cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

CHEREKAYITUA

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
177
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Birthday boy HBD yene tafach😘😘
Show all...
ጾታዊ ፍቅር ውስጥ በብዛት ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል ዋናው እንዴት እንደሚወደኝ እና ወደፊት አብሮኝ እንደሚዘልቅ እርግጠኛ እሆናለሁ የሚለው ነው፡፡ ከዚህ በፊት እወድሃለሁ አንተን ብቻ ነው ማግባት የምፈልገው ብላህ አሁን ከሌላ ሰው ጋር ህይወቷን እየቀጠለች ያለችው የቀደሞ የፍቅር አጋርህ ትዝ አለችህ ? እወድሻለሁ ያላንቺ ህይወቴ ባዶ ነው ካለሽ በኋላ አይንሽ ላፈር ያለሽስ? ሁሉም ሰው የእራሱ የሆነ የማፍቀር እና ፍቅሩን/መውደዱን የመግለጪያ መንገድ ቢኖረውም ብዙዎቻችንን ሊያስማሙ የሚችሉ መልሶችን እስኪ አብረን እንያቸው፡፡ 1. እሱ ፡ ያስተዋውቅሻል ወንድ ከወደደሽ እና ካፈቀረሽ በሄደበት ቦታ ሁሉ ተመሳሳይ ወሬ ከተነሳለት ስላንቺ የሆነ ነገር ያወራል፡፡ ከጓደኞቹ ወይም ከቤተሰቦቹ ጋር ያስተዋውቅሻል አልፎ አልፎም አንድ ላይ እንድታሳልፉ ሁኔታዎችን ያመቻቻል፡፡ አንቺም አብረሽው ለመታየት አና አብራችሁ በምታደርጉት ነገር በአብሮነታችሁ በአጠቃላይ አታፍሪም፡፡ 2. እሱ ፡ ይንከባከብሻል/ለደስታሽ ይጨነቃል ደስታን ያስገኙልሻል ብሎ የሚያስባቸውን ነገሮች ሁሉ ከማድረግ ወደ ኋላ አይልም፡፡ በተጨማሪም  በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይንከባከብሻል፡፡ ጠንካራ ሰራተኛ ቢሆንም በስራው ቅድሚያ ግን ላንቺ ነው የሚሰጥሽ፡፡ በችግርሽም ሆነ በደስታሽ ጊዜ ቀድመው ከሚደርሱልሽ ሰዎች መካከልም አንዱ ነው፡፡ 3. እሱ ፡ ሁሌም ያበረታታሻል በጥረትሽ እና በሙከራሽ ውስጥ የሚያበረታታሽ ሲሆን እንዲሁም እንድታሳኪም አልፎም የተሻለች አንቺ እንድትሆኚ የራሱን አስተዋጽኦ የሚያደርግ ከሆነ ይህ ሰው ባል የሚሆን ወንድ ነው ማለት ነው፡፡ 4. እሷ ፡ እንደ እራስህ አድርጋ ትቀበልሃለች በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ከሚፈጠሩ ችግሮች መካከል ዋነኛው የፍቅር አጋርን አኛ እንደምንፈልገው ቀርጸን ነው እንጂ እሱ እንደሆነው አይደለም  የምንቀበለው፡፡ ስዚህ ወዳጄ የምትወድህ ከሆነ አንደሆንከው አድርጋ ትቀበልሃለች፡፡ 5. እናንተ ፡ ኮከብህ ከኮከቡዋ ይገጥማል መሠረታዊ በሆኑ ነገሮች ላይ ማለትም ስለወደፊት እቅዳችሁ ስታስቡ ተመሳሳይነት ይታይበታል ለምሳሌ ስለ ትዳር ስለ ልጅ የሚኖርህ እቅድ እሷም ከሚኖራት ጋር ይመሳሰላል፡፡ እዚህ ጋር ግን ልብ የምትልልኝ ነገር መሰረታዊ የሚባሉት ነገሮች ላይ ትኩረት እንድትሰጥ ነው፡፡ ወደፊት ካንተ ጋር ተጣምራ ለመኖር ስታስብም ሰርጉ ሳይሆን ይበልጥ የሚያስደስታት ወደፊት ከአንተ ጋር የምታሳልፋቸው ጊዜያቶች ናቸው፡፡ 6.እናንተ ፡ የረጅም ርቀት ፍቅር ያሳለፋቹ እንደሆነ ለብዙዎቻችን ፍቅር በርቀት እንደ ጦር የሚፈራና አይሳኩልንም ብለን ከምናስባቸው ተግባራት መካከል የሚመደብ ነው፤ ሆኖም ግን ፍቅራችሁ በረጅም ርቀት ውስጥ ተፈትኖ ያለፈ እንደሆነ አብራችሁ እስከ መጨረሻው የምትዘልቁበት ዕድል ሰፊ እንደሆነ ጥናቶች እና የአንዳንድ ጥንዶች ተሞክሮዎች ያመለክታሉ፡፡ 7. አንተ ፡ አብረሃት ስትሆን ራስህን መሆን ከቻልክ ብዙ ወንዶች የምንወዳት ሴትን ለመማረክ እሷ እንደምትወደው ዓይነት ወንድ ሆኖ ለመገኘት እንጥራለን፡፡ ሆኖም ግን ቅሉ ያለው ከርሷ ጋር ስትሆን ራስህን መሆን ከቻልክ ነው፡፡ @yoyekali
Show all...
Out of all of the moments in my life, the ones I have spent with you are my most favorite 😁😘
Show all...
Most lovely moment Paul Pogba with Bruno Fernandes❤😍
Show all...
ህፃናት በመካከላቸው ያለ የዘር የሀብት የቆዳ ቀለም ልዩነት ሳያስጨንቃቸው ከልባቸው እርስ በእርስ በጓደኝነት መጨዋወት ይችላሉ ከቤተሰብ አንተ ልጅ ከዚህ ልጅ ጋር እንዳላይህ እስከሚባሉ ድረስ.. ስለዚህ መልካሙን እናስተምራቸው! #ውብ_ቀን ተመኘውላችሁ @yoyekali
Show all...
Abatyew betam ewedhalew ❤️❤️❤️
Show all...
#ምርጫ2013 ‼️ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚመርጡት እንዴት ነው? 🔴የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በምርጫ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የመራጮች ምዝገባ በኦላይን በዩኒቨርሲቲያቸው እያሉ ሲያካሂዱ ነበር። አሁን ላይ ተማሪዎች ወደቤታቸው ተመልሰዋል በምርጫው እንዴት መሳተፍ ይችላሉ ? ለሚለው የበርካቶች ጥያቄ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሚውኬሽን ኃላፊ ወ/ሪት ሶልያና ሽመልስ ለቲክቫህ ቤተሰቦች ምላሽ ሰጥተዋል። ወይዘሪት ሶሊያና ፥ "...ተማሪዎች ምዝገባውን ተመዝግበው እንደጨረሱ የተሰጣቸው ማረጋገጫ አለ። ያንን ማረጋገጫ ይዘው አቅራቢያቸው የሚገኝ ምርጫ ጣቢያ መሄድ አለባቸው" ብለዋል። አቅራቢያቸው ያለ ምርጫ ጣቢያም በትክክል የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆነው መመዝገባቸውን ሲያረጋግጥ ድምጻቸውን እንዲሰጡ ያደረጋል ሲሉ አስረድተዋል። ስለዚህ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰኞ ድምፅ ለመስጠት ምን ማድረግ አለባችሁ ? - በኦንላይን ላይ ምዝገባችሁን አጠናቃችሁበትን ማረጋገጫ ወረቀት መያዝ ይጠበቅባችኋል። - በመኖሪያ አከባቢያችሁ አቅራቢያ ወደሚገኝ ምርጫ ጣቢያ በማቅናት የማረጋገጫ ወረቀቱን በማሳየት የምርጫ ወረቀት ማግኘት ትችላላችሁ። - ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ እንድትይዙ ይመከራል። @EthioStudents @EthioStudents @EthioStudents @EthioStudents
Show all...