en
Feedback
አርጋኖን ሚድያ

አርጋኖን ሚድያ

Open in Telegram

ወደ አርጋኖን ሚድያ እንኳን በሰላም መጡ፡፡ በዚህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ስብከቶች እና ተከታታይ ትምህርቶች እንዲሁም የመንፈሳዊ መጻሕፍት ዳሰሳዎች ፣ አጫጭር የቤተ-ክርስቲያን አስተምሮዎች እና ዝማሬዎች ይቀርቡበታል፡፡የቻናሉን ይዘቶች ለሌሎች በማጋራትበማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ፡፡

Show more
637
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
https://youtu.be/oyhbeSnA3Ow?si=irSlj3ZTWj0xAeyR አዲስ ዝማሬ በዘማሪት ሲ/ር ልድያ ታደሰ እና ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ
https://youtu.be/oyhbeSnA3Ow?si=irSlj3ZTWj0xAeyR አዲስ ዝማሬ በዘማሪት ሲ/ር ልድያ ታደሰ እና ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ

https://youtu.be/cQUwS8gxm24 ነቢዩ ቅዱስ ዳንኤል ለእግዚአብሔር በመጸለዩ በክፉዎች ነገስታት የተጣለበት የአንበሶች ጉድጓድ እመቤታችን እንደሆነች ያውቃሉ? ነቢያት እስከ መጨረሻው የጸ
https://youtu.be/cQUwS8gxm24 ነቢዩ ቅዱስ ዳንኤል ለእግዚአብሔር በመጸለዩ በክፉዎች ነገስታት የተጣለበት የአንበሶች ጉድጓድ እመቤታችን እንደሆነች ያውቃሉ? ነቢያት እስከ መጨረሻው የጸኑት በአናብስት አፍ ለመጣል የመረጡት ለጊዜው ከአናብስቱ አፍ በመጨረሻም እንደ አንበሳ እየዞረ ያጠቃቸውን ጠላታቸው ዲያብሎስን የሚያሸንፈውን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ስላመኑ ነው። በአርጋኖን ሚዲያ ያገኙታል።

እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!! https://www.youtube.com/@arganon
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!! https://www.youtube.com/@arganon

እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ "ክርስቶስ ነበረ" በሚል ርዕስ በተወሰኑ ክፍሎች የተዘጋጀ ነገረ-ክርስቶስ ላይ ያተኮረ ትምህርት በቅርቡ መመልከት እንጀምራለን፡፡ ለወዳጅ ለጓደኛ ለቤተሰብ እያጋሩ ይጠብቁን፡
እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ "ክርስቶስ ነበረ" በሚል ርዕስ በተወሰኑ ክፍሎች የተዘጋጀ ነገረ-ክርስቶስ ላይ ያተኮረ ትምህርት በቅርቡ መመልከት እንጀምራለን፡፡ ለወዳጅ ለጓደኛ ለቤተሰብ እያጋሩ ይጠብቁን፡፡ ለአገልግሎቱም ብርታት ጸሎታችሁ ያግዘን፡፡