en
Feedback
Harari Housing Development and Government Construction Agency (የሐረሪ ቤቶች ልማትና መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ)

Harari Housing Development and Government Construction Agency (የሐረሪ ቤቶች ልማትና መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ)

Open in Telegram

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ቤቶች ልማትና መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በኩል የሚወጡ ጨረታ ማስታወቂያዎችን ለሁሉም ስራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎች፣ ባለቤት መስሪያ ቤቶችና ዕቃ አቅራቢዎች መረጃዎችን በፍጥነት ተደራሸ ለማድረግ የተቀረፀ የኤጀንሲው የቴለግራም ሚዲያ ነው።

Show more
469
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ቀን 04/07/2015 የጨረታ መክፈቻ ቀንን ስለ ማሳወቅ የሐረሪ ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የድሬ ጠያራ ወረዳ ፕሮጀክት የሆነ የእስረኞች ማቆያ ግንባታ ስራ፣የሐረር ማዘጋጃ ቤት ፕሮጀክት የሆነ የአሚር አብዱላሂ አዳራሽ ዕድሳት ስራ ለማሳራት ያወጣዉ ጨረታ አርብ መጋቢት 8 ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ 3፡30 የሚከፈት መሆኑን እንዲሁም የግብርና ቢሮ ፕሮጀክት የሆነዉ የገበያ ማዕከል ግንባታ ሐሙስ መጋቢት 14 ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ 3፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ ኤጀንሲዉ

ቀን 06/06/2015 የጨረታ መክፈቻ ቀንን ስለ ማሳወቅ የሐረሪ ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የሐረሪ ክልል የባህል፣ ቅርስ እና ቱሪዝም ቢሮ ፕሮጀክት የሆነ የአዉበርከድሌ መንደር ሪስቶሬሽን እና ኮንሰርቬሽን ስራ ለማሳራት ያወጣዉ ጨረታ አርብ የካቲት 10 ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ 3፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ ኤጀንሲዉ

ቀን 06/06/2015 የጨረታ መክፈቻ ቀንን ስለ ማሳወቅ የሐረሪ ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የሐረሪ ክልል ጤና ቢሮ ፕሮጀክት የሆነ የፋርማሲ ስቶር ስራ እና የግብርና ልማት ቢሮ ፕሮጀክት የሆነ የዕፅዋት ክሊኒክ ዕድሳት ስራ ለማሳራት ያወጣዉ ጨረታ ረቡዕ የካቲት 08 ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ 3፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡