cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🇸🇦 ውበት በኒቃብ 🇸🇦

"በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ" ሱረቱል ዐስር፦(1፥3)

Show more
Advertising posts
1 210
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
🟢የሴት ልጅ መበላሸት ሼኽ ሷሊህ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ https://t.me/abunehla
360Loading...
02
አላማቱ ኢብኑ ዑሰይሚን ስለ ኢኽዋን አልሙስሊሚን! 🟢ከነዚህ መጥፎ ጀመዓዎች እስልምና የጠራ መሆኑን። https://t.me/abunehla
1090Loading...
03
መከባበር የትዳር መሰረት ነው። ካልተከባበራችሁ እየተዋደዳችሁ መለያየታችሁ እማይቀር ነው! ለዛ ነው የሰለፎች ሚስቶች ባሎቻችንን ቀጥ ብለን እንኳ አናይም ይሉ የነበሩት!
1091Loading...
04
''ትልቁ ፍልሚያ እጅግ ፈታኙም እውነታን ጠንቅቆ በሚያውቀው አዕምሮ እና እውነታን መቀበል ባቃተው ልብ መካከል የሚደረግ ፍልሚያ ነው"!
880Loading...
05
‏قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله المرأة صناعتها بيتها، تبقى في بيتها تصلح أحوال زوجها، و أحوال أولادها و أحوال البيت هذه وظيفتها، أمّا أن تشارك الرِّجال بالكسب وطلب الرزق، فهذا خلاف الفِطرة، و خلاف الشَريعة. 📙شَرح رياض الصّالحين ١٤٠/٣
1470Loading...
06
✍ የዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን የዛሬ መልእክት (የሙነወር ልጅ የመቅለጥ ዋሻ)! ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ብሏል "እራሳችሁን (በማወደስ) አታጥራሩ" የሙመይዖች ሸይኽ የሆነው የሙነወር ልጅ ግር በኢኽዋኖች ላይ በመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ላይ ባደረጋቸው ምላሾች ይኮፈስ ነበር። በዚህም ግንባር ቀደም ነኝ፣ ፅኑ የሆነ አቋም አለኝ (የመሳሰሉትን እያለ ይኮፈስ ነበር)። ከዛም ከመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ዱዓቶች አንፃር ትክክለኛውን ንግግር፣ የሰለፎችን መንሀጅ (አንፀባርቅ) ተብሎ ሲባል አላህ አዋረደው። በውስጡ የደበቀውን ምቀኝነት አወጣበት እንደተኩላ አይነት መሽለኩለክ ይሽለኮለክ ጀመረ። መከራከሪያው ተቋረጠበት። ዘዴውም አልሳካ አለው። ከራሱ ለመከላከል ነፍሱን ለመርዳት ወደ ሙመይዖች የሶሻል ሚዲያ ስፍራ በፍጥነት ሸሸ። ከዛም (በጀርህ እና ታዕዲል፣ በተብዲዕ፣ በሙብተዲዕላ ማወደስ፣ ከነሱ መተጋገዝ፣ ላ የልዘሙኒ) የዐሊየል ሀለቢ ብዥታዎችን መሰብሰብ ጀመረ። ትክክለኛ አቋምህን ግልፅ አድርግ ከመባሉ በፊት እነዚህ ብዥታዎች በልቡ ውስጥም ይሁን በሀሳቡ አልነበሩም። ነገርግን ለነፍሱ መወገኑ እና ስሜቱን መከተሉ አጠፋው፣ በተመዩዕ ባህር እና ዋሻ ውስጥ አስገባው። እሱ እራሱ ነው የዐሊየል ሀለቢን መርሆዎች በሀበሻ ላይ ያሰራጨው። በዚህ ጉዳይ ግንባር ቀደም ነው። ደንቆሮ ሙቀሊዶች የሆኑ ባልደረቦቹ እነ ኸድር ከሚሴ፣ ሙሀመድ ስራጅ ተከተሉት። ከዛም መጨረሺያው ከሙመይዓዎች ጋር ሆነ። እንደውም ከነሱም የባሰ ሆነ። እነሱ ሲጠቀሱ ይቆጣል። በነሱ ላይ መልስ ሲሰጥ ይሳደባል፣ እነ (አንበሳ አለሁላቸው እያለ) ይጮሀል። የሱ (በህይወቱ ከአባት ገዳይ በላይ) ቀንደኛ ጠላት ብሎ ማለት በመርከዙ ባልተቤቶች ሙመይዓዎች ላይ ረድ የሚያደርግ ሰው ነው። የሙነወር ልጅ ከአስር አመት በፊት ጀምሮ የሙመይዖች ብዥታዎች ቢያውቃቸው ኖሮ ከባጢል እና ከባልተቤቶቹ በመከላከል ላይ አደጋው ሁሉን አቀፍ እና ግዙፍ በሆነ ነበር። ነገር ግን አላህ አዋረደው። ሴራውን በአንገቱ ላይ ጠመጠመው። ትላልቆችን (ከማንሳቴ) በፊት ትናንሽ ሰለፊዮች ያ የተምዪዕ መንገዱ እነ ዐሊየል ሀለቢ እና አቡ ሀሰነል ማእረቢይ ከቢድዓ ባልተቤቶች ለመከላከል የፈጠሩት እንጂ አዲስ እና ባለፉት ዘመናቶች ምንም መሰረት የሌለው መሆኑን አወቁ። በነሱም ላይ የሱና መሪ የሆኑ የዘመኑ ትላልቅ ዐለማኦች መልስ ሰጡባቸው። ረቢዐል መድኸሊይን ይመስል፣ ሸይኽ ዑበይድ፣ ኢብኑ ሀዲ፣ ነጅሚይ ሌሎችም። የነዚህ ዑለማኦች ምላሾች እዚህ ጋር ከማወሳቸው በላይ እውቅ ናቸው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ብሏል "ክፉ ተንኮልም በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይሰፍርም፡፡" ሰለፍዮች በሱ ላይ የተቃጠሉ እና እንደ መብረቅ የሆኑ ምላሾች ሲያደርጉበት፣ አላዋቂነቱን ሲያብራሩ፣ በሰለፎች መንሀጅ ላይ መቅጠፉን ሲያብራሩ በቅጥፈት እና በበደል በነሱ ላይ መንጠራራት ጀመረ። ይህ ከቢድዓ ባለቤቶች አዲስ አይደለም። አንተ ሰለፍይ የሆንክ ሆይ አላህ በኢስላም እና በሱና እስከምንገናኘው ደረስ እንዲያፀናን ጠይቀው። በራስ ስራ መገረም እና ኩራትን ትገለበጣለህና ራቅ። በነዛ በድሮዎችም በአዲሶችም ሙመይዖች ውድቀት ትምህርት ውሰድ። ውስጥህን አስተካከል አላህ ውጪህን ያስተካክልልሀል። ✍ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ t.me/abuzekeryamuhamed
1401Loading...
07
🟢 የአላህ መልእክተኛ ﷺ የአደም ልጅ ከሞተ በኋላ ስራው ይቋረጣል ሶስት ነገሮች ሲቀሩ ከዛ ውስጥ ጠቃሚ እውቀትን ጥሎ የሄደ ብለዋል! ጠቃሚ እውቀት በማለት የተፈለገበት ምንድን ነው? 🎤 ሼኽ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ https://t.me/abunehla
1170Loading...
08
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ አስደሳች ዜና ለውዷ እህቴ!!! በበርካታ ምክንያት እስከዛሬ ቃዒደቱል ኑራኒያ ካልቀራሽ ወይም ጀምረሽ ካልጨረሽ አታስቢ በቤትሽ ሆነሽ በስልክሽ የምትማሪበት ትልቅ እድል ተዘጋጅቶልሻል። አታስቢ በሴት አስተማሪ የሚሰጥ ሲሆን የቂርዓት ሰአት የሚሆነው ✔️ከዒሻ ሰላት ቡሀላ ባለው ወቅት                             ወይም ✔️ሱሁቢ እንደተሰገደ እስኪነጋ ባለው ሰአት ይሆናል ኢንሻአላህ 🥀 የትኛዋም ተመዝጋቢ ከሁለቱ ሰአት በሚመቻት ሰአት ተመዝግባ መማር ትችላለች። የሚሰጠው ትምህርት:- ◦ቃኢደቱል ኑራንያ በዋናነት እና የነዘር ቂረኣት ነዉ(ቃኢዳን ለጨረሰ) ◦እንደ ሁኔታው ታይቶ ተጨማሪ አጫጭር ደርሶች ሊኖሩ  ሊጨመሩም አልያም ሊቀሩ ይችላል። እዚው በቴሌግራም የሚሰጥ ይሆናል ለመመዝገብ እና ማንኛውም አይነት መረጃ ማግኘት ከፈለጋቹ 👉@meet_ur_self 👈 በዚ አድራሻ ልታገኙን ትችላላቹ። የደረሳቹ ሁሉ ለሁሏም እህቴ አድርሱልኝ ወደ መልካም ነገር ያመላከተ የሰሪውን ያህል ምንዳ ያገኛል ኢንሻአላህ ወጀዛኩሙሏሁ ኸይር አብሽሩ ከክፍያ free ነዉ።🥰 @umu_elham
1811Loading...
09
قال رسول الله ﷺ : لا ينظر الرجل إلى عورة الرجل ولا تنظر المرأة إلى عورة المرأة 🎙لفضيلة الشيخ / د. ‎#عبدالرزاق_البدر حفظه الله 🟢 የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ : ወንድ ወንደ ወንድ ዓውራ አይመልከት ሴትም ወደ ሴት ዓውራ አትመልከት! የሀዲሱ ማብራሪያ በ ሼኽ አብድረዛቅ አልበድር ሀፊዘሁሏህ - ስለ ዘመን አመጣሽ ፊልሞች - ስለ ልቅ የሆኖ የዝሙት ፊልሞች - ወደ ተቃራኒ ፆታ መመልከት በሰፊው የተዳሰሰበት https://t.me/abunehla
1520Loading...
10
🟢 ሼኽ ፈውዛን ሀፊዘሁላህ - ከሰዎች ምክር የማይጠቅማቸው ብዙ ነው። - ምክር የማይቀበል ሰው መዋጋት ግድ መሆኑን - አብዘሀኛው ሰው ምክር እንደማይቀበል https://t.me/abunehla
1260Loading...
11
🚫ሰይድ ቁጥብን የሚክብ ሰው ካየህ ተጠንቀቀው❗️ ❌‏ قال الخارجي الماسوني ‎#سيد_قطب: " انه ليس على وجه الارض اليوم، دولة مسلمة ولا مجتمع مسلم ..! ة [ تفسير ‎#ظلال_القرآن (٤/٢١٢٢) ] . 🛑 ኸዋሪጁ የፊሪሜሰን አባል የሆነው ሰይድ ቁጥብ " በአሁን ጊዜ በምድር ላይ የሙስሊም ሀገር ወይንም ሙስሊሞች ስብስብ የለም" በማለት ዑማውን ከእስልምና ጠቅልሎ ያስወጣል። 📜ተፍሲር ዙላል አልቁርዓን 4/2122 https://t.me/abunehla
1490Loading...
12
🟢 አላህ ፊኩሊ መካን" በሁሉም ቦታ አለ" የሚል ፍርዱ ምንድን ነው? الشيخ عبدالرزاق بن عبدالمحسن البدر حفظه الله https://t.me/abunehla
1500Loading...
13
🟢 አላህ ፊኩሊ መካል " በሁሉም ቦታ አለ" የሚል ፍርዱ ምንድን ነው? الشيخ عبدالرزاق بن عبدالمحسن البدر حفظه الله https://t.me/abunehla
20Loading...
14
🟢 ሼኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን ሀፊዘሁሏህ - የአሁኖቹን እና የድሮዎቹ ኸዋሪጆች የሚያመሳስላቸው የሙስሊም መሪዎችን ባደባባይ መተቸታቸው መሆኑ! - በአደባባይ ሙስሊም መሪዎችን መተቸት የኸዋሪጅ ተግባር መሆኑን። https://t.me/abunehla
1801Loading...
15
🟢 ሼኽ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ - ክሪስማስ ማክበር እንደማይቻል! - ከሀዲ፣ዎችን እንኳን አደረሳችሁ ማለት እንደማይቻል! - እነዚህ በአላቶች በራሳቸው ሀይማኖት እንኳን ቢድዓ መሆናቸውን! https://t.me/abunehla
2080Loading...
16
ጁምአ ሙባረክ አይባልም ቢድአ ነው ቃሉ ባረከላሁፊኩም
2310Loading...
Repost from أبو نحلا
00:47
Video unavailableShow in Telegram
🟢የሴት ልጅ መበላሸት ሼኽ ሷሊህ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ https://t.me/abunehla
Show all...
አላማቱ ኢብኑ ዑሰይሚን ስለ ኢኽዋን አልሙስሊሚን! 🟢ከነዚህ መጥፎ ጀመዓዎች እስልምና የጠራ መሆኑን። https://t.me/abunehla
Show all...
Repost from أبو نحلا
Photo unavailableShow in Telegram
መከባበር የትዳር መሰረት ነው። ካልተከባበራችሁ እየተዋደዳችሁ መለያየታችሁ እማይቀር ነው! ለዛ ነው የሰለፎች ሚስቶች ባሎቻችንን ቀጥ ብለን እንኳ አናይም ይሉ የነበሩት!
Show all...
Repost from أبو نحلا
''ትልቁ ፍልሚያ እጅግ ፈታኙም እውነታን ጠንቅቆ በሚያውቀው አዕምሮ እና እውነታን መቀበል ባቃተው ልብ መካከል የሚደረግ ፍልሚያ ነው"!
Show all...
Repost from أبو نحلا
‏قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله المرأة صناعتها بيتها، تبقى في بيتها تصلح أحوال زوجها، و أحوال أولادها و أحوال البيت هذه وظيفتها، أمّا أن تشارك الرِّجال بالكسب وطلب الرزق، فهذا خلاف الفِطرة، و خلاف الشَريعة. 📙شَرح رياض الصّالحين ١٤٠/٣
Show all...
👍 2
የዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን የዛሬ መልእክት (የሙነወር ልጅ የመቅለጥ ዋሻ)! ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ብሏል "እራሳችሁን (በማወደስ) አታጥራሩ" የሙመይዖች ሸይኽ የሆነው የሙነወር ልጅ ግር በኢኽዋኖች ላይ በመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ላይ ባደረጋቸው ምላሾች ይኮፈስ ነበር። በዚህም ግንባር ቀደም ነኝ፣ ፅኑ የሆነ አቋም አለኝ (የመሳሰሉትን እያለ ይኮፈስ ነበር)። ከዛም ከመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ዱዓቶች አንፃር ትክክለኛውን ንግግር፣ የሰለፎችን መንሀጅ (አንፀባርቅ) ተብሎ ሲባል አላህ አዋረደው። በውስጡ የደበቀውን ምቀኝነት አወጣበት እንደተኩላ አይነት መሽለኩለክ ይሽለኮለክ ጀመረ። መከራከሪያው ተቋረጠበት። ዘዴውም አልሳካ አለው። ከራሱ ለመከላከል ነፍሱን ለመርዳት ወደ ሙመይዖች የሶሻል ሚዲያ ስፍራ በፍጥነት ሸሸ። ከዛም (በጀርህ እና ታዕዲል፣ በተብዲዕ፣ በሙብተዲዕላ ማወደስ፣ ከነሱ መተጋገዝ፣ ላ የልዘሙኒ) የዐሊየል ሀለቢ ብዥታዎችን መሰብሰብ ጀመረ። ትክክለኛ አቋምህን ግልፅ አድርግ ከመባሉ በፊት እነዚህ ብዥታዎች በልቡ ውስጥም ይሁን በሀሳቡ አልነበሩም። ነገርግን ለነፍሱ መወገኑ እና ስሜቱን መከተሉ አጠፋው፣ በተመዩዕ ባህር እና ዋሻ ውስጥ አስገባው። እሱ እራሱ ነው የዐሊየል ሀለቢን መርሆዎች በሀበሻ ላይ ያሰራጨው። በዚህ ጉዳይ ግንባር ቀደም ነው። ደንቆሮ ሙቀሊዶች የሆኑ ባልደረቦቹ እነ ኸድር ከሚሴ፣ ሙሀመድ ስራጅ ተከተሉት። ከዛም መጨረሺያው ከሙመይዓዎች ጋር ሆነ። እንደውም ከነሱም የባሰ ሆነ። እነሱ ሲጠቀሱ ይቆጣል። በነሱ ላይ መልስ ሲሰጥ ይሳደባል፣ እነ (አንበሳ አለሁላቸው እያለ) ይጮሀል። የሱ (በህይወቱ ከአባት ገዳይ በላይ) ቀንደኛ ጠላት ብሎ ማለት በመርከዙ ባልተቤቶች ሙመይዓዎች ላይ ረድ የሚያደርግ ሰው ነው። የሙነወር ልጅ ከአስር አመት በፊት ጀምሮ የሙመይዖች ብዥታዎች ቢያውቃቸው ኖሮ ከባጢል እና ከባልተቤቶቹ በመከላከል ላይ አደጋው ሁሉን አቀፍ እና ግዙፍ በሆነ ነበር። ነገር ግን አላህ አዋረደው። ሴራውን በአንገቱ ላይ ጠመጠመው። ትላልቆችን (ከማንሳቴ) በፊት ትናንሽ ሰለፊዮች ያ የተምዪዕ መንገዱ እነ ዐሊየል ሀለቢ እና አቡ ሀሰነል ማእረቢይ ከቢድዓ ባልተቤቶች ለመከላከል የፈጠሩት እንጂ አዲስ እና ባለፉት ዘመናቶች ምንም መሰረት የሌለው መሆኑን አወቁ። በነሱም ላይ የሱና መሪ የሆኑ የዘመኑ ትላልቅ ዐለማኦች መልስ ሰጡባቸው። ረቢዐል መድኸሊይን ይመስል፣ ሸይኽ ዑበይድ፣ ኢብኑ ሀዲ፣ ነጅሚይ ሌሎችም። የነዚህ ዑለማኦች ምላሾች እዚህ ጋር ከማወሳቸው በላይ እውቅ ናቸው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ብሏል "ክፉ ተንኮልም በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይሰፍርም፡፡" ሰለፍዮች በሱ ላይ የተቃጠሉ እና እንደ መብረቅ የሆኑ ምላሾች ሲያደርጉበት፣ አላዋቂነቱን ሲያብራሩ፣ በሰለፎች መንሀጅ ላይ መቅጠፉን ሲያብራሩ በቅጥፈት እና በበደል በነሱ ላይ መንጠራራት ጀመረ። ይህ ከቢድዓ ባለቤቶች አዲስ አይደለም። አንተ ሰለፍይ የሆንክ ሆይ አላህ በኢስላም እና በሱና እስከምንገናኘው ደረስ እንዲያፀናን ጠይቀው። በራስ ስራ መገረም እና ኩራትን ትገለበጣለህና ራቅ። በነዛ በድሮዎችም በአዲሶችም ሙመይዖች ውድቀት ትምህርት ውሰድ። ውስጥህን አስተካከል አላህ ውጪህን ያስተካክልልሀል። ✍ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ t.me/abuzekeryamuhamed
Show all...
ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ ((አቡ ዘከሪያ))

https://t.me/abuzekeryamuhamed

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ። ውድ እና የተከበራቹ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ይህ ቻናል ረመዳን 29 1442 አ.ሂ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በአላህ ፈቃድ የሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰቦችን በተለይም ደግሞ ወልቂጤ ላይ እና ዙሪያዎቿ የሚገኙትን ታሳቢ በማድረግ የተከፈተ ጥርት ያሉ የሰለፊያ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።