cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

BEST MUSIC

@funmusich Yhi channel enaten yemtwedachewn music ena keldochn ye English tksochi ...tyakewechi lilochim enakattalen. ....enam metsehafochinm enakattalen @funmusich.... @funmusich......

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
150
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...

አንድ አሁን ርእሱን የማላስታውሰው መፅሀፍ ላይ የሆነች ሴት እንዲ ተናግራ ነበረ "እኛ ሴቶች ሰላማዊና ደስተኛ የሆኑ ወንዶችን ስንመለከት እነሱን በፍቅር ማጥመድ ያስደስተናል ነገር ግን በጊዜ ሂደት ያ የድሮ ማንነታቸው ፈጽሞ አይኖርም" 🙂 ለዛ ነው ብዙ ወንዶች relationship ውስጥ ከገቡ በኃላ ድሮ የነበራቸው አስደሳችና ቀጥተኛው መንገድ በድንገት ውስብስብ የሚሆንባቸው? @rasnflega
Show all...
#ከእያዩ_አንደበት... በታጠበ ሸሚዝ ውስጥ ቆሻሻ ስብዕናውን ደብቆ ሚሄድ ስንት አለ መሰለህ! ከዛ ይመጣና የልብሴን መቆሸሽ እንደ ዐለም ፍፃሜ አካብዶ ይነግረኛል፡፡ ሀሳቤን ሊረዳኝ አይፈልግም፡፡ ወይም አቅም የለውም፡፡ የሱ የስብዕና መለኪያ ሚዛን ጨርቅ ነው፡፡ ጨርቅ-ራስ!! ህዝቤ እልም ያለ ስካር ውስጥ ነው:: ማንነቱን አሽቀንጥሮ ለመጣል የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም፡፡ ለለቅሶ የማይበቃ ድምፅ ይዞ፣ ዘፋኝ ካልሆንኩ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል፡፡ አንዳንዴ ሳስበው በቀን ሶስቴ መብላት ሳንችል፣ በቀን ሶስት-መቶ ግዜ ሚዘፍኑብን እኛ ስፒከር ነን እንዴ? : (ለነገሩ በቀን ሶስቴ ለመብላት በቀን ሶስቴ ማሰብ አለብን) ወፍየለም🤣 ደሞ ገሚሱ ደራሲ ነን ይሉህና፡ "የምግብ-አበሳሰል ፍልስፍና" "የሽሮ የ27አመት ታሪካዊ ጉዞ" ምናምን ሚሉ ነገሮች አሳትመው ያመጣሉ፡፡ ይቀለድብናል እንደጉድ!፡፡ ይልቅ ጎረቤቴ እትዬ ብርጣሉ፡- ሰሞኑን ኢቢሲም ወግደርሷት እውነት እያወራች አደል : ግራ ቢገባቸው "አይይይ ይሄማ የጤና አደለም ቴሌቪዥኔ ጠበል መረጨት አለባት" ብለው አይቀውጡትም ; እና ምን መሰለህ ወዳጄ፡ የዳቦ ጥያቄ ቅድሚያ በያዘበት አገር የህሊና ዋጋ ምንም ነው፡፡ ሚገርመው መቅደም የነበረበት መብላት ሳይሆን ማሰብ እንደሆነ አልገባንም፡፡ ለዛ ነው ሳናስብ እየበላን ምንታመመው።😏 FB የመፅሀፍ ትሩፋት/ የመፅሀፍት ግሩፕ 'ቀና ስርቆት'
Show all...
ይቺ ልቤ ዘላል ነች ... አይነኩ ቅኔ ትቀኛለች ይህ ቀልቤ ውልብታ ነው ....የመገፈፍ ቆሌ ስንኝ የቋጠረው ነፍሴ ጤዛ ጠዋት ጦማ ልቤን ነግራ አቅሜን መክራ ማታ ገድፋ የምትገባ ቅርፊት ብቻ ባየችው ትልም የምትለማ። 'ርግማን አይሉት በአንዲት አሮጊት ሳያቅ በገፏት ጊዜ ለሰራት መስቀል ታቃፊ ሀሙስ ለቀራት ምርቃት አይሉት ሰንበተ እለት ሽልንግን ማፍሰስ ዝክር ለሞቱት ፍቅርን ለጠማው ምግምን ማጎረስ ከቤክስቲያን ለጠቀመጡ ገብረ ክርስቶስ። እንጃ መሐል ሲሰራኝ ተፈጠር ሲለኝ ብቻዬን ገንጠል ገሰው መገለል ቅብዝብዝ ፍየል ምንኗን የምትገልጥ ሰማይ የምታይ ዕጣዋ ገደል። ከ'ዚም ሲያጸድቀኝ ... የበግ የዋህ ዓይነ ግቡ ብቻን መብላት የሚፈሩ ወዳጅ ጠርተው ሚመገቡ መንጋ ህብረት......የልብ ስክነት። ከአዋልላላ ሜዳ ሲያንከራትተኝ መሄድ የጀመርኩ መድረስ ያቃተኝ እኔ...........ነኝ ታዲያ ይቺ ልቤ... ስትቀኝ ይህ ቀልቤ.... ሲርቀኝ ደግሞም ነፍሴ... ስታንቀኝ በፊቴ ሽብሻብ ሲያሳብቅ ጀንበር ስጠልቅ ሲስቅ ህይወት ጣዕሟ ሲርቅ * * * መተት ተብትቦ ዓመድ አስሮብኝ ከመንበር ቆሞ ጊዜ አሾፈብኝ።
Show all...
፦ በ ልብስ ደስ ይበለኝ ካልክ ልብስ ፈላጊ ብዙ ነውና ይገፍሀል ፦በሹመት ደስ ይበለኝ ካልክ ሹመት ፈላጊ ብዙ ነውና ይሽረሀል ፦በጤና ደስ ይበለኝ ካልክ መታመም አይቀርም ፦በመብል ደስ ይበለኝ ካልክ መራብህ አይቀርም ፦በዉበት ደስ ይበለኝ ካልክ መጎስቆልህ አይቀርም ፦በሀብት ደስ ይበለኝ ካልክ መዘረፍህ አይቀርም ፨በክርስቶስ ደስ ይበለኝ ካልክ ግን የሚወስድብህ የለም። እኔን የሚቀማችሁ የለም ብሏል እና ❤❤❤
Show all...
💔 ይናፍቅህ ይሆናል💔.... ❤️....የሚወድህን ሰው አትራቅ፣ ስላንተ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደህን ሰው አትግፋ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብህ ያ ሰው ይናፍቅህ ይሆናል ....🥀 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ @fonkabecha
Show all...
in 90's father , motherን ሲጠብሳት በቀለጠ ፉጨት now a day 1 ቺክ ለመጥበስ የሚያስፈልግህ የቀለጠ ክላክስ🤷‍♂ #yabu
Show all...
ሚስት ሆና የተፈጠረች ሴት ሄዋን ብቻ ናት ሁሉም ሴት ሚስት አይሆንም የምታገኛትን ሴት አንተ ነህ ሚስት አድርገህ የምትቀርፃት !!
Show all...