cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

#የብርሃን_ልጆች እንድትሆኑ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃን እመኑ አላቸው። ኢየሱስም ይህን ብሎ ሄደ። ዮሐ 12 ÷36 ይህ መንፈሳዊ የቴሌግራም channel ነው። 👉 @yebirihan_lijoch Youtube channel https://youtube.com/channel/UCtp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w 🌍 LOCATION 👉 ADOLA WOYU

Show more
Ethiopia2 885Amharic2 591The category is not specified
Advertising posts
3 608
Subscribers
-124 hours
-297 days
-12930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Fetsum selam(ፍጹም ሰላም)ዘማሪ ልዩነሽ ሙሴ እና ዘማሪ ፍሬህይወት ካሳሁንNew Ethiopian Gospel Song2023[OFFICAL MusicVideo]

Fetsum selam - (ፍጹም ሰላም )ዘማሪ ልዩነሽ ሙሴ እና ዘማሪ ፍሬህይወት ካሳሁን /New Ethiopian Gospel Song 2023/[OFFICAL Music Video ] ከሁሉ በማስቀደም በነገር ሁሉ የረዳንን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን በመቀጠል በዚህ የመዝሙር ሰራ ላይ ከጎናችን ለነበራቹ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አጃቢ ቢንያም በየነ New ethiopian mezmure ,selam desta , dawit getachew ,bereket tesfaye , ephrem alemu,tedy tadese, meskrem getu , hana tekle, hlina dawit ,new song , Ethiopian song, new protestant song ,mezmure,አዲስ መዝሙር , ዘማሪ በረከት ተስፋዬ , አዲስ አማርኛ መዝሙር , አዲስ ዜማ , ዜማ ለክርስቶስ , Instagram - liyunesh_muse Tiktok - @liyu.grace facebook - liyu grace YouTube - subscribe #dawit getachew,#fetsum selam,#eyu,#preasens tv,#cj tv,#jesus yv,#lili telawen,#yishak sedik,#ethiopian mezmure,#holly tv,#ghiontv,#hana tekle,#bereket tesfaye,#mesfen gutu,#new amharic song,#propet mesfen,#prophet tamrat tarekgh,@maviric city,#amharic song,#prophet belay,#prophet surafel,#marcil tv,#yonatan aklilu,#melkam wetate,#kingdem sound,#fenane befkadu,#bereket lema,# biniam yonas,# new amharic song,# new amharic song 2023

.
Show all...
#ዋጋው_ስንት_ነው? ቀኑ ቅዳሜ ነበር ለጊቢ ተማሪ ቅዳሜ ማለት በሳምንቱ ሲታቀዱ የቆዩ ተግባራት የሚፈፀሙበት እንደመሆኑ ከጓደኞቼ ጋር የቅዳሜ አንዱ እቅዳችን እንደው ድንገት ደርሰው የከዱን ልብሶቻችንን ማስቀነስ(ማስጠበብ)ነበር ። ከጊቢያችን ፊትለፊት ወዳሉ አንድ በነጭ ፀጉርና ጢም ወዳሸበረቁ የልብስ ባለሙያ አባት አቀናን ። የስራ ና የእርጅና ብዛት በሸበሸበው በሚያሳዝን እጃቸው የልብስ መኪናቸውን እያሽከረከሩ በማለዳው ስራቸው ላይ ተጠምደዋል ። እንደ እኛው ደንበኛ ባለጉዳዮች አግዳሚ ወንበሩን ሞልተውታል ። የዚህኔ አባት ሰላም አደሩ ለሚል የሰላምታ ምላሻችን ፈገግ እያሉ  የት እንደሚያስቀምጡን ግራ ተጋብተው በአይናቸው ወንዶቹን ተነሱላቸው አይነት አስተያየት ተመለከቱአቸው ። የዚህኔ ከአጠገባቸው ቡና የምትሸጥ ልጃገረድ እዚህ እረፍ በሉ ብላ ወንበሮች አመቻቸችልን የቡናዋ እና ዕጣኑ ሽታ ለቡናው የመጣን እስኪመስል እንድንጠጣ ጋበዘን እኔና ጓደኞቼ በሽታ ነው ምንለየው ቡና ቀማሽ ብንባል እንኳን ግነት አይሆንም ። አንግዲ በጠዋቱ ጨዋታው ደርቷል ቡና ባለበት ርዕስ አይጠፋም የልብስ ባለሙያው አባትም ይህቺን አጋጣሚ መጠቀም ሳይፈልጉ አልቀሩም ስለትምህርት ስለ ኑሮው ሲጠይቁን ያው የግቢ ተማሪ ማማረር ከደሙ የተዋሃደ ነውና ወንድሞች ኸረ ፋዘር በቃ ከተማ ውስጥ እየለፈለፍን መሄድ ነው የቀረን ምንድነው ኑሮው? በምሬት ነበር የሚያወሩት። ፈዘር ቀጠሉ በሉ ኑሮውን የምታዩት ነውና የያዛችሁትን ልብስ በ50 ብር ነው ምሰራላችሁ አሉን እንዴ ፋዘር አልተወደደም የነሱ ብዙ ስለሆነ ይሁን የኛ እኮ ሁለት ልብስ ብቻ ነው ተለያይተን ስለማንወጣ ነው ተንጋግተን የመጣነው ከአፌ ሳልጨርስ አንደኛው ወንድም ያምሻል እንዴ የኛስ የቱ ነው ብዙ የሚባለው? ቲሸርት ብቻ እኮ ነው የያዝነው ብሎ አምባረቀብኝ። ፈዘር ባቀረቀሩበት ፈገግ እያሉ ። የዋጋው  ነገር አሳስቧቿል ካነሳችሁት አይቀር አንድ ነገር ላጫውታችሁ አሉን ሁሌም ወሬያቸው ቀልድ መሰል ቁምነገር አዘል መልዕክት በመሆኑ ልንሰማቸው ሰፍ አልን ።  ስዕለ አድኖ የሚሸጥ አንድ ሰው  ነበር ።  ከቤተክርስቲያን ፊትለፊት ስዕለ አድኖ የሚባሉትን የማሪያም፣የገብርዔል፣የሚካኤል•••••••••••••••••ወዘተ ስዕሎች በመሸጥ ላይ ሳለ አንድ አውቆ አበድ ሊገዛ ወደ እርሱ መጣ የቱን እንደሚፈልግ ጥያቄ ሲቀርብለት አስመርጠኝ አለው። እያስመረጠው ልክ JESUS ፊልም ላይ ኢየሱስን ሆኖ የተወነውን ሰው የሚመስለው ላይ ሲደርስ ፈገግ እያለ  ይህንን ስጠኝ የመድኃኒያለምን አለው ። አኛም ተመስጠን መስማታችንን ቀጠልን ። ከዚያም ዋጋው ስንት ነው አለ እጁን ወደ ኪሱ እየከተተ። ሻጩ 90 ብር ብቻ የሚል ምላሽ ሰጠው በቅፅበት እጁን ኪሱ መክተቱን ገታ አድርጎ እንዴ ምነው 90 ብር ተወደደ አለው። ምነው ምነው ለስንት ነገር ከዘጠና ብር በላይ ታወጣ የለም የሚል ምላሽ ሰጠው እንዴ ባለቤቱ ራሱ 30ብር ነው የተሸጠው ፎቶው ሶስት እጥፍ ብሎ ቁጭ አደረገው አሉን ሁላችንም በመገረም ሳቅን ። ሳቃችንን ካስጨረሱን በኋላ ለምን ይመስላችኋል ኀጢያተኛዋ ሴት የ300 ዲናር ሽቶ በጌታዋ ፊት ስትሰብር ይሁዳን የፀፀተው ለይሁዳ የኢየሱስ ዋጋ 30ዲናር ነበር ሰላሳ ዲናር ለሚገመት ሰው 300ዲናር ማባከን ተገቢ ነው? አይነት ነው ንግግሩ ።ይሁዳ ተው 18 ሽጥልን ? አይ በዚህ ዋጋ አልመጣም ። እሺ 20 አይ አይ ያዋጣም ። እሺ 30 ሰላሳ አይ በቂ ነው ሰላሳ እንኳን ያወጣል በቃ ሽጬላችኋለው ያለ ይመስለኛል አሉ በሀሳብ ሽቅብ እየተመለከቱ ተደራድሮ ለጌታ የገመተለት ዋጋ 30ነበር ያቺ ሴት የሰው ግብዣው ላይ ስትገኝ የድግስ ወጡ ሽታ አይደለም የጠራት የመጠጡ የፌሽታው ሳቢነት አይደለም የጠራት ድንኳን ሰባሪ ሆና አይደለም ። ጋባዡ እንኳን ምን ትሰራለች እቺ ሀጢያተኛ በእውነት ይህ ሰው ነብይ ቢሆን ባወቃት ነበር ለካ ነቢይ አይደለም ለካ ከኋላው ከኋላው ህዝብ የሚከተለው በስህተት ነው ድግስ ብዬ ገንዘቤን አባከንኩ አይነት ፀፀት ነው የፀፀተው  እርሷ ግን ከምን እንዳዳናት ታውቃለች ሽቶ እንደማይመጥነው ብትረዳ እንባዋን አፈሰሰች አንድ ሲኒ እንባ ለማውጣት ስንት ዘመዶቻችን መሞት አለባቸው እንባ ኮ ቀላል አይደለም በአይሁዳዊያን ሴቶች ፀጉራቸው ክብራቸው ነው ክብሯን በአደባባይ በፊቱ አኖረችለት እግሩን በፀጉራ ታብሰው ነበር።ውስጣቸው እየነደደ እንባቸው እርግፍ እርግፍ እያለ እናንተ ጋር ኢየሱስ ዋጋው ስንት ነው አሉን? ሁላችንም ጥያቄያቸውን እያሰላሰልን አቀረቀርን ለኢየሱስ ምን ያክል ግዜ ትሰጡታላችሁ? ትታዘዙታላችሁ ወይ? ለሱ ደስታ ወይስ ለሰዎች ወይስ ለራሳችሁ ነው የምትኖሩት ? እናንተ ጋር ተመችቶት እየኖረ ነው ወይስ ለእርሱ የምትሰጡት ጥቂት ግዜ ይፀፅታቹአል? አንድ ታሪክ ልጨምርላችሁ አሉን አንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ጉባኤው በአምልኮ ቀን ተሰባስቦ ያመልካል ዝማሬ እንዳለቀ ስብከት ተጀመረ ፀጥታ በሰፈነበት ድንገት ተጮኸ ጉድ ሆንን ጉድ ሆንን እያሉ ዘበኛው ከውጪ እየሮጡ ገቡና በሩን ዘጉት ምንድነው ምንድነው? ተባለ................ ይቀጥል?ላል ። ✍️Aksan Adane 🌞🌞 @yebirihan_lijoch 🌞🌞 👆👆👆join&shear👆👆👆
Show all...
Repost from N/a
🎸 የዝማሬ ጊዜ 🎸 አይሰለችም ፊቱ 🎤 ፒተር ይ🀄️ላ🀄️ሉን @Menfesaw_channel @Menfesaw_channel ለመላክ👉 @KTCOJ
Show all...
Show all...
"ይቅር" YIKIR |Singer Liyunesh muse |

welcome to Gospel Singer Liyunesh muse Youtube channel #subscribe #like and #share for more video #newsong #protestantmezmur #psalms150 #ethiopianmezmur #mezmur #liyuneshmuse #yaredmaru

ሰላም የተወደዳችሁ ዛሬ በቴሌግራም ላይ አሉ ከተባሉ እጅግ ምርጥ ቻናሎችን ለእናንተ አቀረብንላችሁ ከታች የሚገኙትን ቻናሎች በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ😊
Show all...
10k sub
Old Protestant songs
7.7k sub
Be informed first
7.7k sub
ለወጣቶች
6.4k sub
Hope full tube
4.8k sub
New Protestant song
4k sub
የብርሃን ልጆች
2.6k sub
Niffarsina world wide
2.7k sub
WUNU GRAPHICS
2.8k sub
Holy song tube
2.9k sub
አሐዱ ዜማ tube
2.2k sub
Gospel literature
2.1k sub
መነፅሬ tube
3.5k sub
Protestant mezmure
3.8k sub
የገጣሚያን ማህበር
3.4k sub
Missionaries of Christ
2.4k sub
ቅኔ TUBE | @KINE_TUBE
2.9k sub
🔥 REVIVAL 🔥
◈ JOIN OUR CHANNELS ◈
◉ SUBSCRIBE US ◉
ሰላም የተወደዳችሁ ዛሬ በቴሌግራም ላይ አሉ ከተባሉ እጅግ ምርጥ ቻናሎችን ለእናንተ አቀረብንላችሁ ከታች የሚገኙትን ቻናሎች በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ😊
Show all...
10k sub
Old Protestant songs
7.7k sub
Be informed first
7.7k sub
ለወጣቶች
6.4k sub
Hope full tube
4.8k sub
New Protestant song
4k sub
የብርሃን ልጆች
2.6k sub
Niffarsina world wide
2.7k sub
WUNU GRAPHICS
2.8k sub
Holy song tube
2.9k sub
አሐዱ ዜማ tube
2.2k sub
Gospel literature
2.1k sub
መነፅሬ tube
3.5k sub
Protestant mezmure
3.8k sub
የገጣሚያን ማህበር
3.4k sub
Missionaries of Christ
2.4k sub
ቅኔ TUBE | @KINE_TUBE
2.9k sub
🔥 REVIVAL 🔥
◈ JOIN OUR CHANNELS ◈
◉ SUBSCRIBE US ◉
ሰላም የተወደዳችሁ ዛሬ በቴሌግራም ላይ አሉ ከተባሉ እጅግ ምርጥ ቻናሎችን ለእናንተ አቀረብንላችሁ ከታች የሚገኙትን ቻናሎች በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ😊
Show all...
10k sub
Old Protestant songs
7.7k sub
Be informed first
7.7k sub
ለወጣቶች
6.4k sub
Hope full tube
4.8k sub
New Protestant song
4k sub
የብርሃን ልጆች
2.6k sub
Niffarsina world wide
2.7k sub
WUNU GRAPHICS
2.8k sub
Holy song tube
2.9k sub
አሐዱ ዜማ tube
2.2k sub
Gospel literature
2.1k sub
መነፅሬ tube
3.5k sub
Protestant mezmure
3.8k sub
የገጣሚያን ማህበር
3.4k sub
Missionaries of Christ
JOIN OUR CHANNELS