𝗠𝗥. 𝗞𝗘𝗘𝗥 📊
Open in Telegram
CREATOR 🔸 @MR_KEER ♦️ Tech tips ♦️ App tricks ♦️ Online earning ♦️Crypto updates Join Mr Keer and learn something new every day💻📱 ▶️ YouTube Channel 📢 https://www.youtube.com/@mrkeeer
Show more935
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-2630 days
Posts Archive
935
Somebody said, "Real growth starts when you're tired of your own shit,"
and I FELT THAT
935
Somebody said, "Real growth starts when you're tired of your own shit,"
and I FELT THAT
935
🟠 #BTC < 92
🩸 US Stocks
BBG:
US stocks fell as a powerful rally in technology shares faltered in the final trading sessions of 2024 The S&P 500 extended declines after opening more than 1% lower, dragged down by technology stocks. Super Micro Computer Inc., Boeing Co., Broadcom Inc. weighed on the index on Monday
935
🟠 #BTC < 92
🩸 US Stocks
BBG:
US stocks fell as a powerful rally in technology shares faltered in the final trading sessions of 2024 The S&P 500 extended declines after opening more than 1% lower, dragged down by technology stocks. Super Micro Computer Inc., Boeing Co., Broadcom Inc. weighed on the index on Monday
935
🤔በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም ‼️❕
➡️ቅድሚያ ክፍያ ምናምን የምትሉ ሰዎች እንዳትመጡ ምክንያቱም ልፋት ብቻ ነው የሚሆንባችሁ ❌❌❌
✉️✉️✉️✉️ግሩፕ ካላችሁ
በውስጥ መስመር ➡️@Mr_Keer
935
🤔በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም ‼️❕
➡️ቅድሚያ ክፍያ ምናምን የምትሉ ሰዎች እንዳትመጡ ምክንያቱም ልፋት ብቻ ነው የሚሆንባችሁ ❌❌❌
✉️✉️✉️✉️ግሩፕ ካላችሁ
በውስጥ መስመር ➡️@Mr_Keer
935
የዓለም ቱጃሮች አለቀሱ!!
10 ሺህ ውድና ቄንጠኛ ቪላዎች አመድ ሆኑ። ዕውቅ እና ቱጃር የሆሊውድ ተዋንያን ውድ ንብረቶች እንዳልነበሩ ሆኑ። ከአንድ ታዳጊ ሀገር ዓመታዊ በጀት በላይ የሆነ 150 ቢሊዮን ዶላር ሀብት ተቃጥሎ አመድ ተዛቀ። እሳቱ አሁንም እያወደመ ቀጠለ። በመቶዎች የሚቆጠሩ ግዙፍ ህንፃዎች የእሳት እራት ሆኑ። በሺህ የሚቆጠሩ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ዕምቢ ብሏቸው 900 ዕስረኞች ከማረሚያ ወጥተው በእሳት ማጥፋት ስራ ቢሰማሩም ሰደድ እሳቱ ከውቅያኖስ በሚመጣ አደገኛ ንፋስ ሃይል እያገኘ በሁለት አቅጣጫ በፍጥነት እየተዛመተ ነው። በወርቅ የተንቆጠቆጡ የሚመስሉ ቤቶች ጋዩ።
የማያልቅ የሚመስለውን ውድ ሀብታቸውን ያጡት ሀብታም የሆሊውድ አክተሮች ዕምባ አውጥተው አለቀሱ። ታዋቂው ሀብታሙ የሆሊውድ አክተር ጀምስ ውድ ሀብቱ ተቃጥሎበት ከቢቢሲ ጋር በነበረው ቃለመጠይቅ በዕምባ ታጥቦ ዕምባውን መቆጣጠር ሲያቅተው ቃለመጠይቁን አቋረጠ። ልቤ ተሰበረ አለ።
በዓለም ከእግዚአብሔር በቀር ምንም እንደማያስመካ በግልጽ ለሁሉም ታየ። የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ያልገባቸው ይህን የሚያውቁበት ክስተት በልዕለ ሃያሏ ሀገር አሜሪካ በቱጃሮች መንደር በካሊፎርኒያ በሎስአንጀለስ ተፈጠረ። ሰው ሆይ ማንም ሁን ምንም ይኑርህ ምንህም ዋስትና ሆኖ አያስመካህም
935
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! 🙏
መልካም በዓል ❤️
935
ስላልተወኝ አንዳች አጣህ ብሎ🎤
ሙሉ ሰው ነኝ የለኝም ጎዶሎ
በከፍታ ብኖር በዝቅታ
ደስተኛ ነኝ ሁልጊዜ በጌታ።🙏💖
† † †
በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነው
በድንኳኔ ዝማሬ ሙሉ ነው
በማንንቴ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው። ፪🎤
እልልልልል
መልካም በዓል Y'all ❤️🩹🫶🏿
935
Your biggest achievement is winning those silent battles, which only God knows about.
935
🚀 #BTC #dominance just did a classic retest of a broken range from below, turning downwards as we thought it would
A lot of folks are still too scared to jump in now, thinking it might be better to wait. But when those green candles finally show up, everyone sees that as a rock-solid confirmation. We totally understand that waiting can be tough. The big players are playing the news - planting their limit orders at the lows to psych you out and make you give up your assets cheaply. They also set them up high, stirring up the news cycle to trick us into buying their coins
We're keeping it real simple here, especially for those new to the game, so you get that charts are just emotionless pictures. It's the emotional side that screws up your decision-making
📈 In short, BTC dominance is on its way down, and alts are gearing up for a rise in January after stalling in December
And that rise? It’s going to be decently impressive 🕶
