cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🎮GAME OF ACTION 🎮

ይሄን ቻናል ተቀላቅሎ የተደበረ አላገኝም.... 😍አታስብ ፈታ ትሉበታላቹ እመኑኝኝኝ.... 🙌ቻናላችን አንድም ቀን አያርፍም... 👍የምፈልጉትን ጠይቁን እኛ እናቀርባለን... ለወዳጆቻቹ አጋሩ join በማሣደረግ አግዙንንንን👍👍👍

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
177
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💠 ሮስግራም | Rose Gram 🔻ሩሲያ ከኢንስታግራም ጋር ተመሳሳይነት ያለው “ሮስግራም” የተባለ መተግበሪያ ሰራች አዲሱ መተግሪያ ከ10 ቀናት በኋላ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተብሏል 🔻ሩሲያ የፌስቡክ ኩባንያው ኢንስታግራም በሀገሯ እንዳይሰራ አግዳለች የሩሱያ የቴክኖሎጂ ዘርፍ የስራ ፈጣለሪዎች ከኢንስታግራም ጋር ተመሳሳይነት ያለው አዲስ የማህበራዊ ትስስር ገጽ መተግበሪያ መስራታቸው ተስምቷል። 🔻የቴክኖሎጂ ዘርፍ የስራ ፈጣለሪዎቹ አዲሱን የማህበራዊ ትስስር ገጽ መተግበሪያ የሰሩት ሩሲያ ኢንስታግራም የተባለው መተግበሪያ በሀገሯ ውስጥ እንዳይሰራ ክልከላ መጣሏን ተከትሎ የሚፈጠረውን ከፍተት ለመሙላት ተስቦ ነው ተብሏል። 🔻ሩሲያ በፌስቡክ ላይ ገደብ ጣለች አዲሱ የማህበራዊ ትስስር ገጽ መተግበሪያ “ሮስግራም” የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሲሆን፤ ከ10 ቀናት በኋላ ለተጠቃሚዎች እንደሚለቀቅም ታውቋል። 🔻አዲሱ የሩሲያው ሮስግራም የማህበራዊ ትስስር ገጽ መተግበሪያ ከኢንስታግራም ጋር ተመሳሳይ ነው የተባለ ሲሆን፤ ሆኖም ግን ተጨማሪ አገልግሎቶችን ያካተተ እንደሆነም ተነገሯል። 🔻ከእነዚህም ውስጥ የገቢ ማሰባሰቢያ ማከናወን የሚስችል እንዲሁም በክፍያ ብቻ የሚታዩ ይዘቶችን መጫን የሚያስችል አገልግሎቶች እንደተካተቱበትም ታውቋል። 🔻ሜታ የፌስቡክንና ኢንስታግራምን በመላው አውሮፓ ሊዘጋ እንደሚችል አስጠነቀቀ የሩሲያ የኮሙኒኬሽን ተቆጣጣሪ ካሳለፍነው ሰኞ ጀምሮ ኢንስታግራም በሀገሪቱ ውስጥ እንዳይሰራ መታገዱን ማስታወቁ ይታወሳል። 🔻ፌስቡክ እና ኢንስታግራምን የሚያስተዳደርው ሜታ ኩባንያ በዩክሬን ብቻ ተግባራዊ የሚሆን የጥላቻ ንግግር ፖሊሲውን በጊዜያዊነት መቀየሩን ተከትሎ ነው ሩሲያ እርምጃውን የወሰደችው። ሜታ ኩባንያ በጥላቻ ንግግር ፖሊሲው ላይ ባደረገው ለውጥም በዩክሬን ውስጥ የሚገኙ የኢንስታግራም ተጠቃሚዎች “ሞት ለሩሲያ ወራሪዎች” የሚሉ እና መሰል መልእክቶችን እንዲያሰራጩ መፍቀዱ ይታወሳል #ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት 🏃🏃‍♀ ══════❁✿❁════════ ◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦ ◈◂▴△ game of actio ▽▴▸◈
Show all...
Show all...
Download PRO EVOLUTION SOCCER (PES 2018) APK Latest Version

Download PES 2017-Pro Evolution Soccer Latest version 5.7.0 for Android. Play with official partnerships and realtime mode.

PES 21.part14.rar1024.00 MB
PES 21.part16.rar708.72 MB
PES 21.part13.rar1024.00 MB
Hitman GO: Definitive Edition Release Date : 02/2016 Genre : Strategy
Show all...
PES 21.part15.rar1024.00 MB
Hitman GO Definitive Edition - CorePack.exe279.89 MB
PES 21.part12.rar1024.00 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.