cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኑራ ኢስላማዊ ቻናል

🌩ከአላህም እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ እነሆ ከአላህ እዝነት ከሓዲዎች ሕዝቦች እንጂ ተስፋ አይቆርጥም🌥 ሱረቱል ዩሰፍ ምዕራፍ 87

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
3 813
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰበር ዜና❗️❗️ ቀደም ሲል በዩቲዩብ "innocent prophet"የሚል የ 13 ደቂቃ ኢስላም ጠል ፊልም ተለቆ ነበር። አሁን ግን ሙሉ የ 74 ደቂቃ ጸረ ኢስላም ፊልም “innocent prophet” በዩቲዩብ የተለቀቀ ሲሆን በዓለም ዙሪያ 2 ቢሊዮን ሙስሊሞች ተቃውሞ ቢያሰሙም ዩቲዩብ አላጠፋም በማለት በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆን አድርጓል። ማስጠንቀቂያ አሰላሙ አለይኩም ወንድሞች እና እህቶች ኡለማዎች (ምሁራን) በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሁሉም ሙስሊሞች ጉግል እና ዩቲዩብን ዛሬ እና ለ 3 ቀናት እንዳይጠቀሙ አስጠንቅቀዋል ምክንያቱም ጉግል ሙሐመድን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሚሳደብ ፊልምን እንደማያግድ አስታውቋል፡፡ ይህ ከ 210 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ ያደርስባቸዋል፣ ምክንያቱም ዓለም ላይ 1.5 ቢሊዮን ያህል ሙስሊም ተጠቃሚዎች አሉት ፡፡ ሙስሊም ነኝ እና የመሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተከታይ ነኝ ብለው የሚያስቡ ከሆነ ይህን ሚሴጅ ያጋሩ።ይህንን ሚሴጅ ለማጋራት ወይም ለማስተላለፍ ከ 2 ደቂቃ በታች ነው የሚወስድቦት። አላህ የቂያም ቀን ነብዩ ሲሰደቡ ምን እንደሰራን ሲጠይቀን ምናልባት መልስ ሊሆነን ይችላል። (አሜሪካ ትከስራለች) ይህ ትንሽ ጥረት ብቻ ነው ፣ ትንሽ እንቅስቃሴ ከባዶ ይሻላል። ስለዚህ እባክዎን ይህንን ያጋሩ
Show all...
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? ☝️
Show all...
🔹MY_Channel🔹
👆Join👌
☆መቼ ነው☆እውነተኛ ሙስሊሞች የምንሆነው? ☆መቼ ነው☆ አላህ በፈጠራቸው ነግሮች የምንማረከው? ☆መቼ ነው☆ አሏህ ለምን እንደፈጠርን የምንረዳው? ☆መቼ ነው☆ አሏህ እንደሚፈልገው መኖር የምንጀምረው? ☆መቼ ነው☆ስለ ሀይማኖታችን በሙሉ ልብ እምንናገረው? ☆መቼ ነው☆ እማይጠቅም ንግግር ከመናገር የምንቆጠበው? ☆መቼ ነው☆ ሀዲስና ቁርአን ስንሰማ የምንደነግጠው? ☆መቼ ነው☆ ለመልካም ስራ ሰበብ የምንሆነው? ☆መቼ ነው☆ በሰላታችን የምንጠቀመው? ☆መቼ ነው☆ ዱአችን ተሰሚነት የሚያገኝው? ☆መቼ ነው☆ ዲናችንን የምንረዳው? ☆መቼ ነው☆ ውሎና አዳራችን በሱና የሚሆነው? ☆መቼ ነው☆ ሙሉ በሙሉ በአሏህ ላይ የምንመካው? ☆መቼ ነው☆ የዱንያን ትልቅነት ከልባችን የምናወጣው? ☆መቼ ነው☆ ቤታችን ውስጥ ያለው የተበላሸ ሂዎት የሚስተካከለው? ☆መቼ ነው☆ ቤታችን ውስጥ ቁርአንና ሀዲስ የሚቀራው የሚወራው? ☆መቼ ነው☆ ውሽት እምናቆመው? ☆መቼ ነው☆ የአሏህን ውሳኔ መቃውም እምናቆመው? ☆መቼ ነው☆ እኔ እኔ ማለት ትተን ውንደሜ እህቴ ማለት እምንጀምረው? ☆መቼ ነው☆ ለሰዎች ከአላህ ውጪ ጌታ እንደሌለ እምንናገረው? ☆መቼ ነው☆ በኛ ዘመን በዲናችን የበላይነት ምናገኝው? ☆መቼ ነው☆ የኢስላም ዘቦች የምንሆነው? ☆መቼ ነው☆ ኢስላምን የምናስተዋውቀው? ☆መቼ ነው☆ ለድሃ እምናዝነው?. ☆መቼ ነው☆ ትዳራችን ስላም ሚያገኝው? ☆መቼ ነው☆ የጋብቻን ጥቅም ተገንዝበት ለትዳር የምንቻኮለው? ☆መቼ ነው☆ ዱአቶቻችን ለገጠሩ የሚጨነቁት? ☆መቼ ነው☆ ከሀሜት : ሰውን ከመበድል: ክማስቀየምና ከማማት እምንላቀቀው? ☆መቼ ነው☆ ወላጆቻችንን እምናስደስተውና እምንታዝዝው? ☆መቼ ነው☆ ያልተጣራ ውሬ ካማውራት እምንቆጠበው? ☆መቼ ነው☆ ለአሏህ ብለን እምንዋደደው? ☆መቼ ነው☆ አሏህ በወሰነልን ነገር ደስተኞች የምንሆነው? ☆መቼ ነው☆ የሌሊት ሰላትንና ዚክርን የምንላመደው? ☆መቼ ነው☆ የበድለንን ይቅር የመንለው? ☆መቼ ነው☆ ከራስ ወዳድነት እምንላቀቀው? ☆መቼ ነው☆ ከሞት ቡኃላ ላለው ሂወት ስንቅ እምናዘጋጀው? ☆መቼ ነው☆ ኡለማዎቻችንን እምናከብረው? ☆መቼ ነው☆ ለእውቅት ጊዜ የምንሰጠው? ☆መቼ ነው☆ ባወቅነው የምንሰራው? *መቼ ነው* የ ምንሞትበትን ቀንም ይሁን ስፍራ እንደማናውቅ ተገንዝበን በተጠንቀቅ የምንቆመው? ☆መቼ እረ መቼ ነው☆ ኢስላምን የምንኖረው? ☆መቼ ነው☆ ለእነዚህ ተግባራዊ መልስ የምንመልሰው? 🤲አሏህ ያግራልን🤲 🏒🏒🏒🏒🏒🏒🏒 JOIN as @nuratube JOIN as @islam_selam1 🏑🏑🏑🏑🏑🏑🏑🏑🏑
Show all...
አስተውል 🍁አራት ነገራቶች የሰውነት ህመምን ያስከትላሉ: ① ﺍﻟﻜﻼﻡ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ ‏) ብዙ ማውራት ② ﻭﺍﻟﻨﻮﻡ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ ‏) ብዙ መተኛት ③ ﻭﺍﻷﻛﻞ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ ‏) ብዙ መብላተት ④ ﻭﺍﻟﺠﻤﺎﻉ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ ብዙ ግንኙነት ማድረግ 🍁አራት ነገራቶች አካልን ያወድማሉ፦ 1 ) ﺍﻟﻬﻢ . ሀሳብ (ጭንቀት) 2 ‏) ﺍﻟﺤﺰﻥ . ሀዘን (ትካዜ) 3 ‏) ﺍﻟﺠﻮﻉ . ረሀብ 4 ‏) ﺍﻟﺴﻬﺮ . አለመተኛት (አንቅልፍን ማጣት) 🍁አራት ነገሮች ሲሳይን ያስገኛሉ፦ 1 ) ﻗﻴﺎﻡ ﺍﻟﻠﻴﻞ . ለሊት ላይ መቆም(መስገድ) 2 ) ﻛﺜﺮﺓ ﺍﻻﺳﺘﻐﻔﺎﺭ . ኢስቲግፋር ማብዛት 3 ‏) ﺗﻌﺎﻫﺪ ﺍﻟﺼﺪﻗﺔ . ሰደቃን ተጠባብቆ ማድረግ 4 ‏) ﺍﻟﺬﻛﺮ ﺃﻭﻝ ﺍﻟﻨﻬﺎﺭ ﻭﺁﺧﺮﻩ . በቀኑ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ አላህን ማውሳት። ኃጢያት ልትሰራ ባሰብክ ቁጥር እነኚህን 3 የቁርአን አንቀፆች አስተውል "-1 ﺃﻟﻢ ﻳﻌﻠﻢ ﺑﺄﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺮﻯ " 【አላህ የሚመለከት መሆኑን አያውቅምን?】 2-" ﻭﻟﻤﻦ ﺧﺎﻑ ﻣﻘﺎﻡ ﺭﺑﻪ ﺟﻨﺘﺎﻥ " 【በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡】 3-" ﻭﻣﻦ ﻳﺘﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺠﻌﻞ ﻟﻪ ﻣﺨﺮﺟﺂ “ 【አላህን የሚፈራ ሰው ለርሱ መውጫ (ቀዳዳ) ያበጅለታል።】 ﻓﺎﻟﺪﺍﻝ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻛﻔﺎﻋﻠﻪ በመልካም ነገር ላይ የሚያመላክት ሰው እንደ ሰሪው ነውና ሼር አርገን ተጠቃሚው በተጠቀመ ቁጥር አጅር እናገኛለን . . . . ያ አላህ ወንጀላችንን ማረን ወዳንተም የ ጀነት መንግድህን ምራን🤲 t.me/nuratube t.me/nuratube
Show all...
۞ ۗ مَن يَهْدِ ٱللَّهُ فَهُوَ ٱلْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُۥ وَلِيًّۭا مُّرْشِدًۭا 💚 አላህ የሚያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ ነው ፡፡ => የሚያጠመውም ሰው ለርሱ አቅኝን ረዳት አታገኝለትም ፡፡ [ ሱረቱል ካህፍ 17 ] ☞ አላህ ቀናዉን መንገድ ይምራን ፡፡ @NuraTube
Show all...
💜 ከዱንያው ይልቅ ለአኺራው ቅድሚያ የሚሰጥ ሰው ዱንያውንም አኺራውንም ያገኛል ⇨ከአኺራው ይልቅ ለዱንያው ቅድሚያ የሚሰጠው ደግሞ ሁለቱንም ይከስራቸዋል  ﴿مَنْ كَانَ يُرِيدُ ثَوَابَ الدُّنْيَا فَعِنْدَ اللَّهِ ثَوَابُ الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ وَكَانَ اللَّهُ سَمِيعاً بَصِيراً﴾ " የቅርቢቱን ዓለም ምንዳ የሚፈልግ የሆነ ሰው አላህ ዘንድ የቅርቢቱና የመጨረሻይቱ ምንዳ አለ አላህም ሰሚ ተመልካች ነው ፡፡" [ኒሳእ 134] ⇨ለአኺራህ እየሰራህ በተጨናነቅክ ቁጥር ዱንያህ እያማረችና ጣእም እያገኘች ትመጣለች ። ━━━━━🍃🌸🍃━━━━━ @nuratube
Show all...
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ😍 🕌በቀላሉ በ 3 ደቂቃ ባልሆነ ግዜ በጀነት ቤት እንዲገነባለት የሚፈልግ🕋🕋 ❤️ እንዳያመልጠን ወላሂ❤️ 🏠በሉ ጀምሯ ምን ትጠብቃለቹ 🙏
Show all...