ጠንካራው 💪 ጀማ
👂ስማ ጀለስ 👂 እድሜህ ከ 16___25 ነው መጠጥ አጠጣም አታጨስም አትቅምም ሴትን ስትወድ ከልብህ ነው ግን ፍቅረኛ የለህም የትኛውም እምነት ተከተል በ ሀይማኖትህ ጠንካራ ነህ ? ብዙ ታስባለህ አእምሮህ እረፍት የለውም 💪 አንተ ነህ የኛ ጀማ 💪 share share share share Creator 👉 @wizben
Show more1 081
Subscribers
+224 hours
+47 days
+730 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
ስለቴሌግራሙ አዲሱ ኖትኮይን መቼም ያልሰማ የለም ሁሉም tab tab እያደረገ ነው። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ እየጨመረ መሄድ ያሳሰባቸው የምስራቁ ሰዎች የቴሌግራሙ መስራች ወንድማማቾች ፓቬል ዱሮቭ ከትልቁ የዲጂታል ሳንቲም አቀናባሪ TON COIN ጋር ከዚ በፊት በገቡት ስምምነት መሠረት ከወራት በፊት NOTCOIN በማለት እየተንቀሳቀሱ ይገኛል።
በጥቂት ወራት ውስጥ ቢሊዮን የዲጂታል ሳንቲሞች የተሰበሰቡ ሲሆን ከ10 ሚሊዮን በላይ ኮይን ያለው ሰው ወደዶላር ከዛም ወደ ኢትዮጲያ ብር መየቀር ይችላል። ይህ ገንዘብ ባንዴ የሚመጣበት ሳይሆን ገንዘብ መስራት የሚያስችለውን የዲጂታል መገበባያ ሳንቲም tab tab እያደረጉ በመነካካት ብቻ የሚሰራ ነው።
ዲጂታል ነገሮች በጣም ቀላል እና ግልፅ ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ሰዎች ይህ ውሸት ቢመስላቸውም በዛው ልክ ቢሊዮን ሳንቲሞችን ያመረተው የቴሌግራሙ NOTCOIN ከመስራቹ ፓቬል ዱሮቭ እየመጣን ነው ፍንጭ በተጨማሪ ቴሌግራም የ Official Verification የሰማያዊ ምልክት አርማን ሰጥቶታል።
ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ከገባቹ በውሃላ start በማለት አባል ስትሆኑ PLAY ስትሉት ደግሞ ሳንቲም መስራት ትችላላችሁ አስር ጊዜ በመነካካት ፣ እኛ በሌለን ጊዜ እየነካ የሚሰራ ሮቦት AutoBot በመግዛት ፣ ጓደኞቻችንን በመጋበዝ ብዙ የዲጂታል ሳንቲሞችን መሰብሰብ እንችላለን። በቀሪ አራት ቀን ውስጥ ሙሉበሙሉ ሳንቲሙ ለገበያ የሚለቀቅ ሲሆን አሁን በመቶ ዶላሮች እየተሸጠ ይገኛል። ቀላል ነው መነካካት ብዙዙዙዙዙ የሰበሰበ የሚሰጠውን ያገኛል። ሊንኩን በመጫን ወደ NOTCOIN የዲጂታል ሳንቲም መሰብሰቢያ መግባት ትችላላቹ PLAY!!!!
https://t.me/notcoin_bot?start=rp_33506085
Notcoin
Probably nothing @notcoin
🥰 2
https://t.me/notcoin_bot?start=rp_33506085
🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
Notcoin
Probably nothing @notcoin
Repost from 🇪🇹𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐰𝐢𝐳 𝐛𝐞𝐧 𝙚𝙣𝙩𝙚𝙧𝙩𝙚𝙢𝙚𝙣𝙩 🎶
🎉ጓደኞቾን ይጋብዙ፤ እንዲሁም ሽልማት ያግኙ!
አስደሳች የኬኖ መድረክ እንዲቀላቀሉ ጓደኞችዎን ይጋብዙ! !
ወዳጆን ይጋብዙ:
🎁 ወዳጆን በመጋበዝ ይመዝግቡ: 2 ብር 🎲 የመጀመሪያ ውርርዳቸውን እንዲጫወቱ ይጋብዙ: 2 ብር 💸 የመጀመሪያውን የተቀማጭ ገንዘብ ሲያገኙ: 2 ብርበቀላል ከዚህ በታች ያለውን ቁልፍ ይጫኑ, ልዩ የመጋበዣ አገናኝዎን ለማጋራት መልዕክት ይምረጡ, እናም ጓደኛህ ተመዝግቦ መጫወት ከጀመረ በኋላ፣ የገንዘብ ትርፍ ትቀበላለህ የእርስዎ ልዩ የግብዣ አገናኝ: https://t.me/Fetabet_bot?start=7170695805056061440
🔒🔐አስተውል 🔐🔓
የዛሬው ማንነትህ የትላንት አስተሳሰብህ ውጤት ነው🔐
ፍርሃት፣ ጭንቀት፣ ሐዘን፣ ማጣት፣ ድብርት፣ ብስጭት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ብቸኝነት……
ከነዚህ አንዱ እንኳን በኑሮህ ከገባ ህይወትህ ጎዶሎ ነው🙄
በእርግጠኝነት ግን ህይወትህን ሠላም፣ ጤና፣ ደስታ፣ ፍቅር፣ ተስፋ፣ ስኬት…… የሞላበት ማድረግ ይቻላል ። አጋጣሚ የሚባል ነገር እንደሌለም
ልትረዳ ይገባል።🖐
በዚህች ቅፅበት እንኳን ይህን ፅሁፍ እያነበብክ ያለኸው በአጋጣሚ ይመስልሃል በፍፁም አይደለም ድብቁና ውስጣዊ ማንነትህ የልብህን ሀሳብ ለማስፈፀም ያለማቛረጥ ስለሚሰራ እንጂ።🤗
"ሰው በልቡ እንዳሰበ እንደዚያው ነው" እንዲል
ያለምክንያት የምታየው፣ የምትሰማውና ወደ ህይወትህ የሚገባ አንዳችም ነገር የለም ❤️
በምንልክልህ መልዕክት አብረኸን ሁን የምትመኘውን ነገህን ዛሬ ላይ እንደምኞትህ ቅረፃት🌚
ጉዞህን ወደ ስኬት፣ ሠላም፣ጤና፣ ደስታ፣ ፍቅር፣ ባለፀግነት አድርግ🤟
አስታውስ ህይወት ምርጫ ናት 🙂😊
🥀 #መልካም_ምሽት 🥀
👍 6
ወዳጄ ሆይ
🟡 ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ።
🟡 ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት ተሟገትላቸው። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው።
🟡 እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ።
🙌መልካም ሰንበት ፤ ቸር ያሰማን🤟
👍 2
🔑🔑ጠቃሚ ምክሮች🔑🔑
#መልካም_ሰው_መልካም_ህይወት_ያገኛል
👉መልካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል
👉መልካም ሴት መልካም ባል ታገኛለች
👉መልካም ሰው መልካም ልጆችን ያገኛል
👉መልካም ሰው ደስታን ያገኛል
👉መልካም ሰው ሰላምን ያገኛል
👉መልካም ሰው ፍቅርን ያውቃል
👉መልካም ሰው መስጠትን ያውቃል
👉መልካም ሰው የታመመ ይጠይቃል
👉መልካም ሰው የተራበን ያበላል
👉መልካም ሰው የተጠማን ያጠጣል
👉መልካም ሰው ከአንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል
👉መልካም ሰው ይቅር ባይ አንደበት አለው
👇
#ሰው_ሆይ_የመጠሪያህን_ጊዜ_አታቅምና_በደልን_አትፈፅም
#መልካም_ቀን_ይሁንልን_አሜን
👍 2