cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Betking 2014 _የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

Tribune_Sport -ትሪቡን_ስፖርት with Fikr Ylkal and Ephram Yemane 🇪🇹ከእሁድ እስከምንጭ እሁድ ፈጣን የመረጃ🇪🇹 ═══ ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
2 343
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🇪🇹ዛሬ የሚደረጉ ቤትኪንግ የአትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 9:00 | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና 12:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ
Show all...
🇪🇹 ዛሬ የሚደረጉ ቤትኪንግ የአትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 10:00 | አትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ 01:00 | ሲዳማ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ
Show all...
በአፍሪካ ዋንጫ ከምድባቸው አላፊ የሆኑት ቡድኖች መታወቃቸውን ተከትሎ የጥሎ ማለፉ ዙር ተጋጣሚዎች ታውቀዋል ቡርኪና ፋሶ ከ ጋቦን ናይጄርያ ከ ቱኒዚያ* ጊኒ ከ ጋምቢያ ካሜሩን ከ ኮሞሮስ* ሴኔጋል ከ ኬፕ ቨርድ* ሞሮኮ ከ ማላዊ* አይቮሪኮስት ከ ግብፅ ማሊ ከ ኢኳቶርያል ጊኒ (* - በጥሩ ሦስተኝነት ያለፉ ቡድኖች) - ናይጄርያ ብቸኛዋ ሙሉ ዘጠኝ ነጥብ በመያዝ ያለፈች ሃገር ስትሆን የወቅቱ ቻምፒዮኗ አልጄርያ እና ጋናን የመሳሰሉ ቡድኖች በጊዜ ተሰናብተዋል።
Show all...
የመጀመርያ አጋማሽ ውጤት
Show all...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከካሜሩን ብሔራዊ ቡድን ጋር ምሽት 1፡00 ላይ ለሚያደርገው ጨዋታ የመጀመርያ 11 ተሰላፊዎች፦ ግብ ጠባቂ 22 ተክለማርያም ሻንቆ ተከላካዮች 15 አስቻለው ታመነ 4 ምኞት ደበበ 20 ረመዳን የሱፍ 2 ሱሌማን ሀሚድ አማካዮች 8 አማኑኤል ዮሐንስ 3 መስኡድ መሀመድ 7 ሱራፌል ዳኛቸው አጥቂዎች 11 አማኑኤል ገብረ ሚካኤል 10 አቡበከር ናስር 27 ዳዋ ሆቴሳ @EFF
Show all...
የመጀመርያ አጋማሽ ውጤት
Show all...
የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ
Show all...
የደረጃ ሠንጠረዥ ከ9 ሳምንታት በኋላ
Show all...
የ9ኛ ሳምንት አጠቃላይ ውጤቶች
Show all...