en
Feedback
Auxilium Catholic School

Auxilium Catholic School

Open in Telegram

School channel

Show more
4 256
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-1130 days
Posts Archive
Dear Parents and Students follow this link to join our new telegram channel 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 @AFMACSchannel

photo content
+2

Congratulations kidus for your great achivement in the abacus competition .3rd out of 37 schools GREAT😀

ውድ ወላጆች ለሁለተኛ ጊዜ ነው የምናስጠነቅቃችሁ። ከነገ ቅዳሜ ሀምሌ 19/2017 ዓ.ም በህዋላ ሲስተሙ ይዘጋል። ያላስመዘገባችሁ በአግባቡ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግብ በድጋሚ አናስጠነቅቃቹሀለን።

ውድ የአውዚሊየም ወላጆች እንደምን ዋላችሁ ምዝገባ በተጠበቀው ልክ ልጆቻችሁን እያስመዘገባችሁ አይደለም ። በቀሪዎቹ ሶስት ቀናት ውስጥ ለማጠናቀቅ ሞክሩ። የልጆቻችሁን እድል አታስመልጡ።

photo content

ውድ የአውዚሊየም የ8 ክፍል ተማሪዎች ሽርሽር እንሄዳለን ባላችሁት መሰረት ማክሰኞ 2:30 ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም አውዚሊየም በመገኘት ከሚስተር ቴድሮስ ጋር ስለ ጉዞ ውይይት ታደርጋላችሁ። ጉዞዋችሁ እንጦጦ ሲሆን የትራንስፖርት ዋጋ በሰው 300 ሲሆን ወደ ፓርኩ መግቢያ ደግሞ 200 ብር ሲሆን በአጠቃላይ 500 ብር መሆኑን አውቃችሁ እንዲሁም የወላጅ /የአሳዳጊ ፍቃድ ከተሰጣችሁ በተጠቀሰው ቀን ብሩን ይዛችሁ እንድትገኙ እንገልፃለን ። ብሩን የምትከፍሉት አንደኛ ደረጃ ጸሀፊ የሆነችው ሚስ ሄለን ቢሮ ነው። ትምህርት ቤቱ።

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content
+7

We made it we did it!!!! Finally
We made it we did it!!!! Finally

Gread 12 social

ውድ የሶሻል ተማሪዎች ቅዳሜ ሰኔ 28 ሰአት ኦረንቴሽን ስላለ ጠዋት 2 ሰአት ዩኒፎርም ለብሳችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን ። የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

photo content

photo content

photo content