993
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-3230 days
Posts Archive
1. Conscious mind: The conscious mind is the part of our mind that is responsible for our awareness and rational thinking. It is the part of our mind that we actively use when we make decisions, solve problems, and engage in logical thinking. It is associated with our short-term memory and is limited in its capacity to process information.
The conscious and subconscious mind are two components of our mind that work together to shape our thoughts, beliefs, and behaviors.
Photo 📸📸📸 collection from Yesterday's Adama graduation ceremony 🎉🎉🎉
•Alpha your state for significance!•
#happeningnow
የአልፋ ጥቅል ስልጠና የምረቃ ስነ-ስርዓት በአዳማ ከረዩ ሂል ሪዞርት ሆቴል ውስጥ እየተካሄደ ይገኛል።
የህይወት አላማህን/ሽን እንደማግኘት የሚያስደስት ነገር የለም እና በዚህ ቀን ኩራት ይሰማህ/ሽ!
ዛሬ ወደ ስኬት ጉዞ የሚያመሩህ/ሽ መንገዶችን ጀምረሃል/ሻል እና ሁሉም ስኬቶች እንደሚገባህ/ሽ እወቀው/ቂው!
እንኳን ደስ አላችሁ!
* * *
Kaayyoo jireenyaa kee argachuu caalaa wanti gammachiisu hin jiru waan ta’eef guyyaa har’atti booni!
Har'a daandii milkaa'inaa eegaltee jirta; kanaaf milkaa'inni hundi akka siif malu beeki!
BAGA GAMMADDAN!
ጊዜ አጠቃቀም
አንድ ሰው ማራቶን እየሮጥኩ ነው ብሎ ሲያስብ እና ከግቡ የራቀ እንደሆነ ሲሰማው ሩጫው በዝግታ የተሞላ እና ዱብዱብ ነው።
ነገር ግን የምሮጠው ሩጫ ጫፍ ላይ ደራሻለሁ። ርቀቴ አጭር ነው ብሎ ሲያስብ እና ወደ ግቡ እንደቀረበ ሲሰማው ፋጥነቱ ይጨምራል።
ዛሬ ላይ (አሁን እና እዚህ): -
✔️ ለሚቀጥለው ቆንጆ የቤተሰብ ጊዜ ፣
✔️ ለሚቀጥለው ወርሃዊ ገቢ
✔️ ለምናልመው ቤት
✔️ ለምናልመው የእረፍት ጊዜ
እጅግ በጣም ቅርብ እንደሆንን እያሰብን እና እየተሰማን
አሁን እና እዚህ
ፈጠን እና ቀልጠፍ ብለን በፍቅር መስራት ያለብንን መሰረታዊ ስራ እንስራ
📌 ፍጥነት እምነትን ያሳያል
📌 ፍጥነት ትክክለኛ የጊዜ አጠቃቀም ነው
📌 ፍጥነት ቶሎ ስኬታማ ያደርጋል
👇👇👇👇👇👇👇
👉 @Robi321 👈
👆👆👆👆👆👆👆
*Countdown mode:*
🟢 On
*Anticipation level:*
✅ Maximum
✨Day 1 ✨
For the most anticipated graduation ceremony!
•• Alpha for your
State for Significance! ••
📍Addis Ababa, Bole subcity, Woreda 3, Alemnesh Plaza 6th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251903441155 Adama Branch
💡"ብዙ ጊዜ ማንነታችን ይሄ ነው የምንለው ሰው ያለንን ነው"💡
አቶ ነጻነት ዘነበ (ሂፕኖቴራፒስት እና አሰልጣኝ) በ"የኔ" ምርት ምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ ባስተላለፉት ንግግር ላይ ስለ"የኔ" እንዲህ ብለዋል፦
"የሰው ልጅ ስኬታማ እንዲሆን ካስፈለገ በመጀመሪያ ንቃተ ህሊናውን እየጨመረ መምጣት አለበት። ንቃተ ህሊናን ለመጨመር ደግሞ እኔ ማነኝ? ምን ዝንባሌ አለኝ? ...... የመሳሰሉትን መገንዘብ ወደተፈለገው ለውጥ መሄድ ያስችላል።"
የኔ ምርት ሰዎች ምንነታችንን ይሄ ነው ስላሉን፤ የኔ ማንነት ይሄ ነው ከማለት የሚያስተወን እና የሳይኮሜትሪክ ጥያቄዎችን በአግባቡ በመመለስ ትክክለኛ ማንነታችንን ሳይንሳዊ በሆነ ዘዴ ማግኘት የምንችልበት ነው። ስለሆነም "የኔ" ያለንን እውቀት፣ ክህሎት፣ ማንነት፣ ዝንባሌ ወዘተ... መለካት የምንችልበት ምርት ነው።
እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን በመመልከት ስለ የኔ ምርት አቶ ነጻነት ዘነበ የቦርድ ዋና ሰብሳቢ (ሂፕኖቴራፒስት እና አሰልጣኝ) የሆኑት ያስተላለፉትን ንግግር ይመልከቱ።
🎥🎥🎥🎥 https://youtu.be/IBfB5gBtYYc?si=MB3oYWFIN2zKeIUF
▫️🔸ባለራዕይ፣ ▫️🔸
ቅን፣
ጤናማ
▫️🔸 እና ▫️🔸
ባለፀጋ ትውልድን ማፍራት!
Countingdown to the graduation..
✨ Day 2 ✨
በታህሳስ 20/2016 ዓ.ም በአዳማ ከረዩ ሪዞርት ሆቴል በሚዘጋጀው የምረቃ መርሃ-ግብር ላይ ለመሳተፍ ትኬትዎን ገዝተዋል?
••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
Let the countdown begin!
✨Day 3 ✨
Counting the days for graduation!
Get yours now (if you still haven't)!
ኩራ! BE PROUD!
በምንም ውስጥ እለፍ ማለፍህን በጉልህ ተመልከት፣ ምንም ይድረስብህ ከደረሰብህ ነገር የተማርከውን በሚገባ አስታውስ፣ የፈለከውን ነገር ተቀማ ነገር ግን በመቀማትህ ስለተሰበርከው ሳይሆን ዳግም እርሱን ለማግኘት የጣርከውን ጥረት አድንቅ። ህመምህን መጠቀም ከቻልክ እርሱ ወሳኙ የለውጥህ ግበዓት ነው፤ ፍላጎትህን መጠቀም ከቻልክ እርሱ ወሳኙ የእድገትህ መንገድ ጠቋሚ ነው። በመጣህባቸው እያንዳንዱ መንገዶች ኩራ፣ እራስህ ላይ ባወጣሃቸው እያንዳንዶቹ ወጪዎች ደስ ይበልህ፣ ባለፍካቸው የተለያዩ መሰናክሎች፣ በተወጣሃቸው እያንዳንዱ ህመሞች ደስ ይበልህ፣ በተማርካቸው እያንዳንዱ የህይወት ትምህርቶች ኩራት ይሰማህ። መጓዝ የነበረብህን ርቀት ተጉዘሃል፣ መሔድ የነበረብህ ስፍራ ሔደሃል፣ ለእራስህም ለቤተሰብህም መክፈል የሚገባህን ዋጋ ከፍለሃል። ያለማቋረጥ እየጣርክ ከሆነ በፍፁም ባዶነት አይሰማህ፣ በጭራሽ ምንም እያደረክ እንዳሆነ አይሰማህ። ብሩህ ተስፋህን በጥልቀት ተመልከት።
አዎ! ጀግናዬ...! ኩራ! BE PROUD! እራስህን በመሆንህ ኩራ፣ በውስጣዊ ማንነትህ፣ በውጫዊ ገፅታህ፣ በባህሪህና በአንተነትህ ሙላት ይሰማህ። የጎደለህን እያሳደድክ በእራስህ ልትኮራ አትችልም፣ ያጣሀው ላይ እያተኮርክ በእራስህ ደስተኛ ልትሆን አትችልም። ከባዱን እያደረክ ህይወትህን ቀላል አድርገው፣ እራስህን እየፈተንክ ጥንካሬህን አምጣው፣ መገፋትህን የጉዞህ ግበዓት አድርገው። መጠላት፣ መተቸት፣ መገፋት በምንም መንገድ ለእራስህ የሰጠሀውን ዋጋ እንዲያሳንስ አታድርግ። ኩራትህን ከሚገዳደር የትኛውም ተግባር እራስህን ጠብቅ፣ ዋጋህን ከሚያሳንስ ማንኛውም አካሔድ እራስህን ጠብቅ። ከችግሮችህ ለማምለጥ መሮጥ የሚያኮራህ ተግባር አይደለም፣ የእራስህን ህፀፅ ደጋግመህ መመልከት እንዴትም አይገነባህም።
አዎ! አሁን ያለህበት ስፍራ ዛሬ ባያኮራህ ነገ እንደሚያኮራህ፣ ዛሬ ያለህበት ሁኔታ ዛሬ ባያስደስትህ ወደፊት እንደሚያስደስትህ እርግጠኛ ሁን። ስሜት ለማይሰጥህ ነገር የመታገል ግዴታ የለብህም፣ ዋጋህን ከማጨምሩ ሰዎች ጋር ህብረት የመፍጠር ሃላፊነት የለብህም፣ በማትወደው መንገድ ጥረትህን የማሳነስ አጣብቂኝ ውስጥ መግባት አይኖርብህም። ኩራት እራስህን ከመቀበል ይጀምራል፣ ኩራት መገለጫው በእራስመተማመመን ነው፣ ኩራት ማሳያው እለት እለት እራስን ለማሻሻል ሳያቋርጡ መትጋት ነው። መንገድህ እንቅፋቶች ቢበዙበት፣ መሰናክል ቢኖረው እንቅፋቶችህን ሳትሸሽ፣ መሰናክልህን ሳትፈራ ለመጋፈጥ ወደፊት በመጓዝህ ብቻ በእራስህ ክራት ይሰማህ። ከጥረትህ በላይ ጥረትህ ውስጥ ትርጉምን ፈልግ፣ ከድካምህ በላይ ዋጋህን ስለመጨመሩ እርግጠኛ ሁን። ላመንክበት ተግባር ቅንጣት እፍረት አይሰማህ፣ ውስጥህን አጠንክር፣ በኩራትም አከናውነው።
═════════❁✿❁ ═════════
💪💯 🤝💵🏆🥈🥂🥰🎊🤗🤗💯💯💯💯💥👏🏼👋💰💷👍🥇🥇
#Testimony
"ካልኩለስ እና ቴርሞዳይናሚክስን ፈልጫለሁ ... በሕይወቴ ግን መተግበር ያለብኝን ስልጠና ያገኘሁት ከብሬክስሩ ነው"
ወጣት አሸናፊ ደነቀ ስልጠናውን ከመውሰዱ በፊት የሕይወት አላማ እና ህልም ያልነበረው እንደነበር እና በስልጠናችን የሕይወት አላማውን ማግኘት የቻለበት እንደሆነ ገልጿል። እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን በመመልከት የዚህ ወጣት ልጅ ህይወት እንዴት በአዎንታዊ መልኩ እንደተቀየረ ይመልከቱ፦
••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••
https://youtu.be/8SL5dFYAXqY?si=6zmzF9lJiUTKryxE
" You get what you repeat"
Often times when we see successful people we tend to think that success is something that can happen overnight. However, behind their every success there are repetitive habits that shape their identity that led them to be successful.
So, how can we shape our identity that leads us to a success we anticipate? As James Clear, the author of "Atomic habits" quoted on his book; "begin with describing yourself as how you would like to be and choose the small, regular actions that will help create the habits to get you there"
The more we tell ourselves what we want to be daily, the more we become that person we wanted to be.
Happy Monday!
"Creating visionary, genuine, healthy and wealthy generations!"
በአዳማ ከተማ የሚካሄደው የምርቃት መርሃ-ግብር መግቢያ ትኬት ሽያጭ ተጀመረ!
ትኬትዎን ለመግዛት በሁሉም ቅርንጫፎቻችን በመሄድ መግዛት ይችላሉ።
••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
