cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Books and Opinions

Beautiful Books, impressive Ideas and more Presented!👍

Show more
Advertising posts
200Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🙆‍♂እረ ምን ጉድ ነው 😍 ዱባይ ማራቶን! በሁሉም ዘርፍ ባንዲራችን እንዲህ ሁሌ ይድመቅ 🇪🇹 ©ምንጭ :- @aplusacademyy @ETHIO_PDF_BOOKS @ETHIO_PDF_BOOKS
Show all...
እግዚአብሔር ጸሎታችንን ሰምቶአል #Ethiopia | "ሕዝባችን በሕገ ቤተ ክርስቲያን መጠበቅ ከአቅዋማችን እንደጸናን እንድታውቁ እንፈልጋለን:: እግዚአብሔር ጸሎታችንን ሰምቶአል:: እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው:: በጸሎት ትጉ:: ነገ ጠዋት ዝርዝር ሁኔታውን እንገልጻለን" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ "በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ መሪነት በፍፁም መንፈሳዊ መሪነትና ክብር ሄደናል፤ እግዚአብሔር ሰምቶናል፤ ከጠቅላይ ሚኒስትሩም ለጥያቄዎቻችን መልስ ተሰጥቶናል::" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የነበረውን ውይይት አስመልክቶ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የኒዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ በመግለጫውም ብፁዕነታቸው እንደገለጹት ትናንት በሰጠነው መግለጫ “በአስቀመጥነው ቅድመ ሁኔታ መሠረት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠርተን ጥያቄያችንን አቅርበናል፡፡ ጥያቄያችንም አንድ ነው * ሕገ ቤተ ክርስቲያን ይከበር፤ * በሀገሪቱ ያለው ኦርቶዶክሳውያን መብት ይጠበቅ፤ * የቤተ ክርስቲያኒቱ ሀብትና ንብረት በሀገሪቱ ሕግ መሠረት ንብረቷ ይጠበቅ፤ እነዚህ ካልሆኑ ወደ ሰላማዊ ሰልፍ እንሄዳለን ማለታችን ይታወሳል፡፡ በዚህም በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ መሪነት በፍፁም መንፈሳዊ መሪነትና ክብር ሄደናል ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በነበረን ቆይታ በደንብ ተወያይተንበት ለጥያቄዎቻችንም መልስ ተሰጥቶናል ብለዋል ብፁዕነታቸው፡፡ እንዲሁም ዝርዝር መግለጫውን ነገ የምንሰጥ ይሆናል ብለዋል፡፡ "አባቶቻችን አንተን ተማመኑ:: ተማመኑ አንተም አዳንኻቸው" መዝ. 21:4 @Yenetube @Fikerassefa
Show all...
"ቤተክርስቲያን አትከፈልም" (ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እድሪስ) "ቤተክርስትያን በአሏህ የተመሰለች ናት፣ አሏህ አንድ ነው፣ አሏህ አይከፈልም ኦርቶዶክስ ኃይማኖትም ጥንትም አንድ ናት ዛሬም አንድ ናት አትከፈልም! ከጥንት ጀምሮ በታሪክ የምንሰማው እኛም በእድሜያችን የተመለከትነው ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሰላማዊ እንግዶችን በክብር ስትቀበል፣ ከሌላው ኃይማኖት ጋር ተከባብራ አብራ ስትኖር፣ ህመም ወረርሽኝ ሲመጣ፣ በሃገር ላይ ጦርነት ና ሃዘን ሲመጣ ዱኣ አድርጋ ስትታደግ፣ አንድ ሆና ሃገርን አንድ ስታደርግ ነው። የቤተክርስትያኗ አባቶችም አንድም ቀን እንኳን ሊለያዩ ቀርቶ አንድ አካል አንድ አምሳል ሆነው አባት ልጁን ልጅም አባቱን አክብረው ከመኖር ያለፈ በመሃላቸው ልዩነት ተፈጥሮባቸው አይተን አናውቅም። ዛሬ ልጆች ከአባቶቻቸው ለመለየት የሚያበቃ ምን ተገኘና ነው አባቶቻቸውን አስቀይመው አሳዝነውና አስለቅሰው ለመለየት የፈለጉት? አባቱን የናቀ ሁሉ አላህን የናቀ ነው፣ አባቱን ያከበረ ሁሉ አላህን ያከበረ ነው።አባቶችን ንቆ እነርሱ  ያቆሟትን ጥንታዊና አንድ የነበረችዋን የኦርቶዶክስን ሃይማኖት በመክፈል ከአባቶች መለዬት ማለት ከአላህ መለዬት ማለት ነው። ኧረ ተው! ይሄኮ አላህን ለማስቆጣት መቻኮል ነው! እኔ እስከገባኝ ድረስ ቤተክርስትያን በአሏህ የተመሰለች ናት፣ አሏህ አንድ ነው፣ አሏህ አይከፈልም፣ አሏህ አንድ ሁኑ ተደጋገፉ በአንድነት ድመቁ ይላል ኦርቶዶክስ ኃይማኖትም ጥንትም አንድ ናት ዛሬም አንድ ናት አትከፈልም።           ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እድሪስ የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu
Show all...
📚 THE DUNGEON PREDATOR: A LITRPG LEVEL-UP ADVENTURE Konrad Ryan 🌐 English
Show all...
The Dungeon Predator: A LitRPG Level-Up Adventure
Show all...
The Dungeon Slayer: A LitRPG Level-Up Adventure (The Dungeon Slayer Series Book 1)
Show all...
The Dungeon Leader: A LitRPG Level-up Adventure (The Dungeon Slayer Series Book 3)
Show all...
The Dungeon Slayer 4: The Dungeon Phoenix (A LitRPG Level-up Adventure)
Show all...
The Dungeon Destroyer: A LitRPG Level-Up Adventure (The Dungeon Slayer Series Book 2)
Show all...
📚 THE DUNGEON LEADER: A LITRPG LEVEL-UP ADVENTURE (THE DUNGEON SLAYER SERIES BOOK 3) Konrad Ryan 🌐 English
Show all...