cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

👑የኛ ቅኝት 🦋

@Yemgnote 〰If you wanna see anything in this channel 〰 New music 🎵🎤🎶 Lovely profile pic 🥰 capl pic's 🤩 የአለም ድንቃድንቅ ታሪኮች old music ግጥሞች አጫጭር ታሪኮች

Show more
Advertising posts
200
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ማንነታቸውን የሚቀያይሩ ሰዎች ከ እባብ ለይቼ አላያቸውም ✨
Show all...
#መፅሀፍ_በሽፋኑ_መገመት_ያቆምኩት #የማትስ_መፅሀፍ_ላይ የሚስቁ ተማሪዎቹ ያየው ግዜ ነው😂
Show all...
ዋልታ Tv፣አዲስ Tv ፣Etv እና ፋና Tv የመሳሰሉ የ ሚዲያ ተቋማት ያለፉትን ቀናት ምንም እንዳልተፈጠረ አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ አልፈው, #አንድ_ዜና እንኳን ሳይዘግቡ አሁን ሰላም ሲወርድ መግለጫ ለመዘገብ ቢመጡም አይደለም መዘገብ ይቅርና ወደ ቤተ-ክህነት ግቢ እንኳን እንዳይገቡ መከልከላቸው ምንኛ ደስ ይላል Fr💯💯 #ድንቄም_መገናኛ_ብዙሃን
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
😂😂😂👍
Show all...
ልጅ ያጠፋል አባትም ይከፋል ልጅንም ይቀጣል ልጅም ይ[ቀ]ጣል ግን አባት ስለልጁ መስዋትነት ከፍሏል እና ቂም አይዝም እግዚአብሔርም አባት ነውና ይቀጣናል ግን ምህረቱም በዛው ልክ ነው
Show all...
ባዝሩም ወስጥ iPhone ይዞ pic የሚናሳና ካልሲ በነጠላ ጫማ አደርጎ ሰፈር ውስጥ የሚዞር ወንድ በሱፍ ነው በቬሎ ነው የሚያገባው?🤔🤣
Show all...
አንድ ሀበሻ አሜሪካ ከአንዲት ልጅ ጋር አብረው ይኖሩ ነበር 😌 አንድ ቀን ሱቅ ሄዱና እቃ ገዝተው ሴትዋ ልከፍል ስትል እሱ ..ይቅርታ በ ኢትዮጵያ ባህል ሴት ስትከፍል ወንድ ዝም ብሎ አያይም ቆይ እንዳከፍዪ ይላትና አይኑን ከያዘ ቦሀላ አሁን ቶሎ ክፈዪ😛😜
Show all...
Licha's passion for United is something else እስቲ በአንድ ቃል ግለፁት !
Show all...
የሮጠ ተሰበረ
Show all...
የዳኸ ዘገየ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.