cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዶ/ር ኃይለልዑል-ሀኪሙ

📞 0974013612 በመደወል አስፈላጊዉን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ ። ለህክምና ቀጠሮ ብቻ ይሄን ተጭናችሁ 👉 @drhaileleulmd ስም እና ስልክ አስቀምጡ።

Show more
Advertising posts
8 687Subscribers
-324 hours
-127 days
-11630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👍 13 5
ሻወር በየስንት ጊዜ ይወሰዳል? የቆዳን ጤንነት ለመጠበቅ የሚመከረዉ ?
Show all...
👍 22 4👏 3
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: ዒድ ሙባረክ
Show all...
👍 15 7🔥 1
ህፃኗ እንዲ እንድትሆን ጥፋቱ የማነዉ ነፃነት ወይስ አግድም አስተዳደግ ሀሳባችሁን አጋሩን
Show all...
👍 22🔥 2🥰 2
የሱስ ዉጤት
Show all...
👍 17 2
ለተመረዘ ሰው ምን ማድረግ አለብን? 🔹የሚጠጣ/ የሚዋጥ መርዝ (ምሳሌ፡ የቤት ውስጥ የፅዳት ፈሳሾች፣ ፀረ-ነፍሳትና ፀረ -ተባይ መድሃኒቶች ፣ የሥራ ቦታ ኬሚካሎች፣ መድኃኒቶች…ወዘተ) •የህክምና ዕርዳታ እስከሚመጣ ድረስ ግለሰቡን በግራ ጎኑ አስተኝተው መከታተል ÷ ማስመለስም ሆነ ማንቀጥቀጥ ከተከሰተ ትንታ እንዳይፈጠር ይከላከላል። •የተመረዘው ሰው ካስመለሰ ወይም በአፉ ውስጥ የቀረ መርዝ ካለ በጣት ላይ ጨርቅ በመጠቅለል የግለሰቡን አፍ ማጽዳት ይገባል። •የመርዙ መያዣ ዕቃን በማንበብ ለድንገተኛ መመረዝ ማድረግ የሚገባዎትን መመሪያዎች ከያዘ በመከተል÷ የመርዙን ዕቃ የጤና ባለሙያ እስኪያየው ድረስ በቅርብ ማቆየት። •ራሱን ለሳተ ሰው በአፍ ምንም ነገር አለመስጠት! •ለሁሉም መርዞች በተለምዶ ‘ፈውስ ናቸው’ ተብለው የሚታሰቡ ማርከሻዎችን (እንደ ወተት ያሉ) አለመጠቀም! 🔹በፍጥነት ወደ ህክምና ቦታ በመዉሰድ የአንድን ሰዉ ህይወት መታደግ እንችላለን ። www.doctorhaileleul.com
Show all...
👍 37👏 3
ዉድ ተከታዮች ዛሬ እገዛቹ ያስፈልገኛል በፌስቡክ የስራ ፈጠራ ዉድድር ተዘጋጅቷል ።በዉድድሩ ተሳታፊ ስለሆንኩኝ ከታች ባስቀመጥኩት ሊንክ እየገባችሁ "አንዴ እናዉራ" የሚለዉ ምስል ላይክ 👍 በማድረግ ይምረጡ አመሰግናለሁ🙏 👇👇👇 https://www.facebook.com/100002028524680/posts/pfbid02n9vd4WoU6biznHeXBFcu4DvEmrRCgMcxwVmQQU4tfMcsAb5maWnudgTS7gESQ2YHl/?app=fbl
Show all...
👍 15 6🔥 1🥰 1👏 1🕊 1
🙏🙏መልካም በዓል🙏🙏 ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ዶክተር ኃይለልዑል መኮንን
Show all...
👍 15 6🥰 4🕊 1
ከሰሞኑን የኤችአይቪ መከላከያ መድሀኒት ተገኘ የሚሉ መረጃዎች ሲንሸራሸሩ ቆይቷል ። ለመሆኑ ተገኘ ስለተባለዉ የኤችአይቪ መከላከያ መድሀኒት እዉነታዉ ምንድን ነዉ? 'pre exposure prophylaxis ' እንደ ስሙ አንድ ሰዉ ለኤችአይቪ ከመጋለጡ አስቀድሞ የሚሰጥ እና ኤችአይቪ በሰዉነት ዉስጥ ካለዉ ሰዉ ወደ ሌላኛዉ ሰዉ እንዳይተላለፍ እንዲሁም በሰዉነት ውስጥ እንዳይሰራጭ የሚያደርግ  መድሀኒት ነዉ። በእንግሊዝ ሀገር  ከ24 ሺህ በላይ ሰዎች የተካተቱበት ጥናት መድኃኒቱ ውጤታማ መሆኑን አረጋግጧል። የቅድመ-መጋለጥ መከላከያ (PrEP) መዉሰድ የሚችሉት እነማን ናቸዉ ? ከኤችአይቪ ቫይረስ ነፃ ሆነዉ ዕድሜያቸው 16 እና ከዚያ በላይ የሆኑ PrEP ሊወስዱ ይችላሉ።  እድሜያቸዉ ከ12 ዓመት በታች ለሆኑ አይሰጥም። PrEP መውሰድ የማይችሉ እነማን ናቸዉ? ኤችአይቪ ፖዘቲቭ የሆኑ(በቫይረሱ የተጠቁ)፣ ከባድ የጉበት ወይም የኩላሊት ችግር ያለበት ሰዉ ፣ ነፍሰጡር  እና ጡት የምታጠባ እናት፣ የበሽታ መከላከል አቅማቸው የተዳከመ ለምሳሌ የካንሰር ህክምና ላይ ያሉ ፣ ሄፓታይተስ ቫይረስ ያለባቸው መዉሰድ የሌለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ናቸዉ ። መድሀኒቱ በዋነኛነት ለኤችአይቪ በሽታ ተጋላጭ ለሆኑ ሰዎች የሚሰጥ እንጂ  ቀድመዉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ከቫይረሱ ነፃ የሚያደርግ መድሀኒት አይደለም።
Show all...
👍 42 6👏 4❤‍🔥 3🏆 1
የወገብ ህመም (BACK PAIN) (በ ዶክተር ኃይለልዑል መኮንን) በአማካኝ 80% የሚሆኑ ሰዎች ላይ በህይወታቸው ቢያንስ አንድ ጊዜ የጀርባ ህመም ያጋትማቸዋል:: 🔹የወገብ ህመም በሽታ እንዴት ይከሰታል? ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን 85% የሚሆነው የጀርባ ህመም መነሻው አይታወቅም ። የወገብ ህመም ከብዙ ህመሞች ጋር ተያይዞ ሊመጣ ይችላል፦ ▪ የወገብ አጥንት መዛነፍ ▪የመገጣጠሚያ አካባቢዎች መቆጣት ▪የአጥንት መብቀል ▪ የተለያዩ ኢንፌክሽኖች ጋር ▪አደጋ (መደብደብ፤ ምት ወዘተ) 🔸የወገብ ህመም ሲፈጠር ወደ ሀኪም መቼ ልሂድ? ▪የእግር መደንዘዝ ካለ ወይንም መስነፍ ▪ ሽንትና ሰገራ የመቆጣጠር ችግር ካለ ▪ ትኩሳት ካለ ▪ ከዚህ በፊት የአጥንት መሳሳት ወይንም ካንሰር በሽተኛ ከሆኑ 🔸ህመሜን ለማስታገስ ምን ማድረግ አለብኝ? ህመሙ በሳምንት ውስጥ ለውጥ ከሌለው የወገብ ህመም ሲፈጠር ቀላል የህመም ማስታገሻ በመውሰድ ማስታገስ ይቻላል:: 🔹በሽታው ቶሎ እንዲተፋ ምን ማድረግ አለብኝ? ▪ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ ያለውን ነገር ከሃኪሞ ጋር መማከር ▪ምንም ያህል ህመም ቢሰማዎትም እንቅስቃሴ ባደረጉ ቁጥር የወገብ ህመም የመሻል እድሉ እየቸመረ ይሄዳል፡፡ ▪እንዲሁም እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሰዎች ከበሽታው በፍጥነት የምስገገም እድሉ አላቸው:: ▪ማሳጅ ▪የእንቅሳቃሴ ህክምና (ፊዚዮቴራፒ)
Show all...
🔥 5👏 4👍 2