቀምጣ ነገረችኝ ምን እንደ ሆነ ባላውቅም ውስጤ ፍረሀት ፍረሀት ብሎኛል እናቴ በህይወቷ አቋም የሌለው አንዱን ሚጥል እንዱን ሚያነሳ ሰው አትወድም እኔ ደግሞ የእሳት ልጅ አመድ እንደሚባለው ሁሉም ነገር አይናዋጅ ይሆንብኛል ቢሆንም ግን እስከዛሬ ከኖርኩት በላይ ጆንን ካገኘው በኋላ ውስጤ ላይ ያለው ደስታ ልዩ ነው በዚህ መሀል ጆን ወደ አ/አ ልሄድ ነው አለኝ ደነገጥኩ አሁንም ሊጠፋብኝ ነው አልኩ እንባዬ መጣ ይሄውልሽ ትዙ በአንድ ሳምንት ውስጥ ጓደኞችሽን ተሰናበቺ ሲለኝ በጣም ደነገጥኩ ምይዘውን አጣሁ ወዴት ለመሄድ አልኩት እሱን ስትደርሺ ታውቂዋለሽ አለኝ በቃ ደስታዬን አልቻልኩም ሁሉም ነገር ከአቅሜ በላይ ሆነ እሱም ወደ አ/አ ሊሄድ ብሎ ቦርሳውን ሲያወጣው እንደ ማይመለስ አወኩ አንዳለ ቤት ውስጥ ያለውን ዕቃ እናቴን እንደ ነገርኩሽ አድርጊው አላት እሷም እሺ አለችው ልክ ሊወጣ ሲል አክስቴ ቡና ደርሷል ጆን ግባ አላችው ቦርሳውን በረንዳ ላይ አድርጎ ገባ እኔ እስካሁን ምንም አልተናገርኩትም ግራ ተገብቻለሁ ወደ ቤት ሲገባ ተከትዬው ገባሁ ከምንም በላይ ሀሳብ የሆነኝ አይኑን ሳላየው እንዴት አድርጌ ሳምንት እቆያለሁ የሚለው ነገር ነው የያዘኝ ጆን ልክ አንድ ቡና እንደ ጠጣ ሹፌሩ ደርሻለሁ አፍጥነው ሰዓት እያለፈ ነው አለው ቶሎ ወጣ እኔም ልሸኝህ ብዬ አብሬው ወጣሁ በቃ እንባዬ እየተናነቀኝ ነው ትዙ አለቃስላው ብትይ የእውነት አቀይምሻለሁ አለኝ እኔም እኮ ትናፍቂኛለሽ አንቺ ብቻ አደለሽም ለእኔ ምታስቢው እኔም እኔም እነዳንቺው ለስሜትሽ እጨነቃለሁ አለኝ በቃ ይሄን ከእሱ በመስማቴ ብቻ ደስ አለኝ በዚህ መሀል ጆን ከሄደ በኋላ ማስተካከል ያለብኝን ሁሉ አስተካከልኩ ጆን በየደቂቃው ይናፍቀኛል ሚገርመው እንደዛ በቀን ስንቴ እየደወልኩ አስለቸውት ይሆን እላለሁ ግን ከእኔ ብሶ አረፈ እኔ ጋር ያለ እስኪመስለኝ ድረስ ሙሉ ጓደኛቼን ተሰናበትኳቸው ብዙም ወከባ ስለ ማልወድ ባሉበት ሂጄ አዲስ አበባ ለተወሰነ ግዜ እቆያለሁ አልኳቸው ለኤልሲ ብቻ ነው እውነቱን የነገርኳት የእውነት ለመናገር ወዴት እንደ ምሄድ አላውቅም ልክ በሳምንቱ ጆን ወደ አ/አ ነይ አለኝ እናቴን ለመጀርመርያ ግዜ ስለያት ልቤ ተረበሸ ግን.......... ይቀጥላል.... ሌላ ታሪክ ቶሎ እንዲጀምር አንብባችሁ ስትጨርጨሱ vote ማድረጎን እና comment መፃፎን እንዳይረሱ!!!📬          🫴🏾ይ🀄️ላ🀄️ሉን! 🫶🏾      🍁@fegegta_bcha🍁      🍁@fegegta_bcha🍁 •════•••💛🍃🌺🍃💛•••════•  •════•••💛🍃🌺🍃•••════ For comment 👉 @KERODINA
Show all...

👍 15 5
preton ሚባል bot ሲሆን የሰራቹትን Ton ወድያውኑ Withdraw ማረግ ትችላላቹ እንዳያመልጣቹ በ1 ድንጋይ 2 ወፍ ሚባለው በዚ bot ነው 1ኛ ነገር Ton ታገኙበታላቹ 2ተኛው preton ሚባለውንም ቶክን ታገኙበታላቹ ስለዚ በፍፁም እንዳያመልጣቹ በዚ https://t.me/preton_drop_bot?start=6861c33b-b091-4f7b-8b39-dda5116fc1fd start ብላቹ ግቡና የቻናላቸውን username ሲያመጡላቹ join አርጋቹ check subscription ሚለውን ንኩትና Calculate አድርጉ ይላቹአል እኔን ለምሳሌ 41+4 ብሎ ነው የጠየቀኝ ከዛ 45 ስለው ቀጥታ ከፍቶልኛል ከዛ language enlgish ብላቹ ከመረጣቹ በኋላ ከናንተ ማረግ ሚጠበቀው ብዙ preton እና Ton አንድላይ መሰብሰብ ነው 1 Ton ሲሞላ ቀጥታ withdraw ማረግ ትችላላቹ preton ሚባለውን ደግሞ ጊዜው ሲደርስ withdraw ማረግ ትችላላቹ ከዚኛውና ከPrivate bot ማገኘውን ለናንተ Giveaway ሰጣለው ከናንተ ማረግ ሚጠበቀው 2ቱም ላይ በስትክክል መመዝገብ ነው
Show all...
👍 2
Repost from N/a
⭕️የተወለድክበትን አመት ምረጥ❓❓👇 Bara keessa dhalattan filadhaa❓❓👇
Show all...
1850-1900
1950-2000
1750-1800
1800-1850