cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኔ ፍቅር ❤️

ማፍቀር ስትጀምር #ከእምነት ጀምር 😍 👫💟 ትዳር ስትጀምር በሙሉ #ልብህ እመን ❤ ምክንያቱም ትዳር የፈጣሪ ፀጋ ነው ✔ ሙዚቃ ለመምረጥ በ inbox ያውሩን @DaniJR1

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
295
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
@Nicepis Comment 👉🏽 @DaniJR1
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ታነቡት ዘንድ እኔ ለናንተ #ግብዣ #ጥቆማ #የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያመጣ #ምርጥ መፅሐፍ #ርዕሱ #አርምሞ ያሰኛል የዶ/ር #ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ከ @YENEFKIR 👈 Join ያድርጉ
Show all...
00:40
Video unavailableShow in Telegram
አመስግን 🙏 @YENEFKIR 🤏 join
Show all...
3.82 MB
Endet aderachu beteseboch
Show all...
❤️❤️❤️ @YENEFKIR
Show all...
Michael Belayneh - Ye Fikir Mirchaye 4zr2WzzxnoU.m4a5.09 MB
❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣     🍟🎂ተጠቃሚ ያጡ መድኃኒቶች🍛🍧🍟 🍡🍢1/ ቃለ እግዚአብሔር                🌕🌒ጠዋት አንድ                🌒🌙ማታ አንድ 🍢🍡2/ ንስሐ            🌺በየሳምንቱ አንድ አንድ 🍢🍡3/ ስጋወ ደሙ         🌹🌺🌼 ቢያንስ በ40 ቀን አንዴ 🍢🍡4/ ጸበል       ⛈⛈ ከምግብ በፊት በየቀኑ አንዴ 🍢🍡5/ እምነት          ❤️ዘወትር በየሰከንዱ ያለማቋረጥ 🍢🍡6/ ፍቅር          💔ዘወትር ያለማቋረጥ ለሁሉም 🍢🍡7/ ሰላም       🍁ለተከታታይ ሰዓታት እስከ ዘላለም 🍢🍡8/ጸሎት  📕📗🙏 በቀን ሰባት ግዜ ያለማቋረጥ 🍢🍡9/ ፆም    😒☺️ ከምግብ በፊት 🍬🍢10/ ምፅዋት 💰💷 በየቀኑ ከምታገኘው ጥቂቱን 🍢🍡11/ ስግደት 🙇🙇‍♀ ጠዋት 21 🙇‍♀🙇 ማታ 20 ☞☞ማሳሰቢያ፡- ሁሉም መድኃኒቶች ተስፋ በተባለ ውሃ ማወራረጃነት መዋጥ ይኖርባቸዋል፡፡ ☞☞ማሳሰቢያ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ቢያንስ  ለ 15 የተዋህዶ ልጆች Share በማድረግ ክርስትያናዊ ግዴታችንን እንወጣ ።         1 ሰው ለ 15 ምዕመን እነዚህ 100% መድኃኒት ናቸው ግን ተጠቃሚ አጥተዋል።
Show all...
Show all...
9.46 KB
Music 🎸 @YENEFKIR
Show all...
Esubalew_Yetayew_Yichatna_Lijit_ይቻትና_ልጅት_New_Ethiopian_hd.mp36.24 MB
አባትህን 1ሺህ ብር ጠየቅከው፤እሱም ጠዋት ለስራ ከመውጣቱ በፊት እሰጥሀለሁ ይልሃል። አባትም ማታ እያሰላሰላ ሳይተኛ ያድርና ሲነጋ ገንዘቡን ከመስጠቱ በፊት ጠርቶህ የተለያዩ ጥያቄዎችን ይጠይቅሀል፤ብቻ ጥያቄዎቹ የሚያናድዱ ናቸው።.."ገንዘቡን ምን ልታደርግ ነው? ለዚህች ፕሮግራም ይሄ ሁሉ ገንዘብ ምን ይሰራል?.." ወዘተ ሲል ከጨቀጨቀህ በኋላ 100 ብር ቀንሶ 900 ብር ይሰጥሃል። አንተም እያጉረመረምክ.. ''ሙሉ አይደለም ግን አመሰግናለሁ'' ብለህ ትቀበለዋለህ። ይህንን ያየችው እናትህ ወደ ክፍልህ ትመጣና "በርሱ ድርጊት አትናደድ እንካ የጎደለህን በዚህ ሙላ ብላ" 200 ብር ከሷ ገንዘብ ላይ ትሰጥሃለች።አንተም ወደ FB ትመጣና "እናቴ ትለያለች".."የኔ እናት አይነት ምድር ላይ አልተፈጠረችም" ትለናለህ።አባትህ ግን ባንተ ምክንያት የትራንስፓርት አጥቶ በእግሩ ነበር ወደ ስራ ቦታ የሄደው፤ለምሳም ወደ ቤት አልመጣም ነበር ምክንያቱም በእግሩ መጥቶ ለመመለስ ስለሚርቅበት። ከስራም ደክሞት አምሽቶ ሲገባ ትንሿ ልጅ ትመጣና "ዳዲ እኛን አትወድም ከኛ ጋር መዋል አትፈልግም ወደ መጫወቻ ቦታ ሁሌ የምትወስደን ማሚ ብቻ ናት" ትለዋለች...በዚህ ሁሉ ግን አባትህ በምን ውስጥ እያለፈ እንደሆነ እንዲታወቅበት አይፈልግም ምክንያቱም አባት ነውና። # ትምህርት ለኛ ብለው በብዙ ውጣ ውረድ እያለፉ ያሉ አባቶቻችን ጊዜው ሳይረፍድብን በህይወት እያሉ ሊመሰገኑ ይገባል።አጠገብህ አልዋለም ማለት አያስብልህም ማለት አይደለም። ለወላጆቻችን እኩል ፍቅር ሊኖረን ይገባል ወደ አንዱ ያጋደለ [one sided love] አደገኛ ነው። እናት ከልጆች አጉል ክብር ለማግኘት ብላ ከልጆች ጋር ሚስጥራዊ ግኑኝነት ሊኖራት አይ ገባም አባት ያላወቀውን ገንዘብ በድብቅ መስጠት ተገቢ አይደለም፤አባታቸው የሷን ያህል እንደማይጨነቅላቸው ማስተማርም ጥሩ አይደለም!! ክብር ለአባቶች ይሁን!! @YENEFKIR 👈 JOIN
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.