🤪🙈CRAZY MOOD🤓🤨
ግጥምች፣አጓጊ ታራኮች፣የ ፍቅር ፒሶች.......
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
200
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
"ባይገርምሽ ቃል❤️"
┈┈┈••✦🌹✦••┈┈┈
ባይገርምሽ ገና ወድሻለው😍
👇👇
ባ☞ ባገር አማን
አንቺን መርሳት❣
ይ☞ ይሆንብኛልና
መጫወት በእሣት❣
ገ☞ ገሀድ ይሁንልሽ
አረሳሽም ቃልይ❣
ር☞ ርቀሺኝ እንኳን
ብቴጂ ካጠገቤ❣
ም☞ ምንም ጊዜ
ቢሆን ያፈቅርሻል ልቤ❣
ሽ☞ ሽምገላ አይደለም
❤️ቃልዬ በእውነት❣
ገ☞ ገና እወድሻለው
እስካለው በህይወት❣
ና☞ ናፍቆቴ ልሆንሽ
የልብ ትርታዬ❣
እ☞ እንዴት ብዬ ልርሳሽ
ውዻ ቃልሻዬ❣
ወ☞ ወደ ተሻለ ህይወት
የምሸጋገር ብሻ❣
ድ☞ ድቅድቁን ጨለማ
የምገፋ ብሻ❣
ሻ☞ ሻማዬ አንቺው ነሽ
መተኪያዬም የለሽ❣
ለ☞ ለኃይሉ ፍቅርሽ
ምርኮኛ ሆኛለው❣
ው☞ ውዻ ቃልሻዬ ❤️
ላልከዳሽ ምያለው
┈┈┈••✦🌹✦••┈┈┈
@yakael
Join ☝️☝️☝️
ወገብህን በድንጋይ ተመተህ ከዚህ ቡሃላ መሄድ አትችልም ተብለህ ተኝተክ ቋጣሪው ጀለስህ ሊጠይቅህ ይመጣና...
:
በስመአብ ፈጣሪ ተብቆሃል ላብቶፕህን ተሸክመከው ቢሆን ኑሮ አስበከዋል... 😳🙊🙉
ህይወት ልታስከፋህ 100 ምክንያቶች ቢኖሯት
አንተ ለመደሰት 1000 ምክንያቶችን ደርድርላት😂🤣
#ስትስቁ_ዋሉልኝ 😁😂