en
Feedback
𝕝𝖔𝙣𝕖𝙡𝕪😥😥

𝕝𝖔𝙣𝕖𝙡𝕪😥😥

Open in Telegram

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ It's all about life: the ups and downs, the strengths and weaknesses, the joys and sorrows. In a nut shell thought and non judgmental presentation of our life. Admin: @care_free_boy @King_Endu

Show more
1 654
Subscribers
-324 hours
-137 days
-5030 days
Posts Archive
Artificial ቂጥ artificial ጥፍር artificial ፀጉር artificial ቅንድብ አርገሽ የምርሽን እንዳይሆን እውነተኛ ወንድ የለም ብለሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ምትይው🤣🤣🤣🤣🤣🤣

#ቺኬ_ከማጠሯ_የተነሳ_ቢጫ_ሺቲ ለብሳ እጇን ይዤ አብረን ስንሄድ የሰፈሩ ሰው ሸማቾች ዘይት መጣ እንዴ እያሉኝ ተቸግሬያለው 😢😢

#እናቴን ብር ስጪኝ ብያት እምቢ ስትል ተይው በቃ እንደውም እራሴን አጠፋለው ምናምን ስል #ፋዘር ሰምቶ ... . . አንተ ምናባህ ነው ምትለው ለምንድነው ሁሌ እንዲ እያልክ ምታስጎመዥን?! 😁😂😭 አረረ Like አያስከፍልም

.. ቦሌ የሚኖረው ጀለስ ቤት ሄደህ ግቢ ውስጥ በሬ ሲታረድ አይተህ በዓል አለ እንዴ ስትለው . . ዳዲ ማሚን ለመጀመሪያ ጊዜ የለከፈበት ቀን ነው😂

ቆይ ግን ለምን መስከረም 1 ነገ ብለን... 2015'ን ቶሎ አንጀምረውም

በዚ ምሽት ጅንጀና ላይ ትሆናላችሁ ብዬ እንጅ ጠቃሚ ነገር ልፖስት ነበር🤔

እራቱን ለቅሶ ቤት ፈልጎ ሚበላው እኮ ነው ደውሎ "#እራት_በላሽ_ማሬ" እያለ ሚያደርቅሽ 😂😂

9 እና 10 ክፍል ላይ እምታቃቸው ቺኮች አሁን ስታገኛቸው🤰🤱

ሴት ልጅ ልክ እንደ አበባ ናት ጥሩ ባል ከገጠማት ትፈካለች መጥፎ ባል ከሆነ ደሞ ትጠወልጋለች

ቺኳ ጓደኛህ በጣም ነው የሚያምረው ስትልህ 😂HIV ሳይዘው በፊት ብታይው ምን ልትይ ነው 😂😁😂

ፈረንጆች ቆንጆ ህፃን ሲያዩ :- ዋው ልጁ እንዴት ያምራል ሀበሻ ppl ቆንጆ ህፃን ሲያይ:- አስበህዋል ይሄ ልጅ ሲያደግ የሚፈጀው ቺክ😁 😂😁😜

ማንኛውም ከ 1k-100k ያሉ ቻናሎች መግዛትም ሆነ መሸጥ ሚፈልግ ያውራው @yabukka

ቤት መቶ ቤተሰብ ፊት ፀጉርህ አድጎል እንደሚል ሰው ሚያናድ የትም የለም😁😡 😡😡😂

ፍቅረኛዬ እኔን ለማናደድ ብላ ከወንድ ጋር የተሳሳመችውን ፎቶ ላከችልኝ እኔም ለአባቷ ላኩላቸው😁😒😂 😂😁😂

አንዱ የፋርማሲ ሰልፍ ላይ ''እባካችሁ ሰው አስተኝቼ ነው የመጣውት'' ብሎ ካለፈ በዋላ 😁😂''ኮንዶም ስጠኝ''😂😂

ግርም የሚለኝ ሪሲሊንግ ላይ በፓንት ሆነው ለከበቶ ይጣላሉ😜😂 😂😁😂

ድሮ ልጅ እያለህ ት/ት ቤት ጆሊ ጁሰ ይዘህ ሄደህ ጀለስህ አጠጣኝ ሲልህ ምራቅ አለው😂 😂😂😁😂

መኪና እየነዳህ ሰው ሰላም ካልክ ጉረኝነት ነው ዝም ብለክ ካለፍክም #ጉረኝነት ነው 😂😂

#ከጋብቻ_በፊት 🧑፦ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቀው ነበር 👩ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለህ? 🧑በፍፁም 👩ትወደኛለህ? 🧑አዎን 👩በላዬላይ ከሌላ ሴት ጋር ታመነዝርብኛለህ? 🧑በጭራሽ 👩ትስመኛለህ? 🧑ባገኘሁት አጋጣሚ 👩ትመታኛለህ? 🧑ምን በወጣኝ 👩ልመንህ 🧑yes 👩የኔ ፍቅር ቤተሰብ #ከጋብቻ_በሁዋላ ከታች ወደላይ አብቡት😁

ከዱዳዋ ሚስትህ ጋር ተጣልተህ እየተጨቃጨክ ከሌላ ጊዜ እጇን ማፈጣጠን ስትጀምር ምን ያስጮህሻል?