cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ŵîťĥ,mý, ŝĩŝ

Firandship👫👫 Owerpoto❤❤ Video😂 Music🔊🔊 Parank video😂 እህትነት ትልቅነት ነው። 👅ŵĩťĥ mÿ śïś👅

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
121
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
D A V I C A 🇪🇹

Hi ther i am DAVICA from Ethiopia A.A Music produser .... join join join comment @DAVICAET

🌼አዲስ ዓመት🌼 አብዛኞቻችን እንደምናደርገው አዲሱ ዓመት የእቅድ ጊዜ ነው፤ በአዲሱ ዓመት ይሄን አድርጌ ይሄን አድርጌ ብለን እናስባለን፤ አሪፍ ስራ ቀይሬ ፣ ቤት ገዝቼ፣ መኪና ገዝቼ፣ የባንክ አካውንቴን በብር ሞልቼ፣ ተማሪውም ቀጣይ ዓመት A+ አምጥቼ፣ ግሬዴን ከፍ አድርጌ፣ ከ All section አንደኛ ወጥቼ........ መልካም ነው ይሄን ማሰቡ ማቀዱ ምናምን.... ግን እራሳችንን ታዝበን እናውቃለን ሁሌ አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር እቅዳችን ሥጋችንን እና ሥጋችንን ብቻ ትኩረት ያደረገ እቅድ ነው🤔። ስንቶቻችን እንሆን አዲሱን ዓመት በንስሐ ፣ በቅዱስ ቁርባን፣ በፆም፣ በፀሎት፣ በስግደት የተቀበልነው ወይም ልንቀበለው ያሰብነው??? እስኪ ለነብሴ ምን ላደርግላት ነው ያሰብኩት ብለን እራሳችንን እንጠይቅ?? ውስጣችን የመለሰልን መልስ ምንም የለም የሚል ከሆነ ቀይ መስመር ላይ ነን። ማነው ኦክስጅን ሳይዝ የባሕርን ጥልቀት ለመመርመር ባሕር ውስጥ የሚገባው፤ እኛስ እንዴት ነው ለነብሳችን ስንቅ ሳንይዝ ኖረን ለመሞት ያሰብነው። እድሜያችን በጨመረ ቁጥር ወይም ዓመት ኖረን ዓመት በጨመርን ቁጥር አስተሳሰባችንም በዚያው ልክ እየበሰለ መሄድ አለበት፤ አእምሮዬ የበሰለ ነው የሚል ሰው ደግሞ ሊያስብ የሚገባው አርቆ ነው፤ የሰው ልጅ ደግሞ አርቆ ካሰበ ሞት የሚባለውንም ነገር ያስባል፤ ሞትን ካሰበ ደግሞ በፈጣሪ የሚሰጠውንም ፍርድ ያስባል፤ የእኛ ስራ መልካም ካልነበር ፍርዳችንም..... ታዲያ ቸልተኛ የሆነው እና ንስሐ ገብተን ከፈጣሪ የማንታረቀው 🌼አርቀን ስለማናስብ ? 🌼ሞት እንዳለ ስለማናምን ? 🌼ወይስ የፈጣሪን ፍርድ በመናቅ ? ከልብ እናስብበት። 🌻 ለማንኛውም የምወዳችሁ ወንድም እህቶቼ እንዲሁም ውድ ኢትዮጵያዊያን መልካም አዲስ ዓመት🌻 🌼@like825🌼 🌼@like825🌼
Show all...
👍 5
💝No ሀሳብ😄No ጣጣ💞 Just 🎼ፍቅር💓Just ፈታ😄 የዘንድሮ ወጣት በሁለት ይከፈላል..! 1⃣ አንዱ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ሞባይሉ ውስጥ ከፍቅረኛው "I Love You" የሚል መልእክት የሚጠብቀው ሲሆን..! 💞 2⃣ ሁለተኛዉ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ሞባይሉ ውስጥ ከመብራት ሃይል "Charge Full" የሚል መልእክት የሚጠብቀው.🤣🤣🤣 ••●◉ እርሶ ኬትኛውኖት 1⃣ or 2⃣join 👇 @like825
Show all...
👍 3
💝No ሀሳብ😄No ጣጣ💞 Just 🎼ፍቅር💓Just ፈታ😄 የዘንድሮ ወጣት በሁለት ይከፈላል..! 1⃣ አንዱ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ሞባይሉ ውስጥ ከፍቅረኛው "I Love You" የሚል መልእክት የሚጠብቀው ሲሆን..! 💞 2⃣ ሁለተኛዉ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ሞባይሉ ውስጥ ከመብራት ሃይል "Charge Full" የሚል መልእክት የሚጠብቀው.🤣🤣🤣 ••●◉ እርሶ ኬትኛውኖት 1⃣ or 2⃣join 👇 @like825
Show all...
😃😂😂😂😜😜 #ጦዘህ ታክሲ ውስጥ ገብተህ ትርፍ ተጭነህ እረዳቱ " ተደበቅ ትራፊክ ከፊት መጣ ሲልህ " ታፍርብኛለክ እንዴ 😆😂🤣 #Share join @like825
Show all...
👍 6
አራዳ አንድ ጊዜ ሊሳሳት ይችላል ነገር ግን ሁለተኛ አይሳሳትም... ሚስቱን የፈታዉን ጓደኛዬ ለምን አታገባም ስለዉ Join @link825 Any comment @wtena825
Show all...
👍 6
አንዱን እየመከርኩት "ወንድሜ ህይወት አጭር ናት ግዜህን አታባክን!" ስለው... #እኔ_ከቁመቷ_ምን_አለኝ 😳😜😂
Show all...
አዝማሪ ቤት አምሽቼ ሰክሬ ስገባ ፉዘር ምክሩን ሊጀምር ኧረ ተው አንተ ልጅ ተሻሻል ብያለው ሲል... #ድገመው 😊😊 Join @link825 Any comment @wtena825
Show all...
👍 5
እወዳት ነበር እኮ ግን ያባቴ መኪና Samsung ነዉ ብላ ስትሰክሰኝ አልቻልኩም😜🤣 Join join @link825 👆Any Comment me @wtena825
Show all...
👍 5
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.