402
Subscribers
+224 hours
-17 days
+2630 days
Posts Archive
አለመሳቅ አለመደሰት አመችልማ
የእኔ ሠላም (ውጪ አይደለም
ውስጤ ነዋ )(x3)
ገንዘብ አይደለም ጌታ ነዋ
ሠው ጋር አይደለም
ውስጤ ነዋ
ማር ማር ይለኛል ሰጣጥመው
የቀመስኩት ፀጋ ልዩ ነው (x4)
አይሰማኝም ባዶነት ባዶነት
ቃሉ ስላለ በኔ (x4)
አንድም ሳይጎለኝ መልስ
ይዞልኝ መጣ ደጃፌ ድረስ
ድመፅን ሠመቼ በሬ ሲንኳኳ
ሄጄ ስከፍተው ጌታ ነው ለካ
የሰው አይን ያላየው ጆሮ ያልሠማው
ያዘጋጃልኝ መልሴን አገኘው (x2)
ና ሲላው ይመጣል
ሂድ ሲላው ይሄዳል (x2)
እምቢ የሚለው ነገር
ምንም የለም (x5)
ውስጤ ነዋ
አርፌያለው የሠላም እንቅልፍ እተኛለው
የቤቴ ራስ የቤቴ ንጉስ
ጌታ እየሱስ
ውርሱን ፃፍኩለት የልቤን ስፍራ
እርሱ ዘላለሜን እንዲመራ
ውርሱን
