993
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-3230 days
Posts Archive
You can’t change others, you can only change yourself and attract a different kind of people.
❄️ @Roba642 ❄️
የውሳኔህና የፍርሃትህ ግንኙነት
ከዚህ በፊት የወሰንካቸውን ያልሆኑ ውሳኔዎች በመሚገባ ከተመለከትካቸው አንድ ነገር ይጠቁሙሃል፡- የፈራኸውን ነገር፡፡ አብዛኛዎቹ የተሳሳቱ ውሳኔዎቻችን የአንድ የምንፈራው ነገር ውጤቶች ናቸው፡፡
ከአንድ ነገር የመሸሽ ውሳኔህ፣ ገንዘብ የማውጣትና ያለማውጣት ውሳኔህ፣ እውነቱን ሳታጣራ ከሰው ጋር ለመጣላት ያደረከው ውሳኔህ፣ አንድን ነገር ለማቋረጥ ያደረከው ውሳኔህ፣ ያለመማር ውሳኔህ፣ ንግድን ያለመጀመር ውሳኔህ፣ የምታፈቅራትን ሴት ላለመጠየቅ ያደረከው ውሳኔህ፣ ስለሰዎች ክፉ የማውራትን የሕወት ዘይቤ የመከተል ውሳኔ . . . ፡፡
ከዚህ በፊት ያደረካቸው ውሳኔዎችህ ውጤታቸው ካላማረና መወሰን እንዳልነበረብህ ካመንክ ውሳኔውን የነዳው የሆነ ነገር ፍርሃት ነው፡፡ ይህንን እውነታ መገንዘብ ለወደፊቱ ለምታደርጋቸው ውሳዎችህ በበቂ ሁኔታ እንድትዘጋጅ ይረዳሃል፡፡ ምንም አይነት ውሳኔ ከመወሰንህ በፊት ከፍርሃት ነጻ መሆንህን ወይም ደግሞ ፍርሃቱን በሚገባ ተቆጣጥረኸው ለትክክለኛ ውሳኔ መጠቀምህን እርግጠኛ ሁን፡፡
አንድን ነገር ካለልክ ከመፍራት የሚመጣ ውሳኔ አብዛኛውን ጊዜ ዒላማውን የመሳት ባህሪይ አለው፡፡ ይህ የሚሆንበት ዋነኛ ምክንያት ያልተቆጣጠርነው የፍርሃት ስሜት ምክንያታዊ የሆነን እሳቤ የመጋረድ አቅም ስላለው ነው፡፡
ስለዚህ ምን እናድርግ?
• በአንድ ነገር ፍርሃት በመነዳት ምንም ውሳኔ ከመወሰንህ በፊት የፍርሃቱ ስሜት እስኪሰክንና በምክኒያታዊነት እስክታስብ ድረስ ጊዜ ስጠው፡፡
• የምትፈራው ነገር የማይደርስብህ ቢሆን ምን አይነት ውሳኔን እንደምትወስን አስብና ለማመዛዘን ተጠቀምበት፡፡
• ይህንን ከፍርሃት ውጪ ብትሆን ልትወስን የምትችለው ውሳኔን ብትወስን የሚደርስብህን ነገር እንዴት ልታሸንፈው እንደምትችል አስብ፡፡
• በጉዳዩ ላይ ጥበብን በማካፈልም ሆነ የውሳኔህን ውጤት አብሮህ በመጋፈጥ ሊያግዝህ የሚችል ታማኝ ሰው አማክር፡፡
https://t.me/the_secret_power
Unexpexted Opportunity
አሰልጣኝ ኤልያስ አስናቀ እባላለው። የሰው ልጅ የአዕምሮ አሰራር ምሥጢሩን ተገንዝቦ፡ የሚፈልገውን አሳክቶ፡ ደስተኛ ሕይወት መኖር እንዲችል የሚያደርግ ሥራ ነው የምሰራው። ይኸው በ2 ዓመት ከ10 ወር ጊዜ ውስጥ የራሴን ሕይወት ተዓምር በሚመስል መልኩ ቀይሬአለው። በተለይ አመለካከቴን በመቀየር የምደርስበት የማይመስሉኝን ከፍታዎች ወጥቼባቸዋለው።
ዛሬ ይሄንን ለመፃፍ ያነሳሳች 1 ብዬ ጀምሬ ለ100 ሰዎች የለውጣቸው ምክኒያት በመሆኔ ነው። ሁሉንም የማንተዋወቅ የነበርን ሰዎች የለውጥ ረሃባችን በsocial media አስተዋውቆን ዛሬ ላይ ቤተሰብ ሆነናል።
እኔ የለውጤ ምክኒያት የሆነውን ዕድል ለሊት ነበር ያገኘሁት። ምናልባት ቀጣዮቹ 100 የለውጥ ምክኒያት እንድሆናችሁ፣ በተሞክሮ እንዳግዛችሁ፣ አሁን ያለውን ሕይወታችሁን መቀየር የምትፈልጉ ዕድሉን እየሰጠኋችሁ ነውና ተጠቀሙበት።
ዝግጁ የሆናችሁ
"ሕይወቴን መቀየር እፈልጋለው።" ብላችሁ
👇👇👇👇
@Ela216
@Ela216 ላይ ላኩልኝ።
ራዕዬ፡ ሰዎች ደስተኛና ዋጋ ያለው ሕይወት እንዲኖሩ ማስቻል።
የተከበራችሁ የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢዎቻችን !
ክረምት አግቢ የስልጠና ጥቅል ቅናሽ እስከዛሬ ማታ ተራዝሞ እንደነበር ይታወሳል። ሆኖም ከብዙ ገጽታ ገንቢዎቻችን እና ደንበኞቻችን በተደጋጋሚ በደረሰን ጥያቄ መሰረት ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ማክሰኞ ማለትም እስከ 18/10/2016ዓ.ም ሌሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ማረዘማችንን እየገለጽን ይህንን የመጨረሻ እድል እንድትጠቀሙ በታላቅ ደስታ ተጋብዛችኋል።
✨ አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
Special Coaching Time With Hypnotherapist Netsanet Zenebe.
ባህርዳር ያላችሁ እስከ ረቡዕ እቆያለው በውስጥ መስመር የስልጠና ፍላጎታችሁን ፃፉልኝ።
*አእምሮህ እንዴት ይሰራል?*
- *አእምሮህ የአንተ ብርቅዬ ንብረት ነው፡፡*
- *ዘወትር ካንተ ጋር ነው፡፡*
ነገር ግን ድንቅ የተባለውን ኃያልነቱን ጥቅም ላይ ማዋል የምትችለው እንዴት እንደምትጠቀምበት ማወቅ ከቻልክ ብቻ ነው፡፡
- አእምሮአችን አገናዛቢና እና የማያገናዝብ በሚባሉ ሁለት ክፍሎች የተዋቀረ ነው፡፡ አጋናዛቢ ወይም ምክንያታዊው በሆነው ክፍል የምታስበው መላምት በውስጠ ህሊናህ (ምክንያታዊ ባልሆነው የአእምሮ ክፍል) ይሰምጣል፡፡ ያን ጊዜ ተፈጥሮአዊ የሆነው ሐሳብህ ይፈጠራል፡፡ የአንተ ውስጠ ህሊና የስሜትህ መቀመጫ ነው፡፡
- ፈጠራ የታከለበት አእምሮ እሱ ነው፡፡
- ጥሩ ካሰብክ ጥሩ ነገር ይከተልሀል፣ ክፋት ካሰብክ ክፋት ይከተልሀል፡ ፡
- አእምሮህም የሚሰራው በዚህ መንገድ ነው፡፡
ውስጠ ህሊናህ አንድ ጊዜ እሳቤህን ከተቀበለህ ያንኑ ተግባራዊ ማድረጉን በዚያው ቅዕበት ይጀምራል፡፡
-ውስጠ ህሊናህ ጥሩም ሆነ መጥፎ ሐሳብህን ጐን ለጐን ማስኬዱ የማይካድ እውነታ ነው፡፡
የአሉታዊ ህግ አተገባበር ውድቀትን፣ ጭንቀትንና፣ ደስታ ማጣትን ይፈጥራል፡፡
የአንተ ተለምዶአዊ አሰተሳሰብ፣ ቀና እና ገንቢ ከሆነ ጤናን፣ ብልዕግናን እና ስኬትን ትጐናፀፋለህ፡፡
አንድ ጊዜ በትክክለኛው መንገድ ማሰብ ከጀመርክ የአእምሮ ሰላምህና _ ጤነኛ አካልህን ማንም አየነጥቅህም፡፡ ምንም ነገር በአእምሮህ ብታስብና እውነት መሆኑን ካመንክ ውስጠ ህሊናህ ይህንነ· ተቀብሎ እውን ያደርግልሀል፡፡ ካንተ የሚጠበቀው ብቸኛው ነገር ውስጠ ህሊናህ ሐሳብህን እንዲቀበል ማድረግ ብቻ ነው፡፡ ይህንኑ አንዴ ካደረከው ውስጠ ህሊናህ እንደፍላጐትህ ጤና፤ ብልፅግና እና ሰላም ያመጣልሀል፡፡ አነተ ትዕዛዝ መስጠት ብቻ ነወ የሚጠበቅብህ።
👇👇👇👇👇
@the_secret_power
Be good to your body... You only have one.
#mindset #motivation #relatable #viral #reels #igreels
@the_secret_power
Even when things don't go as planned, be prepared to adapt quickly and stay confident.
#mindset #motivation #coaches #relatable #viral
👇👇👇
@the_secret_power
