703
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የዛሬ ስብሰባ ለይ የልተገኛችሁ በ0962374465 የት ቤቱን ርሰመምህርት በመደወል የስብሰባውን ሀሳብ ማወቅ ትችላላችሁ
ቀን 02/01/2016 ዓ.ም
ለት/ቤቱ የተማሪ ወላጆች በሙሉ
ነገ ከ03- 04/01/2016 ዓ.ም ት/ት የማይኖር መሆኑን አውቃችሁ አ.አ ት/ቢሮ መደበኛ ት/ት የሚጀመርበትን ጊዜ በደብዳቤ ሲያሳውቀን በት/ቤቱ ቴሌግራም ቻናላችን በማስታወቂያ የምናሳውቃችሁ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን::
በድጋሜ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ::
Repost from ማይ ሊትል ኤንጅልስ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት
ለክቡራን የተማሪ ወላጆች መፅሐፍ ለመውሠድ ስትመጡ አዋሽ በንክ የስገባችሁበትን ደረሠኝ በመያዝ አዲስ የተከራየንበት የKGግቢ ( የድሮ አቢሲኒያ የስነጥብ መሰልጠኛ የነበረው ግቢ)ከማይ ሊትል የkGት/ቤትአጠገብ መሆኑን እንድታውቁ በታላቅ ትህትና በአክብሮት እናሳውቃለን::
Repost from ማይ ሊትል ኤንጅልስ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት
ለ2016ዓ.ም ለትምህርት ቤቱ ሠርቢስ ተጠቃሚዎች ከወዲሁ መመዝገብ እንድትችሉ ዋጋው 1600 ብር መሆኑን እናሳውቃለን።
