cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Nigus tekle haymanot 2 school MEME

እባኮትን ሊንኩን ለ ተማሪዎች በመላክ ቅንነቶን ይግለፁ.

Show more
Advertising posts
196
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቀነኒሳ በባዶ እግሩ ሮጠብኝ ፊት
Show all...
እረ የተክላይማኖት ተማሪዎች እረ ምን እየተካሄደ ነው ጓደኞቻችንን አሳጡን ፈረቃ በመቀየር እናም ትምህርት ይበቃናል😭
Show all...
ውድ የ NTH ተማሪዎች በአሉ የሰላም የፍቅር የሀጎስ የጫላ የደመላሽ የሙስጠፋ እና የአበበ ይሁንዘልን😘 ያው ቂም መያዝ ለማንም አይጠቅምምና ያስቀየምኳቹ ሰዎች ካላቹ..... በአዲሱ አመት... እንዳላስቀይማቹ ፀባያቹን አስተካክሉ። በጣም ደስተኛ ነኝ ሁላችንንም በሰላም ጠብቆ በጤና ያገናኘን🙏 ሀገራችንና ህዝባችንን ሰላም ያርግልን። ሰላም የሁሉም መሰረት ነው። በሰላም.... ባልትና በርበሬ የተሰራ ወጥ ካላቹ መጥቼ በመብላት እተባበራቹዋለው ልል ነበር ግንፈ ዛሬ ዶሮ ነው የምበላው😍 ሁላቹንም ወዳቹዋለው መልካም በዓል 💚💛❤️
Show all...