cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የዱርዬዋ ማስታወሻ ፩👀

..ታስሮ የጠበቀውን ህይወት ሳቅ አይፈታውም እንባ ግን ያላላዋል ወደ ነብስም ያቀርበዋል በቦታው እንባ መዳኒት ነው ያለቦታው ግን ሳቅም መርዝ ነው ። አንዳንዴ ማልቀስም ትክክል ነው √ ልክ እንደዚህ 😭 Welcome to የዱርዬዋ ማስታወሻ Vïdéø😂 Mùßîç🎵 Pïçß 🥰 Mémë 🤪 Lövê😋 Må phõtô💖 For cross and any comment's @Karetatwa

Show more
Advertising posts
219
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Edazi aynte setochi gn... Temachugnialchu😂kazase sezaga metalkisute nger😉😝😒
Show all...
🎙 • ዳዊት በቀለ 🔊 • ይበለኝ @Birabiromusic @mussegirma
Show all...
ብዙ ጊዜ ሰዎች ስለጥፋትህ ደጋግመው ይነግሩሀል ብዙ ስለበደልክ አይደለም እነርሱ ጥሩ የነበርክበትን ጊዜ ማሰብ ስለማይችሉ እንጂ። አትፍረድባቸው ስለጥፋትህ የሚያወሩት ቅንድቡን ማየት የማይችል አይን የተሸከሙት ሰዎች ናቸውና።
Show all...
Repost from studio
ትላንትና ማታ ከጨረቃ🌒 ጋር እያወራን እሷ ስለፀሀይ🌞 ስትነግረኝ እኔ ደሞ ስላንተ ነገርኳት...❤️🥺
Show all...
Repost from studio
[😢] …"ሁላችንም በህይወታችን አንድ አንድ መጥፎ ታሪኮች አሉን …ድምፅችንን ከፍ አድርገን የማናወራቸው… ለምን እና እንዴት እንዳደርግናቸው ለራሳችንም እማይገባን…"
Show all...