1 941
Subscribers
No data24 hours
-257 days
-7130 days
Posts Archive
1 941
ቢትኮይን ከ97 ወርዶ ነበር በጣም ከፍተኛ ቅናሽ ታይቷል በአልቶች ላይም በአሁኑ ሰአት ton እራሱ 3.4 ገብቷል ሌሊት ላይ 2.9 ገብቶ ነበር
በክሪፕቶ ታሪክ ?
1 941
#Dogs
◦ Dogs ባለፈዉ Daily Check In የሰራቹ : ሽልማቱ ታዉቋል Sticker ነዉ ። ይሄን Sticker ወደፊት ወደ Nft ቀይራቹ መሸጥ ትችላላችሁ ።
◦ Network ስለተጨናነቀ ቶሎ ላይሰራ ይችላል ደጋግማችሁ ሞክሩት
1 941
Ton ገዝታችሁ ለW/paws መክፈል የምትፈልጉ ሰዎች አሁን እድል ያላችሁ ይመስለኛል ton በጣም ወርዷል
አሁን ላይ 4.1 ዶላር🙈
ከዚህ መመለስ አለበት😒
1 941
በተጨማሪም የቶን ብሎክ ቼን ቶክኖችን like notcoin dogs x empire catizen የሚባሉትንና የመሳሰሉትን ኮይኖች ገዝታችሁ ያስቀመጣችሁ ትልሽ ኪሳራ ውስጥ እንደሆናችሁ መገንዘብ ቀላል ነው
በአሁኑ ሰአት ton በጣም ደካማ የሚባል ብሎክቼን ነው በእነዚህ ኮይኖች ብዙ ተስፋ ማድረግ ከባድ ነው
1 941
ክሪፕቶ ማሪኬት በታላላቅ ሀገራት መካከል በተፈጠረ የታሪፍ ጦርነት ከ10% በላይ ቅናሽ አሳይቷል በተለይ future trade የምታደርጉ ካላችሁ ብዙ ብር ልታጡ ትችላላችሁ ዛሬ
አሁን ቢትኮይን 97 ሺ ላይ strong support ያለው ይመስላል ከዚህ bounce አድርጎ የሚመለስ ይመስላል ግን ከዚህ የሚወርድ ከሆነ ቀጣይ 92k አካባቢ ወርዶ ይመለሳል ብዬ አስባለሁ
ቢትኮይን ወረደ ወጣ ማለት ሌሎች ኮይኖች በቢትኮይን dominance ውስጥ ስለሆኑ ለሁሉም ይሆናል
1 941
Paws Update
✅ ቶን ከፍላችሁ Badge እና wPaws ለመግዛት ካሰባችሁ ሰኞ የመጨረሻ ቀን እንደሆነ ተናግረዋል
✅ የWebsite Activity check ማድረጊያ ቀጣይ ሳምንት ላይ እንደሚመጣም አሳውቀዋል ::
☑️Maybe መግዛት የምትፈልጉ ካላችሁ እዚህ website ውስጥ በመግባትም ➡️https://paws.community
3 ሰረዝ በመንካት Claim የሚለው ውስጥ ከታች Recommended የሚለው ላይ Voting Badge እና Explore TON ከሚሉት መርጣችሀ መግዛት ትችላላችሁ ።
@maf_procrypto
1 941
Repost from PAWS Community
PAWS: STRIVE TO WIN ARC 🐶
Monday is the final day to update your badge and grab wPAWS!
Also, next week, Activity Check is gonna be live on the PAWS website (no donation ofc.)
Make sure you’re staying on top of the updates.
And just a reminder: all official updates and details will only come from these trusted sources below:
https://x.com/airmin_agent
https://x.com/1024_0x
https://x.com/renb0hn
🚫 ONLY THESE X ACCOUNTS BROADCAST OFFICIAL INFORMATION ABOUT THE PROJECT // DON'T FALL FOR SCAMS 🚫
1 941
Paws አዲስ መረጃ 🚨
🔰በTon የሚገዛው wPAWS መጨረሻ ላይ የToken distribution ላይ ተፅዕኖ ይኖረዋል የመግዛት አቅሙ ያላችሁ አሁንም ወደ ዌብሳይቱ በመሄድ መግዛት ትችላላችሁ
🔰Paws voucherን በተመለከተ ደግሞ ከTGE በፊት Cashout ማድረግ የምንችልበት ሁኔታ የሚፈጥርልን እድል ነው፤Voucher ላይ ለመሸጥ ከ300k በላይ paws ሊኖራችሁ ይገባል
🔰በመጨረሻም Voucher ላይ ከሚሸጡት ውስጥ የ Paws ቲም የሚገዛቸው ሁሉንም nft በርን እንደሚያደርጉት ተናግረዋል ይሄም supply እንዲቀንስ በማድረግ Allocation ላይ ጥሩ ተፅዕኖ ይፈጥራል🤗
@maf_procrypto
@maf_procrypto
1 941
+1
Paws አዲስ መረጃ 🚨
🔰በTon የሚገዛው wPAWS መጨረሻ ላይ የToken distribution ላይ ተፅዕኖ ይኖረዋል የመግዛት አቅሙ ያላችሁ አሁንም ወደ ዌብሳይቱ በመሄድ መግዛት ትችላላችሁ
🔰Paws voucherን በተመለከተ ደግሞ ከTGE በፊት Cashout ማድረግ የምንችልበት ሁኔታ የሚፈጥርልን እድል ነው፤Voucher ላይ ለመሸጥ ከ300k በላይ paws ሊኖራችሁ ይገባል
🔰በመጨረሻም Voucher ላይ ከሚሸጡት ውስጥ የ Paws ቲም የሚገዛቸው ሁሉንም nft በርን እንደሚያደርጉት ተናግረዋል ይሄም supply እንዲቀንስ በማድረግ Allocation ላይ ጥሩ ተፅዕኖ ይፈጥራል🤗
1 941
ሀሳብ ለመስጠት ያክል NFT mint አድርጋችሁ ለመሸጥ አዋጭ አደለም ለኔ mint ለማድረግ የምትከፍሉት fee አለ መጀመሪያ 25 star ትከፍላላችሁ ለመሸጥ ደሞ ስትለጥፉ 0.3 ton fee ትከፍላላችሁ በአጠቃላይ 2.5 ዶላር እና ከዛ በላይ ትከፍላላችሁ ለአንድ NFT የምትሸጡት ደግሞ ከሌሎች ተፎካካሪዎች አንፃር ነው ያ ማለት ሌሎች ሰዎች 1 NFT 2 major የሚሸጡ ከሆነ እናንተ 5 ብታደርጉት ገዥ አታገኙም ቢሆን እንኳን 5 እራሱ ብትሸጡት 5 major 1.35 ዶላር ነው በአሁኑ ሰአት
ከመክፈላችሁ በፊት እንድታስቡበት ነው😊
1 941
major NFT mint ለማድረግ connect ያደረጋችሁት ዋሌት ላይ fee ያስፈልጋችኋል mint ካደረጋችሁ በኋላ buy nft ላይ ሔዳችሁ በእራሳችሁ ዋጋ አውጥታችሁ መለጠፍ ነው ገዢ ካገኛሁ መሸጥ ትችላላችሁ
ገዢ ግን ይገኛል😊
ብዙ ሻጭ ስላለ
