2 069
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-6130 days
Posts Archive
አደይ ምዕራፍ ሁለት በአነስተኛ ሜጋ እና በጥራት በዚኛው ቻናል ያገኛሉ‼️
በተጨማሪም ከDSTV እየቀዳን የምናስተላልፍ ይሆናል ! 😍👇
📥 ትክክለኛው የአደይ ድራማ ቻናል
👇🏽👇🏽👇🏽
https://t.me/+lg6Z2jsfD6E0MGI0
https://t.me/+lg6Z2jsfD6E0MGI0
ከ60 ሰከንድ በኋላ ሰለሚጠፋ አሁኑኑ JOIN በማድረግ ተቀላቀሉ ምርጥ ከተባሉ ቻናሎች ውስጥ አንዱ ነው። 👇👇
ከ60 ሰከንድ በኋላ ሰለሚጠፋ አሁኑኑ JOIN በማድረግ ተቀላቀሉ ምርጥ ከተባሉ ቻናሎች ውስጥ አንዱ ነው። 👇👇
በ ስልካችን Pornography Video Search እንዳይደረግ እንዴ ማረግ እንችላለን?
©️ @Et_One
©️ @EthiopianTeacherGuide
በ ስልካችን Pornography Video Search እንዳይደረግ እንዴት ማረግ እንችላለን?
በቀጣይ በ Video እለቅላችኋለሁ።🙏🙏🙏
PORNOGRAPHY ማየት እና መዘዙ😣
በአሁኑ ሰዓት ኢንተርኔት ይዞ ከመጣው ትውልድ ገዳይ በሽታ ውስጥ የተለያዩ የወሲብ ፊልሞች በኢንተርኔት Upload መደረጋቸው በዋናነት ይጠቀሳሉ!
በኢትዮጵያ በተለይ ታዳጊዎችን ያጠመደው ይህ Mindset ብዙ ልጆችን አላስፈላጊ ነገር ውስጥ ሲከት ይታያል! እንደ ቀልድ ተብሎ የተጀመረ ነገር ከባድ ፀፀትና እራስን እስከ ማጥፋት ያደርሳል😣
👉Porn Video በማየት በዋናነት የሚከሰተው እራስን በራስ ማርካት (ሴጋ) (Masterbation) የሚባለው ሲሆን በራሳችን አለም ውስጥ የምንፈልገውን ሰው Imagine በማድረግ አብረን ወሲብ እየፈፀምን እንደሆነ በማሰብ እርካታ ውስጥ መግባት ሲሆን ይህ ነገር አንዴ ከተጀመረ ከአደገኛ ዕፆች ይበልጥ ለመላቀቅ አዳጋች ይሆናል።
የሚያመጣው ጉዳት...🥺
👉የፀጉር መነቃቀል እና መሳሳት ችግር ያመጣል!
👉ወዝ ይመጣል ፣ ክብደት በጣም ይቀንሳል ፣ ያቀጭጫል ፣ ያደክማል (ልፍስፍስ ያደርጋል)
👉የብልት መልፈስፈስና ያለመቆም ችግር እንዲሁም ስንፈተ ወሲብ ያስከትላል!
👉እድሜ እየገፋ ሲሄድ ዘገምተኛና የመርሳት በሽታ ተጠቂ ያደርጋል!
አባዬ, ሉሱፈር አንዴ አይስፈርብህ ከሰፈረብህ ከMasterbationም የባሰ ነገር ትፈፅመ
ማለህ😔
ዓይነጥላ, የቤተሰብ ዛር የሩሃንያ መንፈስ እና የተለያዩ የዝሙት መንፈሶች ከገቡብህ ወደማትላቀቀው ሱስ ያስገቡሃል ይህም የሚሆነው የተለያዩ Pornography Content ያለባቸውን ፊልሞች እና Nudity Picture የመሳሰሉትን ካየህ በቅፅበት በአይንህ የሚገባ አደገኛ መንፈስ ነው So በውስጥህ ውስዋስ እየፈጠረ እንድታደርግ ይገፋፋህና ካረከው በኋላ Regret እንድታደርግና እራስህንም እንደ ርካሽ እንድታይ ይባስ ብሎም እራስህን እንድታጠፋ ያደርግሀል!
ይህንን ነገር እንዴት እንላቀቀው?
#1 በሃይማኖታዊ መንገድ
👉ንስሃ መግባት
👉ወደ ፈጣሪ መፀለይ
👉ፀበል መጠመቅ
#2 በሳይኮሎጂካዊ መንገድ
👉ስፖርት መስራት
👉ስለ ሴጋ በምናስብበት ጊዜ ወዲያውኑ በቅፅበት ሀሳባችንን መቀየር
👉መፅሀፍ ማንበብ
👉ስራ ላይ ማተኮር
👉ሰው በሚበዛበትና እንቅስቃሴ በሚበዛበት ቦታ መሆን (ሀሳባችን ወደ ሌላ እንዲሳብ) ማድረግ
እንግዲህ በዋናነት ማድረግ የሚገባን የPorn ፊልሞችን ከማየት መቆጠብ! በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ወደዚህ ነገር ሊከቱን የሚችሉ ነገሮችን ማስወገድ (የራቁት ምስል ያለባቸውን ነገሮች) ካስወገድን ይህንን ድርጊት ከማድረግ መቆጠብ ብቻ ሳይሆን ከነመፈጠሩ ረስተነው አዲስ ህይወት እንጀምራለን!
ቨኮምፒውተርና በስልክ Porn ብሎክ ለማድረግ
👉BlockerX App (Android/ios)
👉የWifi DNS መቀየር
እነዚህ ሁለቱን ነገሮች በመጠቀም ማንኛውንም አይነት የPorn Website Search ለማድረግ ስንሞክር እንዳይመጣ የሚከለከሉ ሲስተሞች ናቸው።
© @Dave_app_tech
‼️ Join and Share
https://t.me/Grade_9_10_11_12Techer_guid
https://t.me/Grade_9_10_11_12Techer_guid
Endezih Channel Textbook & Teacher Guide ምትለቁ Channel ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ Promo Eniserara @Et_one Bezih awarugne
ከ 500 Member በላይ የሆነ ብቻ ቻናላችሁ
