cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የግጥም መድብል

የሚገራርሙ የግጥም ፁሁፎችን ያገኝሉ ይቀላቀሉን

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
206
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሴት ልጅ ስቶኚ ብዙ ምክንያት ሊኖርሽ ይችላል
Show all...
Best endezi ayinet videochin lemayet Kefelegu ahununu ye sululta high school vine chanelln yikelakelu t.me/@highvines t.me/@highvines t.me/@highvines Ahununu chanelun bemekelakel yiketatelu 📽📽📽📽📽📽📽📽📸📸📽🎥📽🎥 t.me/@highvines t.me/@highvines
Show all...
👰🏽 አንቺን መርሳት ከባድ ነው! ይገባኛል የእኛን ኖሮ ያያነው እኛ ብቻ ነን…ያሳለፍነውን መከራ የምናውቀው እኛ ብቻ ነን…ተስፋ ቆርጠን ተስፋ አለን እያልን፣ አብረን ባልነበርንባቸው ቀናቶች አብረን እንዳለን እያወራን አደል የኖርነው…
Show all...
በምድር ላይ ሁሉም ሰው በህይወቱ ውስጥ የሚወደውን ነገር ያጣ ነው… ብዙ ሲስቅና ሲደሰት እንኳን ብታየው በውስጡ የሆነ ነገር ይቀራል‥ ⇘ ስላጣው ነገር ባሰበ ቁጥር በህመም ይሰቃይና ድክም ይላል..  →ያጣነውን ብቻ ሳይሆን ያለንንም እንመልከት።       ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,
Show all...
አማ እኔ ልሙት ስወድሽ ስወድሽ ሰለኔ ማሰብ እንኳን ቢያክትሽ እንዳይበላሽ ያመልካሙ ልብሽ ፍፁም ዉብ እና ድንቅ የዉበት መለኪያ ነሽ እኮ አካሌ ሁሌ አፍቃሪና ትሁት ልጅ ነሽ ሁሌ ከማቃቸዉ ሁሉ ከሚሰጡኝ ፍቅር የገባሽ አንቺ ነሽ የህይወት ሚስጥር ሳቂልኝ ሁል ጊዜ ሲከፍሽ አለወድም የፍቅሬ ሰሰለት ባንቺ ታስርያለዉ ወዴትም አልሆድም እንደ ጠዋት ፀሀይ እንደ ምሽት ጀበር ስትወጪም ስገቢም ሳላይሽ አልደር
Show all...
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ‼️ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ነጥብ : በተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ፤ ለሴት 368 ለታዳጊ ክልሎች ደግሞ ለወንድ 368 ለሴት 358 ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 350 ፤ ለሴት 345 ለአርብቶ አደሮች አካባቢዎች 358 በትግራይ እና መተከል ለወንድ 358 ፤ ለሴት 350 በማህበራዊ ሳይንስ ፦ ለወንድ 370 ፤ ለሴት ደግሞ 358 ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለወንድ 358 ፤ ለሴት 348 ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 340፤ ለሴት 335 በትግራይና መተከል ለወንድ 348 ፤ ለሴት 340 @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ቤተሰቦቼን April the fool ማድረግ ፈልጌ "ከዚህ ቤት ወጥቼ ለብቻዬ መኖር እፈልጋለው" ስላቸው #Mother እልልል ልጄ ነብስ አወቀ ብላ አልቀወጠችውም🤭🙉 አምና ለመጨረሻ ግዜ April the fool ስጫወት ሚስቴን እንፋታ ስላት በደስታ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም😢
Show all...
😂 2
መንግስት ያዘነበውን ዝናብ ለመጠለል መሞከር ለውጡን እንዳለመቀበል ይቆጠራል😜😁
Show all...
😂 2