Your Little Shop
🌻Enjoy baking products, chocolates, dresses, accessories other wholesale products at a discount price here at Your Little Shop🌻 🌻🌻 Contact @Bakerstore00🌻🌻
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
723
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
ሁሌም ቢሆን ስላንቱ ሳስብ የሚገርመኝ ነገር ብዙ ቢሆንም የሚፀናብኝ ግን እርሶና እኔን ከ1400 አመታት መካከል በፍቅርና ናፍቆት የተነካካንበት ሚስጥር ነው ❤ አይገርሞትም እርሶም እኔን ናፍቀው ነበር እኔን ኢምንቷን፣ እኔም ዛሬ እርሶን በመናፈቅ እዋልላለሁ። እርሶ የረገጡትን ሳልረግጥ፣ እርሶን የዳበሰው ንፋስ ሳይዳብሰኝ፣ የተነፈሱት ትንፋሽ የተተነፈስበት ቀዬ ሳልደርስ ሞት እንዳይወስደኝ ስጋቴ ....
ከዛ በላይ ደሞ የሚደንቀኝ አለሚቱ የጉልበተኞች መሆኗን ተገንዝበው ፍትህን ለማስፈን የሄዱበት ርቀት ☺️ አጋዥ፣ ተከላካይና ተንከባካቢ ከሌላቸው ሴቶች መበደላቸው አይቀሬ መሆኑን አውቀው በኔ ጉዳይ ላይ ፍጥረተ አለሙን አደራ ያሉበት ተጨባጭ... ያ አላህ ምንኛ ተወዳጅ ነብይ፣ ምንኛ ተፈቃሪ ሰው፣ ምንኛ አስተዋይ ፍጥረት ነው የኸለቀው ብዬ እንድገረም ያደርገኛል።
አዎ እንደሙስሊም ሴትነቴ ይህን ያንቱን ፍቅር፣ ለኔ በተለየ ሁኔታ ለአደራነት የተሰጠሁበትን ሚስጥር በኑሰይባ ወግ ብናወጋው ብዬ ተመኝቻለሁ ☺️ እነሆ በተወለዱበት ወር፣ ለኔ ትርጉም ባገኘሁበት፣ አስፈላጊነቴ በተበሰረበት ረቢዕ ስለርሶ እንድናወራ ወዳጆቼን ጠርቻለሁ❤
ስለርሶ ተብሎ የሚቀር የለምና ቅዳሜ ጥቅምት 5 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ኤሊያና ሆቴል እንድንገናኝ ወዳጆችዎን ጋብዣለሁ 😍
ቡና የምንጠጣባት 500 ብቻ ነው መግቢያው
አንቱ የአለሙ ጀንበር እወዶታለሁ
#አደራ
#የኑሰይባ_ወግ
#ጥቅምት_5
#አማና
#8_ሰዕት
ትኬት ለማግኘት 0912745050
0912634098
https://lm.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Ffb.me%2Fnuseybatalk&h=AT1cg3rxRJWn_7N4HuRfGo7FU_NU606zKjiYt9qTlMDIgoANgmxR3oBFd_byl4ec57LToOr4yDAtR9To0R0ApYjbDFbFZlLuXcayNR_xA3_8FWoT7IxxFI844h-6X-0WyI6EPA
Photo unavailableShow in Telegram
☺️ በሰው ተከበሽ፣ ብዙ የሚያስቡልሽ፣ የሚሳሱልሽ ሰዎች በዙርያሽ እያሉ ሰው ይርብሻል! ብቻሽን አይደለሽም እህት አለሜ- ብዙ በዙርያቸው ሰው እያለ ሰው ያጡ ሰዎች አሉ 😡
አለ አይደል ደህንነታቸውን የሚጠይቅ በሽ አለ፣ ግን ስላሉበት ሁኔታ ማንም አያውቅም፣ ለሁሉም ችግር ይደርሳሉ፣ የሰዎችን ህመም ይሰማሉ፣ ለሰው የሚደርሱትን ያህል የሚደርስላቸው የለም! ወይም ልባቸውን ያንጠለጠሉበት እንዲደርስላቸው የጠበቁት ሰው ዞር ብሎም አያያቸው። በዛ ላይ ጉዳዬ ብሎ እህ ብሎ የሚሰማቸው ህመማቸውን የሚታመም በዙሪያቸው የለም!!!🤔
አዎ! ብዙ ተመሳሳይ ሰዎች አሉ አትገረሚ ☺️ በተለይ በተለይ ሴቶች በሽ ናቸው 😏
እናም የኑሰይባ ቲም አባላት ምን አሰብን መሰለሽ...
ደህንነቴ እስከምን ነው? የምር ደህና ነኝ ወይ የሚለውን እንድናወራበት ጳጉሜ 5 ኤልያና ሆቴል ቀጠሮ ያዝን 😍
በህይወት የሚያጋጥሙንን እንቅፋቶች እንዴት እንደምንጋፈጥና እውነተኛውን ለራሳችን የምንነግረውን ደህ ነኝ እንዴት ማምጣት እንደምንችል እንነጋገራለን☺️
ማን ያውቃል አብረውሽ የሚዘልቁ ህመምሽን የሚያደምጡ ወዳጆችም ታፈሪ ይሆናል😍
ብቅ በይ ቅዳሜ ከሰዓትሽን ከኛ ጋር አሳልፊ
የኑሰይባ ወግ የሴቶች አቅም ማጎልበት ኘላትፎርም
#የኑሰይባ ወግ
#እንዴት_ነሽ?
#ቅዳሜ_ጷግሜ_5
#ግራንድ_ኤልያና_ሆቴል
#8:00ሠዓት
#500ብር
https://lm.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Ffb.me%2Fnuseybatalk&h=AT1cg3rxRJWn_7N4HuRfGo7FU_NU606zKjiYt9qTlMDIgoANgmxR3oBFd_byl4ec57LToOr4yDAtR9To0R0ApYjbDFbFZlLuXcayNR_xA3_8FWoT7IxxFI844h-6X-0WyI6EPA
ትኬት ለማግኘት 0912745050
0912634098
Photo unavailableShow in Telegram
🎉The long Awaited Announcement🎉
We would like to invite you to the launching event of (www.Shamo.et) and the Grand Opening of the First Pickup store of Shamo at Welosefer,Garad City mall 2nd Floor the coming Friday and Saturday (Aug 5 &Aug 6)
🎁It will be Full of Giveaways, Freebies,Discounts,Games and so Much More
❤️Send this post to your Friends and Families and let them be part of our Community
(T.me/Shamohoo)
🏪Shop and Channel owners can register at @shamosupport as a Seller on our platform
When we say 'ሻሞ' Be Sure to say ‘ሆ'😀
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.