cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መዝገበ ጥበባት

የቀደምት ኢትዮጵያውያን ስልጣኔ ፣ምስጥር፣ጥበብ መርመርመራ እንዲሁም ማሳየት ከምዕራባውያን የቀኝ ግዛት በመላቀቅ አዲሲቷን ኢትዮጵያ በጥበብና በዕውቀት መገንባት ""እውነት፣ እውቀት፣ ዕምነት፣ ጥበብ፣ ማስተዋል፣ አመክንዮ ሰውን ነጻ ያወጣሉ።" መፅሀፍትን ለማግኘት => @mezgeb_tebeb_books

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
2 413
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#እኛ_እያለን_ቤተክርስቲያን_አትቸገርም!" #ሥዕለት_ሰሚው_ሽማጎ_ቅዱስ_ጊዮርጊስ ••• ✍ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦቼ ሰላም ለእናንተ ይሁን ? እንዴት ሰነበታችሁ? እባካችሁን ከላይ ያሉትን 👆 ቪዲዮዎች በደንብ አዳምጧቸው። የሽማጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሊዘጋ ነው። አገልግሎት ሊቋረጥ ነው። ቤተክርስቲያን ልትዘጋ ነው። #እኛ_እያለን_ቤተክርስቲያን_አትቸገርም!" በሚል ንቁ ተሳትፎ እርዳታችንን ማድረግ ይጠበቅብናል! 👆 ሙሉ ችግራቸውን ከ https://youtu.be/LpJnKK_E7T8 እና https://youtu.be/yfjEL_NVqXE ከዚህ Link ላይ ገብታችሁ ማየት ማዳመጥ ትችላላችሁ። የደብሩ አስተዳዳሪ እና አገልጋይ ከሆኑት ከቀሲስ መሐሪ ይመር ጋር ቆይታ አድርገናል። የተጋረጠባቸውን ችግር ከአንደበታቸው ሰምታችሁ የበኩላችሁን አድርጉ። #ለኮንሰርት #ለሙዚቃ ድግስ #ለባዛር #ለኤክስፖ #ለሲኒማ #ለቲያትር ..... ብር ክፍላችሁ አታውቁምን? ታዲያ ለሰማዕቱ ቤት ማድረግ እንዴት አንችልም? ይህንን መልዕክት ከለጠፍኩበት ቀን እስካሁን ድረስ ብዙ የእርዳታ ጎርፍ መፍሰስ ነበረበት። #ከአንድ ብር ጀምሮ ይቻላል። የግድ #መቶ ብር ያለ የለም። የተቻላችሁን ብቻ ነው። ሃሳብም እርዳታ ነው። በዋናነት ግን #ለብዙኃኑ እንዲደርስ Share አድርጉት። ዋጋችሁን ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር ዘንድ ትቀበላላችሁ። #ዳዊት የእግዚአብሔር ታቦት በድንኳን ሆኖ ከቤቴ አልተኛም ብሏል። በዚህም ጸጋ በዲበ ጸጋ አግኝቷል። ለጠቢብ የተናገርኩት ሁሉ በቂ ነው። ፍንጭ ከሰጠኋችሁ በቂ ነው። ማመን እና ማወቅ ያለባችሁ ነገር ቢኖር #መልዕክቱ የእኔ አይደለም። አስተባባሪውም እኔ አይደለሁም። ራሱ ሰማዕቱ #ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው። መልዕክቱም አስተባባሪውም ራሱ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው። ••• #እኛ_እያለን_ቤተክርስቲያን_አትቸገርም!"
Show all...
#ከቀሲስ_መሐሪ_ይመር_ጋር_ውይይት_ደብረ_ይድራስ_ቅዱስ_ጊዮርጊስ ክፍል_፩ (1) @AmdE_MeleK Tube

ከደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ እና አገልጋይ ከሆኑት ከቀሲስ መሐሪ ይመር ጋር የነበረኝ ቆይታ ነው። በደንብ አዳምጡት። ክፍል 2 ይቀጥላል። ችግራቸውን ከራሳቸው ከአንደበታቸው ስሙት። እርግጠኛ ባልሆንም አንድ ቀን ግን በቪዲዮ ለማዘጋጀት አስባለሁ። ከቦታው ሄጀ ሙሉ ቪዲዮ ለመሥራት እቅድ አለኝ። #AmdE_MeleK Tube

❗️ በጣም አስቸኳይ የበረከት ስራ ከወንድሜ ዓምደ ብርሃን ቻናል የተወሰደ...ይነበብ! 🔰 የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች የሆናችሁ ይህ በረከት እንዳያመልጠን... የ5 ብር ካርድ ከ5 ደቂቃ በላይ አያዋራም ለጊዮርጊስ የምናወጣት 5 ብር ግን እስከ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ድረስ ታነጋግረናለች ምህረት እና ይቅርታን ታስገኝልናለች.... ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይህችን መልእክት የምታነቡ ሁላችሁም የበኩላችሁን ተባበሩኝ መልእክቱ የኔ ሳይሆን የሊቀ ሰማእታት የቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ... ወደ ጉዳያችን ልግባና በቡሬ ወረዳ ሽማጎ በተባለች ትንሽየ ሰፈር ውስጥ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በሚገርም ሁኔታ ተጠናቆ ...ግን አንዳንድ ያልተሟሉ ነገሮች አሉ። ለምሳሌ ብነግራችሁ 2 ካህናት እና 3 ዲያቆናት ብቻ ናቸው ያሉት... እነዚህም ያለምንም ክፍያ ነው የሚያገለግሉት። በዚያ ላይ ደግሞ የክብረ በዓል ጊዜ ሊቃውንቱ ማኅሌቱን ሲቆሙ ጸናጽል የለም። መቋሚያ የለም። ...እነዚህ እና መሰል ችግሮች ስላሉ የእኛን ኪስ ይመለከታሉ። አስቡት እኛ አቅም ላይኖረን ይችላል። ግን እመኑኝ ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ ብትተባበሩኝ ግን ልዑል እግዚአብሔር መፍትሄ አያሳጣንም። እኛም ደግሞ ከ5 ሳንቲም ጀምሮ እስከ ≥10 ብር ለእግዚአብሔር ዓሥራት በኩራት ብናወጣ ምን ያክል ጽድቅ ይሆንልን?? እውነት እላችኋለው ሰው በሌለበት ሰው ሆኖ መገኘት እንዴት አይነት መመረጥ መሰላችሁ?? እርግጠኛ ነኝ ሁሉን የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው። ያላችሁ በብራችሁ የሌላችሁ በጸሎታችሁ እና ሼር በማድረግ ታሪክ እንስራ! ብናውቀው ኖሮ የእግዚአብሔርን ቤት ለመስራትም ሆነ ለመርዳትም እኮ መመረጥ ያስፈልጋል። አስታውሱ የኢየሩሳሌምን ቤተ መቅደስ ሊሰራ የፈለገው ዳዊት ነበር። ግን አልተፈቀደለትም። ለሰሎሞን ነበር የተፈቀደለት። "ስጡ ይሰጣችኋል በምድር ያላበደረ በሰማይ የሚያበድረው የለም ፣ በምድር ርኅራኄ ያላደረገ በሰማይ የሚራራለት አያገኝም ፣ በዚህ ዓለም ማደሪያ ሰጥቶ እንግዳውን ያልተቀበለ በዚያች በፍርድ ቀን የሚያሳድረው አይኖርም ፣ በምድር ንስሐ ካልገባ በሰማይ ንስሐ የለም....(ድርሳነ ሚካኤል ዘመስከረም) ስንቅ እንያዝ በማይታበል ቃሉ ይምረናልና " "ለዘጸውዓ ስመከ ወለዘገብረ ተዝካረከ ወለሐነጸ ቤትከ እምህር ለከ ፣ ስምህን የጠራውን መታሰቢያህን ያደረገውን ቤተ ክርስቲያንህን ያነጸውን ይቅር እልልሃለው" ...እንግዲህ ለጠቢብ አንዲት ቃል ትበቃዋለች ሰማእቱ 7 ዓመት ተሰቃይቶ ያገኛትን ክብር እግዚአብሔር ስለሚወደን እንኩ ለእናንተም ይለናል.... => እኔ ያሰብኩት የባንክ አካውንት በሰማእቱ ስም ይከፈት ከዚያ በኋላ ሁሉም ሰው የሚችለውን ያበርክት ምናልባት ይህንን መልእክት አይቶ ሙሉውን የሚሸፍን ሰው እንዳለ ማን ያውቃል? ወይም ሌላ የተሻለ አማራጭ ካለ እንነጋገር "ተናገር ወኢታርምም ተናገር ዝም አትበል"... አደራ በሰማእቱ ስም በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም በኮከበ ፋርስ ስም ብላችሁ እዚህ ላይ አስተያየት አስቀምጡልኝ ምን ማድረግ እንዳለብን እንድንነጋገር እፈልጋለው እንዳያመልጠን ሌሎች እንዳይቀድሙን እንፍጠን!!! 👇 እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ልጆችን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለማነጋገር እየሞከርን ነው። የባንክ ሰራተኞች ናቸው። ሁሉም በይሁንታ ተስማምተዋል። ለክርስቲያኖች ዓሥራት በኩራት ማውጣት ግዴታ ነው። ስለዚህ ይህንን ዓሥራት በኩራት በባንክ አካውንት በማስገባት በአንድ አሰባስበን #ለሽማጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን መላክ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ያሰብነው ከተሳካ ጭራሽ ለካህናቱም ደመ_ወዝ መክፈል እንችላለን! በየወሩ ባንችል እንኳን በየሦስት ወሩ ደመ_ወዝ መክፈል እንችላለን! ስለዚህ ሁላችሁም የመንግስትም ሆነ የግል ሰራተኞች #ዓሥራት በኩራታችንን ለሽማጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን " በሚል መሪ ቃል እንረባረብ። አካውንቱን እኔ ራሴ እንዲከፈት አደርጋለሁ! ከሊቀ ካህናት ቀሲስ መሐሪ ጋር ስልክ እንደዋወላለን። እናንተም ከፈለጋችሁ 0933142862 #ዓምደ_ብርሃን ነው ስልካችሁን የሰጠን እያላችሁ ማውራት ትችላላችሁ። ሃሳብ አስተያየት እቀበላለሁ። • በብር መርዳት ለምትፈልጉ 👇 1000161193888 Agerie Hunegn Shitu • ከእኔ ጋር ማውራት ለምትፈልጉ 👇 0910990644 ዓምደ_ብርሃን •የደብሩን አስተዳዳሪ ከፈለጋችሁ 👇 0933142862 0929153524 ቀሲስ መሐሪ 🔰 ለተጨማሪ መረጃ፦ youtu.be/LpJnKK_E7T8 @AmdE_MeleK_21 #Share
Show all...
⭕️Live⭕️ Watch "የባሕላዊ መድኃኒት መገኛዎች በ Hailemichael Dessalegn Mengede tibeb by Hailemichael" on YouTube https://youtu.be/Xo4QqC0lHZc
Show all...
የባሕላዊ መድኃኒት መገኛዎች በ Hailemichael Dessalegn @Mengede tibeb by Hailemichael

Raw materials of traditional medicine ባሕላዊ መድኃኒት ከምን ከምን ይዘጋጃሉ? THANKS FOR WATCHING! SUBSCRIBE FOR MY CHANNEL

https://www.youtube.com/c/HailemichaelDT

Join us on: 𝚃𝚎𝚕𝚎𝚐𝚛𝚊𝚖 =

https://t.me/EthiopeTowoderos

Mengede tibeb / The way of wisdom By Hailemichael Desalegn #Hailemichael #herbalism #Traditional

🔔 Watch "ሦስተኛው ዐይን - ተገልጦላቸው ታላቁን ሊቅ ያሳፈሩት መነኩሴ | 3ኛው ዐይንና ቀደምት ኢትዮጵያውያን በ Hailemichael Desalegn" on YouTube 👇👇👇 https://youtu.be/DRsQRbdmpmU
Show all...
ሦስተኛው ዐይን - ተገልጦላቸው ታላቁን ሊቅ ያሳፈሩት መነኩሴ | 3ኛው ዐይንና ቀደምት ኢትዮጵያውያን በ Hailemichael Desalegn

ሦስተኛው ዐይን - ተገልጦላቸው ሊቁን ያሳፈሩት መነኩሴ | A monk who activated the 3rd eye 3ኛው ዐይንና ቀደምት ኢትዮጵያውያን / 3rd Eye in ancient Ethiopians SUBSCRIBE FOR MY CHANNEL

https://www.youtube.com/c/HailemichaelDT

Join us on: 𝚃𝚎𝚕𝚎𝚐𝚛𝚊𝚖 =

https://t.me/EthiopeTowoderos

Mengede tibeb / The way of wisdom with Hailemichael Desalegn #Hailemichael #Mengdetibeb #Sostegnawayin

🗣ሰበር ዜና👀 በመጀመሪያ እንኳን ለንጽሕተ ንጹሐን ለቅድስተ ቅዱሳን ለእመ አምላክ እመ ብርሃን እመ ክርስቶስ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን! 🤗 "ሰበር ዜና" የሚለውን ቃል ኃይል ተመለከታችሁ? የቃላትን ኃይል እንድትረዱ ነው። 🔆 ውድ ቤተሰቦቼ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ መወያያ ግሩፓችሁ/ን በመግባት ተቀላቀሉ። በመቀጠል የግሩፑ አባላት እንዲሁም በእኛ አድሚኖች የጋራ ፈቃድና ምክክር የውይይት ቀን መድበን... 🔆 ለምን መንፈሳዊና ሥጋዊ እውቀቶችን አንወያይም? እ ⁉️ ኧረ እንንቃ!🙄 እያንዳንዳችን የምንችለውን #አድ እናድርግ። 👇 በሉ ተቀላቀሉ። አድ ማድረግም አትርሱ።😁 👇JOIN ADD SHARE https://t.me/EthioTowoderos 👆👆👆
Show all...
መወያያ: Mengede tibeb

❇️የዚህ ግሩፕ አላማ ❇️ የሀገራችንን ታሪክ፥ ሥልጣኔ፥ ጥበብ መመራመርና የሚያውቁትን በመጠየቅ የአስተሳሰብ አድማሳችንን ከፍ ማድረግ! በዚህም ሀገሪቱንና ትውልዱን አህን ካለበት የአስተሳሰብ ድኩምነት ወደላቀ ንቃተ ሕሊና መመለስ! የምእራባውያንን እውቀትም በማወቅ ከሀገራችን እውቀቶች ጋር የምናነጻጽርበት ግሩፕ ነው። - ታላቁ ቻናላችን - @EthiopeTowoderos ይቀላቀሉ::

እኒህ ቻናል እንዳያመልጧችሁ፦ 📌 የሀገራችን ኢትዮጵያን ታሪክ፥ ሥልጣኔ፥ ጥበብ በመመራመር የአስተሳሰብ አድማሳችንን ከፍ የሚያደርግ!!! 📌 በዚህም ሀገራችንንና ትውልዷን አሁን ካለንበት የአስተሳሰብ ድኩምነት ወደላቀ ንቃተ ሕሊና ለመመለስ የሚሰራ ቻናል። 📌 ሶሻል ሚዲያን ለመልካም ጉዳዮች እንጠቀምበት! 📌 በአዳዲስ ጥናቶች በቅርቡ ብቅ የምል ይሆናል። ወደ ኋላ ጥንታዊ ጥበባት በታዳጊ ኃይለሚካኤል ደሣለኝ።👇🏾👇🏾👇🏾 JOIN JOIN JOIN 👆🏽👆🏽👆🏽 ከሥር ያሉትንም ይቀላቀሉ።👇🏾
Show all...
🌓አርማጌዶንና አውሬዎቹ💫
🎇 የተዋሕዶ ppና መዝሙሮች💽
🎑ጠልሰም ፒክቸርስ🌌
🛖ፍኖተ ግዕዝ ወቅኔ🛖
📚ዮቶር የመጻሕፍት መደብር📒
🟨አቢሲኒያ ዘአሐዱ🟩
📜መዝገበ ጥበባት📓
💽መዝሙር ዘተዋሕዶ✝️
📖መጽሐፍት ከኢትዮጵያ🗂
🔶ዕንቅዮጳግዮን🔷
📜ድርሳነ ጥበብ📜
💥ግዮን Gion🌊
🛸 የሥነ ጠፈር መወያያ🚀
🌍 ወደ ኋላ ጥንታዊ ጥበባት💥
🎁ንስር ፕሮሞሽን📈
📥ፕሮሞሽን ለመመዝገብ
እኒህ ቻናል እንዳያመልጧችሁ፦ 📌 የሀገራችን ኢትዮጵያን ታሪክ፥ ሥልጣኔ፥ ጥበብ በመመራመር የአስተሳሰብ አድማሳችንን ከፍ የሚያደርግ!!! 📌 በዚህም ሀገራችንንና ትውልዷን አሁን ካለንበት የአስተሳሰብ ድኩምነት ወደላቀ ንቃተ ሕሊና ለመመለስ የሚሰራ ቻናል። 📌 ሶሻል ሚዲያን ለመልካም ጉዳዮች እንጠቀምበት! 📌 በአዳዲስ ጥናቶች በቅርቡ ብቅ የምል ይሆናል። ወደ ኋላ ጥንታዊ ጥበባት በታዳጊ ኃይለሚካኤል ደሣለኝ።👇🏾👇🏾👇🏾 JOIN JOIN JOIN 👆🏽👆🏽👆🏽 ከሥር ያሉትንም ይቀላቀሉ።👇🏾
Show all...
🌓አርማጌዶንና አውሬዎቹ💫
🎇 የተዋሕዶ ppና መዝሙሮች💽
🎑ጠልሰም ፒክቸርስ🌌
🛖ፍኖተ ግዕዝ ወቅኔ🛖
📚ዮቶር የመጻሕፍት መደብር📒
🟨አቢሲኒያ ዘአሐዱ🟩
📜መዝገበ ጥበባት📓
💽መዝሙር ዘተዋሕዶ✝️
📖መጽሐፍት ከኢትዮጵያ🗂
🔶ዕንቅዮጳግዮን🔷
📜ድርሳነ ጥበብ📜
🛸 የሥነ ጠፈር መወያያ🚀
🌍 ወደ ኋላ ጥንታዊ ጥበባት💥
🎁ንስር ፕሮሞሽን📈
📥ፕሮሞሽን ለመመዝገብ
እኒህ ቻናል እንዳያመልጧችሁ፦ 📌 የሀገራችን ኢትዮጵያን ታሪክ፥ ሥልጣኔ፥ ጥበብ በመመራመር የአስተሳሰብ አድማሳችንን ከፍ የሚያደርግ!!! 📌 በዚህም ሀገራችንንና ትውልዷን አሁን ካለንበት የአስተሳሰብ ድኩምነት ወደላቀ ንቃተ ሕሊና ለመመለስ የሚሰራ ቻናል። 📌 ሶሻል ሚዲያን ለመልካም ጉዳዮች እንጠቀምበት! 📌 በአዳዲስ ጥናቶች በቅርቡ ብቅ የምል ይሆናል። ወደ ኋላ ጥንታዊ ጥበባት በታዳጊ ኃይለሚካኤል ደሣለኝ።👇🏾👇🏾👇🏾 JOIN JOIN JOIN 👆🏽👆🏽👆🏽 ከሥር ያሉትንም ይቀላቀሉ።👇🏾
Show all...
🌓አርማጌዶንና አውሬዎቹ💫
🎇 የተዋሕዶ ppና መዝሙሮች💽
🎑ጠልሰም ፒክቸርስ🌌
🛖ፍኖተ ግዕዝ ወቅኔ🛖
📚ዮቶር የመጻሕፍት መደብር📒
📜መዝገበ ጥበባት📓
💽መዝሙር ዘተዋሕዶ✝️
📖መጽሐፍት ከኢትዮጵያ🗂
🔶ዕንቅዮጳግዮን🔷
📜ድርሳነ ጥበብ📜
🛸 የሥነ ጠፈር መወያያ🚀
🌍 ወደ ኋላ ጥንታዊ ጥበባት💥
🎁ንስር ፕሮሞሽን📈
📥ፕሮሞሽን ለመመዝገብ
እኒህ ቻናል እንዳያመልጧችሁ፦ 📌 የሀገራችን ኢትዮጵያን ታሪክ፥ ሥልጣኔ፥ ጥበብ በመመራመር የአስተሳሰብ አድማሳችንን ከፍ የሚያደርግ!!! 📌 በዚህም ሀገራችንንና ትውልዷን አሁን ካለንበት የአስተሳሰብ ድኩምነት ወደላቀ ንቃተ ሕሊና ለመመለስ የሚሰራ ቻናል። 📌 ሶሻል ሚዲያን ለመልካም ጉዳዮች እንጠቀምበት! 📌 በአዳዲስ ጥናቶች በቅርቡ ብቅ የምል ይሆናል። ወደ ኋላ ጥንታዊ ጥበባት በታዳጊ ኃይለሚካኤል ደሣለኝ።👇🏾👇🏾👇🏾 JOIN JOIN JOIN 👆🏽👆🏽👆🏽 ከሥር ያሉትንም ይቀላቀሉ።👇🏾
Show all...
🌓አርማጌዶንና አውሬዎቹ💫
🎇 የተዋሕዶ ppና መዝሙሮች💽
🎑ጠልሰም ፒክቸርስ🌌
🛖ፍኖተ ግዕዝ ወቅኔ🛖
📚ዮቶር የመጻሕፍት መደብር📒
📜መዝገበ ጥበባት📓
💽መዝሙር ዘተዋሕዶ✝️
📖መጽሐፍት ከኢትዮጵያ🗂
🔶ዕንቅዮጳግዮን🔷
📜ድርሳነ ጥበብ📜
🛸 የሥነ ጠፈር መወያያ🚀
🌍 ወደ ኋላ ጥንታዊ ጥበባት💥
🎁ንስር ፕሮሞሽን📈
📥ፕሮሞሽን ለመመዝገብ
📌ለቻናል ባለቤቶች፦ ሰላምታየ በያላችሁበት ይድረሳችሁ እያልኩ ንስር ዲዛይንና ፕሮሞሽን ለእርስዎ አዲስ ነገር ይዞ ብቅ ብሏል። 👉🏻 የChannel Logo 👉🏻 የYouTube, Facebook... ቻናል Banner 👉🏻 የYouTube ቪዲዮ ተምብኔል(Thumbnail) 👉🏻 የቻናል Intro, Outro... 👉🏻 የመጽሐፍ ከቨር ዲዛይን(Book Cover Design)፤ እንዲሁም ተያያዥ ሥራዎችን 🌄 ውብ በሆነ መልኩና በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን፤ ይህ ብቻም አይደለም የቴሌግራም ቻናል ፕሮሞሽን አገልግሎትና ስለ ሶሻል ሚዲያ ምክሮችንም በነጻ እንሰጣለን። 📥 ለማናገር፦ @HailemichaelDesalegn ✅ ከሥር ያሉትን ቻናሎችንም በመጎብኘት እውቀትን ይሸምቱ!
Show all...
🌓አርማጌዶንና አውሬዎቹ💫
🎇 የተዋሕዶ ppና መዝሙሮች💽
🎑ጠልሰም ፒክቸርስ🌌
🛖ፍኖተ ግዕዝ ወቅኔ🛖
📚ዮቶር የመጻሕፍት መደብር📒
📜መዝገበ ጥበባት📓
💽መዝሙር ዘተዋሕዶ✝️
📖መጽሐፍት ከኢትዮጵያ🗂
🔶ዕንቅዮጳግዮን🔷
📜ድርሳነ ጥበብ📜
🛸 የሥነ ጠፈር መወያያ🚀
🌍 ወደ ኋላ ጥንታዊ ጥበባት💥
🎁ንስር ፕሮሞሽን📈
📥ፕሮሞሽን ለመመዝገብ