en
Feedback
Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Open in Telegram

እንኳን ወደ ይፋዊው የአሻም ቲቪ የቴሌግራም ገጽ በደህና መጡ:: የተለያዩ ትኩስ መረጃዎች እና ታማኝ ዜናዎችን ለማግኝት ገጻችንን ይከታተሉ ። አሻም ለሁላችን !

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Asham TV | አሻም ቲቪ

Channel Asham TV | አሻም ቲቪ (@asham_tv) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 19 819 subscribers, ranking 11 746 in the News & Media category and 1 703 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 19 819 subscribers.

According to the latest data from 09 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -286 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
እንኳን ወደ ይፋዊው የአሻም ቲቪ የቴሌግራም ገጽ በደህና መጡ:: የተለያዩ ትኩስ መረጃዎች እና ታማኝ ዜናዎችን ለማግኝት ገጻችንን ይከታተሉ ። አሻም ለሁላችን !

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the News & Media category.

19 819
Subscribers
No data24 hours
-247 days
-28630 days
Posts Archive
ህዳር 5/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷የከተማዋን የፀጥታና የደህንነት ስጋቶችና ወንጀሎችን መከላከል እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ 🏷ደም ለሚያስፈልጋቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ደም በመለገስ ሀላፊነትን
ህዳር 5/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷የከተማዋን የፀጥታና የደህንነት ስጋቶችና ወንጀሎችን መከላከል እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ 🏷ደም ለሚያስፈልጋቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ደም በመለገስ ሀላፊነትን መወጣት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ 🏷በቤት ግንባታ ዘርፎች የሚስተዋሉ ክፍተቶችን መቅረፍ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ 🏷በኢንዶኔዥያ ጃቫ ደሴት የመሬት መንሸራተት ተከስቶ ቢያንስ 2 ሰዎች ሲሞቱ 21 ሰዎች ጠፉ፡፡ 🏷የዩናይትድ ስቴትስ ደቡብ ዕዝ በደቡብ አሜሪካ ልዩ የአደንዛዥ እጽ ማጥፋት ተልዕኮ ተሰጠው:: ———— 📶Live On Asham Tv Social Media 🔵 Facebook & 🔴 Youtube ቀጥታ ስርጭት በፊስ ቡክ እና በዩትዩብ ገጾቻችን ይከታተሉ https://www.youtube.com/ https://web.facebook.com/AshamMedia

ህዳር 5/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷 የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን ለማክበር እየተደረገ ያለው ዝግጅት በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡ 🏷 በማዕድን ዘ
ህዳር 5/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷 የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን ለማክበር እየተደረገ ያለው ዝግጅት በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡   🏷 በማዕድን ዘርፍ የተጀመሩ ስራዎች ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳላቸው በተግባር እየታየ ነው ሲሉ ሀብታሙ ተገኝ አስታወቁ፡፡   🏷 በሰው ኃይል ልማትና ክህሎት ማበልፀግ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የልማት አጋሮች ገለጹ፡፡   🏷 ኢትዮጵያ ስደተኞችን በመቀበል የምታስተዳድርበት ሥርዓት በአርዓያነት የሚታይ ነው ተባለ፡፡   🏷 የቻይና ወታደራዊ እና የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ግንባታ መጨመር ስጋት ፈጥሯል ሲሉ የቡድን 7 አባል ሀገራት አስታወቁ፡፡ 🏷 ትራምፕ በአሜሪካ ታሪክ ረጅሙን የመንግስት አገልግሎት መዘጋትን ለማስቆም የወጪ ረቂቅ አዋጅን ፈረሙ፡፡ ———— 📶Live On Asham Tv Social Media 🔵 Facebook & 🔴 Youtube ቀጥታ ስርጭት በፊስ ቡክ እና በዩትዩብ ገጾቻችን ይከታተሉ https://www.youtube.com/ https://web.facebook.com/AshamMedia

ህዳር 4/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷ሠላም እና ፀጥታን በማስፈን ረገድ የሀይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ 🏷የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ታሪኩን እና
ህዳር 4/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷ሠላም እና ፀጥታን በማስፈን ረገድ የሀይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ 🏷የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ታሪኩን እና እሴቱን ጠብቆ ለማስቀጠል የባለድርሻ አካላት ሁሉ ኃላፊነታቸው ሊወጡ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ 🏷አሜሪካ ከስብሰባ መቅረቷ "የሚጎዳው ራሳቸውን ነው" ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ተናገሩ፡፡ 🏷የፓኪስታን ፓርላማ የጦር አዛዡን ስልጣን ለመስጠት ድምጽ መስጠቱ ተነገረ፡፡ ———— 📶Live On Asham Tv Social Media 🔵 Facebook & 🔴 Youtube ቀጥታ ስርጭት በፊስ ቡክ እና በዩትዩብ ገጾቻችን ይከታተሉ https://www.youtube.com/ https://web.facebook.com/AshamMedia

ህዳር 4/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷 የግብርና ትራንስፎርሜሽን እቅዱን ስኬታማ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ፡፡ 🏷መገናኛ ብዙሃን የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም
ህዳር 4/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷 የግብርና ትራንስፎርሜሽን እቅዱን ስኬታማ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ፡፡   🏷መገናኛ ብዙሃን የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር፣ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠርና አሰባሳቢ ትርክትን ለመገንባት በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡   🏷ሀገራዊ የልማት ውጥኖች ለስኬት እንዲበቁ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የተለያዩ የእምነት አባቶች ገለጹ።   🏷ክልሉ ያለውን የተፈጥሮ ሀብትና የሰው ሀይል በመጠቀም የህዝቡን ኑሮ የማሻሻል ተግባሩ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሊ ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ፡፡   🏷በሊቢያ ቢያንስ 42 ስደተኞች በጀልባ መስጠም አደጋ ህይወታቸው አለፈ። 🏷ትራምፕ ቢቢሲን የመክሰስ ግዴታ እንዳለባቸው ተናገሩ ———— 📶Live On Asham Tv Social Media 🔵 Facebook & 🔴 Youtube ቀጥታ ስርጭት በፊስ ቡክ እና በዩትዩብ ገጾቻችን ይከታተሉ https://www.youtube.com/ https://web.facebook.com/AshamMedia

ህዳር 3/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የጥራት ስራ አመራር ስርዓት እውቅናን አገኘ ። 🏷የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ
ህዳር 3/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የጥራት ስራ አመራር  ስርዓት እውቅናን አገኘ ። 🏷የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የፀረ ፆታዊ ጥቃት ዘመቻ ቀናትን  እንደሚያከብር ገለፀ፡፡ 🏷መልቲ ኮሜዲ ቴያትር በአዲስ መልኩ  ወደ መድረክ ሊመለስ መሆኑ ተገለጸ።   🏷በብራዚል የኮፕ 30 ጉባኤ እየተካሄደ ሰልፈኞች ተቃውሞ ለማሰማት ወደ አዳራሹ ጊቢ ሰብረው ገቡ፡፡ 🏷ፕሬዚዳንት ፔትሮ "ኮሎምቢያ ከአሜሪካ ጋር የደህንነት መረጃ መለዋወጥ አቁማለች" አሉ። ———— 📶Live On Asham Tv Social Media 🔵 Facebook & 🔴 Youtube ቀጥታ ስርጭት በፊስ ቡክ እና በዩትዩብ ገጾቻችን ይከታተሉ https://www.youtube.com/ https://web.facebook.com/AshamMedia

ህዳር 3/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷ኢትዮጵያ 32ኛውን የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ እንድታስተናግድ ከአፍሪካ ሀገራት ሙሉ ድጋፍ አገኘች፡፡ 🏷ዜጎች አስከፊነቱን ተገንዝበው መደበኛ ካል
ህዳር 3/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷ኢትዮጵያ 32ኛውን የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ እንድታስተናግድ ከአፍሪካ ሀገራት ሙሉ ድጋፍ አገኘች፡፡ 🏷ዜጎች አስከፊነቱን ተገንዝበው መደበኛ ካልሆነ ፍልሰት ሊቆጠቡ ይገባል ሲል ሚኒስቴሩ አስታወቀ። 🏷በክልሉ 7 የገጠር ቀበሌዎችን የኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው ሲል አገልግሎቱ አስታወቀ። 🏷የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ዙር የኦዲትና ኢንስፔክሽን ስራዎችን የሚገመግም የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ 🏷በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የኢስታንቡል ከንቲባ ከ2000 አመት በላይ እስር እንድቀጡ ተጠየቀ። 🏷የፓኪስታን መከላከያ ሚኒስትር በጦርነት ውስጥ ነው የምንገኘው ሲል ገለፀ። ———— 📶Live On Asham Tv Social Media 🔵 Facebook & 🔴 Youtube ቀጥታ ስርጭት በፊስ ቡክ እና በዩትዩብ ገጾቻችን ይከታተሉ https://www.youtube.com/ https://web.facebook.com/AshamMedia

ህዳር 2/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷የዜጎችን ጤና አገልግሎት ለማዘመን የተሰሩ ስራዎች ውጤት ተገኝቶባቸዋል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ተናገሩ። 🏷ብሄራዊ ባንክ የሚወስደው እር
ህዳር 2/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷የዜጎችን ጤና አገልግሎት ለማዘመን የተሰሩ ስራዎች ውጤት ተገኝቶባቸዋል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ተናገሩ። 🏷ብሄራዊ ባንክ የሚወስደው እርምጃ መጠናከር እንዳለበት አሻም ያነጋገርናቸው የምጣኔ ሀብት ባለሙያ ተናሩ፡፡ 🏷የታክ ቢዝነስ ግሩፕና የቻይናው የፋንግሊን ቡድን የኢትዮጵያን የመጀመሪያውን ሀገር አቀፍ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መሙሊያ ኔትወርክ ለማስጀመር ስምምነት አደረገ። 🏷የየመን ሁቲ አማጽያን በእስራኤል እና በቀይ ባህር መርከቦች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ማቆማቸውን አመላከቱ። 🏷ትራምፕ ቢቢሲ ላይ የ1 ቢሊየን ዶላር ክስ ሊመሰርቱ እንደሚችሉ ዛቱ። ———— 📶Live On Asham Tv Social Media 🔵 Facebook & 🔴 Youtube ቀጥታ ስርጭት በፊስ ቡክ እና በዩትዩብ ገጾቻችን ይከታተሉ https://www.youtube.com/ https://web.facebook.com/AshamMedia

ህዳር 2/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሐዋላ ሥርዓትን ለማጠናከርና የፋይናንስ ተአማኒነትን ለመጠበቅ የሚያስችል የተቀናጀ እርምጃ ወሰደ፡፡ 🏷የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር
ህዳር 2/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሐዋላ ሥርዓትን ለማጠናከርና የፋይናንስ ተአማኒነትን ለመጠበቅ የሚያስችል የተቀናጀ እርምጃ ወሰደ፡፡   🏷የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በባህል በስፖርት እና ኪነ-ጥበብ ልማት ዘርፎች እያከናወናቸው ያሉ ተግባራትን ማጠናከር አለበት ተባለ፡፡   🏷በምዕራብ ወለጋ ዞን በበጀት አመቱ ጥራቱን የጠበቀ 80 ሺህ ቶን የቡና ምርት ለማእከላዊ ገበያ እንደሚቀርብ የዞኑ ግብርና ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡   🏷የአፍሪካ ህብረት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዘላቂ ልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር  ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለፁ።   🏷የኩባ የቀድሞ ኢኮኖሚ ሚኒስትር በሚቀጥለው ሳምንት በስለላ እና በሙስና ወንጀል ለፍርድ ሊቀርቡ ነው። 🏷አሜሪካ የሀገሪቱን የማዕቀቡን እፎይታ ስታራዝም ትራምፕ የሶሪያን መሪ አል-ሻራ በነጩ ቤተ መንግስት አስተናግደዋል። ———— 📶Live On Asham Tv Social Media 🔵 Facebook & 🔴 Youtube ቀጥታ ስርጭት በፊስ ቡክ እና በዩትዩብ ገጾቻችን ይከታተሉ https://www.youtube.com/ https://web.facebook.com/AshamMedia

ህዳር 1/2018 l የአሻም የምሽት ስፖርት ዜና 🏷የመገጭ ግድብ ግንባታ ሲጠናቀቅ ለጎንደር ከተማ የመጠጥ ውኃ ሽፋን እንደሚያሻሽል ተመላከተ፡፡ 🏷የሕፃናት ቀንን በዓለም ለ36ኛ ግዜ በኢትዮጵያ ለ
ህዳር 1/2018 l የአሻም የምሽት ስፖርት ዜና 🏷የመገጭ ግድብ ግንባታ ሲጠናቀቅ ለጎንደር ከተማ የመጠጥ ውኃ ሽፋን እንደሚያሻሽል ተመላከተ፡፡ 🏷የሕፃናት ቀንን በዓለም ለ36ኛ ግዜ በኢትዮጵያ ለ20ኛ ጊዜ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ 🏷20ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀንን ለማክበርቅድመ ዝግጅት ማድረጉን ክልሉ አስታወቀ፡፡ 🏷ሀገር በቀል የተፈጥሮ እጽዋቶችን ለጤናና ውበት መጠበቂያ ግብዓት መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ 🏷በፊሊፒንስ በደረሰ የዐውሎ ንፋስ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ  አንድ ሚሊዮን ሰዎች ተፈናቅለዋል ተባለ። 🏷የዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት የ40 ቀናት የመንግስት መዘጋት ለማስቆም የመጀመሪያ እርምጃ ወሰደ። ———— 📶Live On Asham Tv Social Media 🔵 Facebook & 🔴 Youtube ቀጥታ ስርጭት በፊስ ቡክ እና በዩትዩብ ገጾቻችን ይከታተሉ https://www.youtube.com/ https://web.facebook.com/AshamMedia

ህዳር 1/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷የአመራሩ ቁርጠኝነት ለሁለንተናዊ ብልፅግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንትና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ።
ህዳር 1/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷የአመራሩ ቁርጠኝነት ለሁለንተናዊ ብልፅግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንትና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ።   🏷ስድስተኛው የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ኮንፍረንስ ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለፀ። 🏷በሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤትና በደንብ ማስከበር ጽ/ቤት የአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የእንጠያየቅ መድረክ ተካሄደ። 🏷የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት  መኖሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። 🏷የቢቢሲ የዜና ክፍል ኃላፊ በትራምፕ ዶክመንተሪ አርትዖት ላይ ከተሰነዘረባቸው ትችት በኋላ ስራቸውን አቆሙ። 🏷እስራኤል በ2014 በጋዛ የተገደለውን ወታደር አስክሬን ማግኘቷን አረጋግጣለች። ———— 📶Live On Asham Tv Social Media 🔵 Facebook & 🔴 Youtube ቀጥታ ስርጭት በፊስ ቡክ እና በዩትዩብ ገጾቻችን ይከታተሉ https://www.youtube.com/ https://web.facebook.com/AshamMedia

ሶፊ ሾው ክፍል አንድ ዛሬ ምሽት 2:00 በአሻም ዩትዩብ ገፅ ይጠብቁን ::
ሶፊ ሾው ክፍል አንድ ዛሬ ምሽት 2:00 በአሻም ዩትዩብ ገፅ ይጠብቁን ::

ጥቅምት 28/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷የኢትዮጵያ ቱሪዝምና ሆቴል ማርኬት ማህበር መንግስትና የግሉ ዘርፍ በቱሪዝም ዘርፍ በጋራ እየሰሩ መሆኑን ገለጸ፡፡ 🏷በአዲስ አበባ የሚገኙ ጫኝና አውራ
ጥቅምት 28/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷የኢትዮጵያ ቱሪዝምና ሆቴል ማርኬት ማህበር መንግስትና የግሉ ዘርፍ በቱሪዝም ዘርፍ በጋራ እየሰሩ መሆኑን ገለጸ፡፡ 🏷በአዲስ አበባ የሚገኙ ጫኝና አውራጅ ማህበራት ለከተማዋ ሰላምና ደህንነት ማስፈን ስራ ትልቅ አስተዋፅኦ አላቸው ተባለ፡፡ 🏷የኃይል አቅርቦቱን አስተማማኝ ማድረግ የሚያስችል የመልሶ ግንባታና ማሻሻያ ስራ ተከናወነ። 🏷ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ አላማ መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ይሕ የተባለው የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ማህበር በተመሰረተበት ወቅት ነው፡፡ 🏷ሰሜን ኮሪያ ወደ ደቡብ ኮሪያ ባለስቲክ ሚሳዔል አስወነጨፈች። 🏷የሱዳን ተዋጊ ሀይሎች የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ መስማማታቸውን ገለፁ። ———— 📶Live On Asham Tv Social Media 🔵 Facebook & 🔴 Youtube ቀጥታ ስርጭት በፊስ ቡክ እና በዩትዩብ ገጾቻችን ይከታተሉ https://www.youtube.com/ https://web.facebook.com/AshamMedia አሻም ለሁላችን !