cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio pharmaceuticals and Health

Info A channel created for pharmaceutical product ,pharmacy service promotion , drug and health related information delivery . For comment @demass_bot

Show more
Advertising posts
858
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

10 የተልባ ፍሬ የጤና ጥቅሞች 1️⃣ በጠቃሚ የምግብ ይዘቶች የተሞላ ነው! ከጥንታዊ ስልጣኔ ጀምሮ የተልባ ፍሬ ለጤና ጠቃሚ ከሚባሉት ውስጥ ይመደባል። ቡናማ እና ወርቃማ የተልባ አይነቶች አሉ፤ ሁለቱም አይነቶች ተመሳሳይ ጠቀሜታዎች አላቸው። አንድ የሻይ ማንኪያ የተልባ ፍሬ በውስጡ ተመጣጣኝ የሆነ የካሎሪ፣ ፕሮቲን፣ ካርቦሐይድሬት፣ ፋይበር፣ ቅባት፣ ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ፣ ቫታሚን ቢ1 እና ቢ6፣ ፎሌት፣ ካልሺየም፣ አይረን እና ማግኒዚየም ይዘት አለው፡፡ ተልባን ለጤና ተመራጭ የሚያደርገው የኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ እና የፋይበር ይዘቱ ነው። 2️⃣ ተልባ በኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ የበለፀገ ነው! በተለይ የስጋ እና የወተት ተዋጽኦ ለማይወስዱ ወይም ለማይጠቀሙ ሰዎች የተልባ ፍሬ ሁነኛ የኦሜጋ 3 ምንጭ ነው። መሰል የምግብ ይዘት ያላቸው የልብን ጤንነት ለመጠበቅ እና ጭንቅላት ውስጥ ደም እንዳይፈስ እንደሚረዱ ጥናቶች ያሳያሉ። 3️⃣ ተልባ ካንሰርን ሊከላከል የሚችል ውህድ አለው! እነዚህ ውህዶች የአንታይ-ኦክሲዳንት እና ኤስትሮጅን ባህሪ ስላላቸው እንደ የጡት እና የፕሮስቴት ካንሰር የመያዝ እድልን በመቀነስ ጤንነትን ይጠብቃሉ። 4️⃣ ተልባ ከፍተኛ የፋይበር መጠን ይይዛል! ተልባን የእለት ተእለት ምግብዎ ውስጥ ማካተት የምግብ መፈጨትን ከማሳለጡ በላይ የምግብ መፈጨት ሥርዓት ላይ የሚሳተፉትን ጤንነት ያሻሽላል። 5️⃣ ተልባ የደም ውስጥ ኮሌስትሮል መጠን ይቀንሳል! ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ በቀን 3 የሻይ ማንኪያ ተልባ ለወራት መመገብ፤ የመጥፎ (Bad) ኮሌስትሮል መጠንን እጅጉን በመቀነስ ጥሩ (Good) የሚባለውን ኮሌስትሮል ይጨምራል። ይህም እድሜአቸው ከ45 ዓመት በላይ የሆኑ ሴቶች ላይ ጎልቶ ታይቷል። ይህም የሚሆነው በተልባ ውስጥ ያለው ፋይበር ከሃሞት ፈሳሽ ጋር በሚጣበቅበት ጊዜ ከሰውነት ስለሚወገድ ነው። ከዚህም ጋር ተያይዞ የልብን ጤንነት ለመጠበቅ ይረዳል። 6️⃣ ተልባ የደም ግፊትን ሊያስተካክል ይችላል! ተልባ የደምግፊትን እንደሚቀንስ ብዙ ጥናቶች አሳይተዋል። በቀን 3 የሻይ ማንኪያ ተልባ መመገብ ለዚህ ይረዳል። ተያይዞም የሌሎች ተጓዳኝ በሽታዎች ተጋላጭነትን ይቀንሳል። 7️⃣ ከፍተኛ የፕሮቲን መጠን አለው! ተልባ በጣም ጥሩ የሚባል የፕሮቲን ምንጭ ነው። በዚህም ምክንያት የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም በመጨመር፣ ኮሌስትሮልን በመቀነ፣ ካንሰርን በመከላከል እና በፀረ-ፈንገስ ባህሪው ወደር አይገኝለትም። የስጋ ተዋፅዖ ለማይወስዱ ሰዎች ተመራጭ ነው። 8️⃣ የተልባ ፍሬ የደም ስኳር መጠንን ለማስተካከል ይረዳል! በአለምአቀፍ ደረጃ የስኳር በሽታ ዋነኛ የጤና ችግር እየሆነ መጥቷል። የስኳር በሽተኞች መደበኛ አመጋገባቸው ላይ ከ1-2 የሻይ ማንኪያ ተልባ እየጨመሩ ቢያንስ ለአንድ ወር ቢመገቡ በአስገራሚ ሁኔታ የስኳር መጠናቸው ይቀንሳል። ይህም የሆነው የተልባ ፍሬ በውስጡ ባለው የማይሟሟ የፋይበር ይዘት ምክንያት ነው። 9️⃣ የተልባ ፍሬ የሰውነትን ክብደት ለመቀነስ ሊረዳ ይችላል! በተለይ በየሰዓቱ ምግብ መብላት ለለመዱ ሰዎች ተልባን (ከ1-2 የሻይ ማንኪያ) በሚጠጡት ፈሳሽ ውስጥ በየቀኑ መጨመር የረሐብ ስሜትን ያስወግዳል። ምክንያቱም በተልባ ውስጥ ያለው የሚሟሟ የፋይበር አይነት በጨጓራ የምግብ መፈጨትን ሲያዘገይ፤ በተጨማሪም የረሃብ ስሜትን እና የምግብ ፍላጎትን ይቀንሳል። 🔟 እርጂናን እና የሆርሞን መዛባትን ይቀንሳል! የተልባን ፍሬ በተለያዩ የምግብ አይነቶቾ ውስጥ በመጨመር መመገብ እርጅናን ከመከላከሉ በተጨማሪ የሆርሞን መዛባቶችን ያስተካክላል። ምንጭ፦ኢትዮ ጤና
Show all...
FACTS ABOUT CUCUMBERS YOU MUST KNOW 1. Cucumbers contain most of the vitamins you need every day, just one cucumber contains Vitamin B1, Vitamin B2, Vitamin B3, Vitamin B5, Vitamin B6, Folic Acid, Vitamin C, Calcium, Iron, Magnesium, Phosphorus, Potassium and Zinc. 2. Feeling tired in the afternoon, put down the caffeinated soda and pick up a cucumber. Cucumbers are a good source of B vitamins and Carbohydrates that can provide that quick pick-me-up that can last for hours. 3. Tired of your bathroom mirror fogging up after a shower? Try rubbing a cucumber slice along the mirror, it will eliminate the fog and provide a soothing, spa-like fragrance. 4. Are grubs and slugs ruining your planting beds? Place a few slices in a small pie tin and your garden will be free of pests all season long. The chemicals in the cucumber react with the aluminum to give off a scent undetectable to humans but drive garden pests crazy and make them flee the area. 5. Looking for a fast and easy way to remove cellulite before going out or to the pool? Try rubbing a slice or two of cucumbers along your problem area for a few minutes, the phytochemicals in the cucumber cause the collagen in your skin to tighten, firming up the outer layer and reducing the visibility of cellulite. Works great on wrinkles too!!! 6. Want to avoid a hangover or terrible headache? Eat a few cucumber slices before going to bed and wake up refreshed and headache free. Cucumbers contain enough sugar, B vitamins and electrolytes to replenish essential nutrients the body lost, keeping everything in equilibrium, avoiding both a hangover and headache!! 7. Looking to fight off that afternoon or evening snacking binge? Cucumbers have been used for centuries and often used by European trappers, traders and explores for quick meals to thwart off starvation. 8. Have an important meeting or job interview and you realize that you don't have enough time to polish your shoes? Rub a freshly cut cucumber over the shoe, its chemicals will provide a quick and durable shine that not only looks great but also repels water. 9. Out of WD 40 and need to fix a squeaky hinge? Take a cucumber slice and rub it along the problematic hinge, and voila, the squeak is gone! 10. Stressed out and don't have time for massage, facial or visit to the spa? Cut up an entire cucumber and place it in a boiling pot of water, the chemicals and nutrients from the cucumber will react with the boiling water and be released in the steam, creating a soothing, relaxing aroma that has been shown the reduce stress in new mothers and college students during final exams. 11. Just finish a business lunch and realize you don't have gum or mints? Take a slice of cucumber and press it to the roof of your mouth with your tongue for 30 seconds to eliminate bad breath, the phytochemicals will kill the bacteria in your mouth responsible for causing bad breath. 12. Looking for a 'green' way to clean your taps, sinks or stainless steel? Take a slice of cucumber and rub it on the surface you want to clean, not only will it remove years of tarnish and bring back the shine, but is won't leave streaks and won't harm you fingers or fingernails while you clean. 13. Using a pen and made a mistake? Take the outside of the cucumber and slowly use it to erase the pen writing, also works great on crayons and markers that the kids have used to decorate the walls!!
Show all...
ዘይትና የለውዝ ቅቤን ጨምሮ 91 የተለያዩ የምግብ ምርት ዓይነቶች ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስጠነቀቀ። **** 91 የተለያዩ የምግብ ምርት ዓይነቶች ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ይፋ መደረጋቸውን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን መረጃ መሰረት፣ በገበያ ላይ ባደረገው ቁጥጥር የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃንና የገላጭ ጽሑፍ መስፈርቶች ሳያሟሉ ተመርተው እየቀረቡ ያሉ ምርቶችን ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም አሳስቧል። የተከለከሉት በአጠቃላይ 91 የተለያዩ የምግብ ምርት ዓይነቶች መሆናቸውን ባለስልጣኑ አስታውቋል። 46 ዓይነት አይኦዳይዝድ ጨው፣ 27 ዓይነት የምግብ ዘይት፣ 10 ዓይነት ከረሜላ ፣5 ዓይነት አቼቶ 2 ዓይነት የለውዝ ቅቤ እና 1 የቫኔላ ፍሌቨር ምርቶችን እንደሚገኙበት ተገልጿል። ባለስልጣን በገበያ ላይ ባደረገው ቁጥጥር የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃንና የገላጭ ጽሑፍ መስፈርቶች ስለማያሟሉ በተጨማሪም በቁጥጥር ወቅት የተገኙ ግኝቶች እንደሚያሳዩት ምርቶቹ በአብዛኛው በሚባል መልኩ የመጠቀሚያ ጊዜ፣ የአምራች ድርጅታቸው ስም፣ አስገዳጅ ደረጃ ምልክት፣ መለያ ቁጥርም ሆነ አድራሻቸው ምርቱ ላይ ያልተገለጸና የሌላቸው በመሆኑ የተነሳ ነዉ። ምርቱ ሊይዛቸው የሚገቡ ንጥረ ነገሮች በውል ለማይታወቅ በተጨማሪም ከሚመለከታቸው የጤና ተቆጣጣሪ አካላት ፍቃድ የሌላቸው በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥቅም ላይ እንዳያውላቸው ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አሳስቧል። ለጥንቃቄ የምርቱ ዓይነትና የተገኙትን ክፍተቶች ይፋ በማድረግ ህብረተሰቡ በትኩረት ተመልክቶ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጠይቋል። ❌የምርት ዓይነቶች እና ብራንድ ስማቸው 👉የምግብ ጨዉ 1. ሳባ የገበታ ጨው(Saba IODIZED Salt) 2. ንጋት የገበታ ጨው(Nigat IODIZED SALT) 3. አዲስ ብርሃን የገበታ ጨው ADDIS BERHAN IODIZED SALT 4. ሙና የገበታ ጨው(MUNA TABLE SALT) 5. ቤዝ የገበታ ጨው/BASE IODIZED SALT 6. ጉስቶ የገበታ ጨው/GUSTO IODIZED SALT 7. ማክ የገበታ ጨው/MAK IODIZED SALT 8. አባይ የገበታ ጨው/ABAY TABLE SALT 9. መስቱራ ባለ አዮዲን የተፈጨ ጨው MESTURA REFINED & IODIZED SALT 10. መነስ ጨው /MENES IODIZED SALT 11. ሙሉ የገበታ ጨው /Mulu Table Salt 12. ኢርኮ አዮዳይዝድ ጨው ERKO IODIZED SALT 13. አርዲ የገበታ ጨው/ARDI IODIZED SALT 14. ዘመን የገበታጨው/ZEMEN IODIZED SALT 15. ዘመን የገበታጨው/ZEMEN IODIZED SALT 16. ጨረቃ የገበታ ጨው/IODIZED SALT 17. ፋና የገበታጨው/Fana Table Salt 18. ዳናት የገበታጨው 19. ሶም የገበታጨው/som iodized salt 20. ጉግሳ በአዮዲን የበለፀገ የገበታጨው/GUGSA Iodised Salt 21. ሸጋ ጨው/SHEGA Iodized SALT 22. ፍዳክ የገበታ ጨው/FDAK IODIZED SALT 23. ኡሚ የገበታ ጨው/UMI IODIZED SALT 24. ጊዜ አዮዳይዝድ ጨው/GIZE IODIZED SALT 25. ባማክ የገበታ ጨው/bamak Iodized Salt 26. ማዚ የገበታ ጨዉ/MAZI IODIZED SALT 27. አዲስ የገበታ ጨዉ/ADDIS Iodized Salt 28. የገበታ ጨው/Iodized salt 29. TANA TABLE SALT/ጣና የገበታ ጨው 30. ጣና የገበታ ጨው 31. ማኢዳ የገበታ ጨው/MAEEDA IODIZED SALT 32. አሚን ጨው/Amin iodized salt 33. ሆም የገበታ ጨው/HOME IODIZED SALT 34. ጂኤም የገበታ ጨው/GM IODIZED SALT 35. ገዳ አዮዳይዝድ የታጠበ የገበታ ጨው/ GEDA IODIZED SALT 36. ዛማ አዮዳይዝድ የታጠበ ባለ አዮዲን ጨው /ZAMA SALT 37. ሶሲ የአዮዲን ጨው/Sosi Iodized Salt 38. ብቁ የገበታ ጨው/Biku iodized salt 39. H.T.F TABLE SALT /ኤች.ቲ.ኤፍ 40. AFRAN Iodized Salt 41. ኤምሬት ጨው/Emirate IODIZED SALT 42. ስፔሻል የገበታ ጨው/Special Iodized Salt 43. ሊያ የገበታ ጨው/ LIYA IODIZED SALT 44. አፊ ጨው/AFI IODIZED SALT 45. ዩስራ ጨው/ YUSERA SALT 46. ቡዜ የገበታጨው/BUZE IODIZED SALT 👉የምግብ ዘይት 1. ነጃ ንጹህ የምግብ ዘይት/ NEJA Pure Edible Oil 2. ረና ንጹህ የምግብ ዘይት/ Rina Edible Pure Food Oil 3. የኛ ንጹህ የምግብ ዘይት/Yegna Pure Edible Oil 4. ኑራ ንጹህ የምግብ ዘይት /Nura Pure Edible oil 5. ሕይወት ንጹህ የምግብ ዘይት /HIWOT Edible Cooking Oil 6. ሚድ ንጹህ የምግብ ዘይት /MID Pure Edible Oil 7. ጉና ንጹህ የኑግ የምግብ ዘይት/GUNA Pure Niger Edible Oil 8. አዲስ ንጹህ የምግብ ዘይት 9. ኑር ንጹህ የምግብ ዘይት/Nur Pure Edible Oil 10. ኑራ ንጹህ የምግብ ዘይት/NuraPure Edible Oil 11. ሶፊ ንጹህ የምግብ ዘይት/Sofi Pure Edible Oil 12. ደሴት ንጹህ የምግብ ዘይት/Deset Pure Food Oil 13. HADI COOKING OIL 14. Arif cooking oil 15. ሰነዓ ንፁህ የምግብ ዘይት /Senea pure food oil 16. ቃል ንፁህ የምግብ ዘይት/Kale Pure Food Oil 17. ናዲ የተጣራ ንጹህ የምግብ ዘይት/ Nadi pure food oil 18. ሰላም ንፁህ የምግብ ዘይት/Selam pure food oil 19. ኑኑ ንፁህ የምግብ ዘይት /Nunu pure food oil 20. MIFTAH pure food oil 21. ቤላ የተጣራ የኑግ ዘይት/BELLA Pure Niger Oil 22. ጣዝማ ንፁህ የምግብ ዘይት 23. ሚና ንፁህ የምግብ ዘይት 24. ብሌን ንፁህ የምግብ ዘይት/Blen Pure Edible Oil 25. ደስታ የተጣራ የኑግ ዘይት 26. ሐዲ የተጣራ የምግብ ዘይት 27. ሳራ የኑግ የምግብ ዘይት/Sara Niger Oil 👉የከረሜላ ምርቶች 1. ማሂ ከረሜላ/Mahi candy 2. ኢላላ ጣፋጭ ከረሜላ/Elaala sweet candy 3. ፋፊ ሎሊፖፕ/Fafi lolipop 4. ኢላላ ሎሊፖፕ ቢግ ጃር/Elaala lolypop big jar 5. ኮከብ ከረሚላ/KOKEB candy 6. ከረሜላ 7. ከረሜላ 8. ኤም ቲ ሎሊፖፕ/MT Loliipop 9. ኤ.ኤ ከረሚላ/A.A candy 10. ምንም ገለጭ ፁሑፍ የሌለው ከረሜላ 👉የአቼቶ ምርቶች 1. ሮያል አቼቶ/Royal VINEGAR 2. ዋልታ አቼቶ 3. ሮያል አቼቶ/ROYAL Vinegar 4. ሌመን አቼቶ/LEMEN ACETO 5. ሸገር አቼቶ/SHEGER ACETO 👉የለዉዝ ቅቤ 1. በእምነት ኦቾሎኒ ቅቤ/BEMNET PEANUT BUTTER 2. ናይስ/Nice peanut butter 👉የቫኔላ ፍሌቨር 1. ምንም ገላጭ ጽሑፍ የሌለው የቫኔላ ፍሌቨር መሆናቸውን ባለስልጣኑ አሳውቋል።
Show all...
USES OF SALT IN THE KITCHEN  1. To remove the odour from your hands after cutting onions, chicken or fish, just wash your hands with salt and water, then you will have no more smell. 2. To avoid the feeling of the hotness of pepper on your hands after cutting/slicing it with your hands, rub them with salt and vegetable oil or red oil and wash them. 3. When pepper mistakenly enter your eye, put a pinch of salt in your mouth, the hotness of the pepper will disappear and you will see the magic. 4. When storing empty containers or bottle, throw in a pinch of salt to help them from getting stinky. 5. Sprinkling some salt on your fresh peppers while pounding it, helps to make it pound quickly. 6. Soaking bitter leaves in salt and hot water, helps to remove extra bitterness before cooking with it. 7. If your liquid milk always spoil before you finish it, You can add pinch of salt when you first open it, it will help the milk to stay fresh longer. 8. Salt and detergent mixture can help you to kill ants and cockroaches disturbing you in the kitchen. 9. Placing your overripe tomatoes in a cold and salty water overnight, will help to make them fresh and firm. 10. If you cut lemon and you do not want to use it finish, sprinkle salt on it, it would stay fresh for 3 days. Make sure you rinse it before using it again. 11. Salt can be used as a preservative method for preserving meat, fish or vegetables. It helps to prevent bacteria growth. 12. Grease fires or small fire can be put out with the use of salt. 13. To store your fermented locust beans (ogiri, iru or dawadawa), mix it with salt and put it in a container. Your fermented locust beans will stay fresh for years without getting spoil. 14. When boiling eggs, add a pinch of salt to keep the shells from cracking and peeling the eggs will also be easy. 15. If you don't want your spaghetti to gum together while cooking, add a drop of vegetable oil into a salty boiling water and it will come out separately. 16. Soaking your rice with hot water and salt before cooking it, will help to remove excess starch. 17. You can use salt to parboil your rice in order to remove the starch from the rice quickly. 18. Adding salt on your cocoyam when it starts boiling helps to make it soften quickly. 19. Salt is used to sanitize your kitchen sponges. It is used to kill the bacteria, germs in them. Soak the sponge in a hot salty water. 20. Salt improves the texture of the meat as it helps to break down the tough proteins, thus tenderizing the meat. 21. When chopping/cutting vegetables, sprinkle little salt onto the chopping/cutting board, it will keep the vegetables from moving or flying around while cutting/chopping. Credit to owner. Hope you learnt something.
Show all...
በኢትዮጵያ በየሰዓቱ 2 ሰዎች በሳንባ ነቀርሳ በሽታ ምክንያት ሕይወታቸው እንደሚያልፍ ተገለጸ 👉ባሳለፍነው የፈረንጆቹ ዓመት 19 ሺሕ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል አርብ መጋቢት 29 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ በየሰዓቱ ኹለት ሰዎች በሳንባ ነቀርሳ በሽታ ምክንያት ሕይወታቸውን እንደሚያጡ የአሜሪካ ዓለም ዓቀፍ የልማት ኤጀንሲ (USAID) አስታወቀ። የአሜሪካ ዓለም ዓቀፍ የልማት ኤጀንሲ (USAID) በሳንባ ነቀርሳ በሽታ ዙሪያ ለሦስት ዓመታት ሲሠራው የነበረውን ፕሮጀክት መጠናቀቅ አስመልክቶ፤ የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም፤ በኢትዮጵያ በባለፈው የፈረንጆቹ 2022 19 ሺሕ ሰዎች በሳንባ ነቀርሳ በሽታ ምክንያት ሕይወታቸው ማለፉ ተነግሯል። በዚህም በየሰዓቱ ኹለት ሰዎች በሳንባ ነቀርሳ በሽታ ምክንያት ሕይወታቸውን እንደሚያጡም ተመላክቷል። ባለፈው የፈረንጆች ዓመት በኢትዮጵያ 145 ሺሕ ሰዎች በበሽታው ተይዘው ነበር ያለው ኤምባሲው፤ በዩ.ኤስ.ኤይ.ዲ(USAID) ድጋፍ 14 ሺሕ 300 ሰዎች መዳን እንደቻሉ አስታውቋል፡፡ ሕክምና አግኝተዋል የተባሉት ሰዎች በአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ እንዲሁም ሐረር ከተሞች የሚገኙ እንደሆኑም በመግለጽ፤ በሦስት ዓመታት ውስጥ 235 ሺሕ ሰዎች ሕክምና ማግኘታቸውን ጠቅሷል፡፡  በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሠረት በኢትዮጵያ 30 በመቶ የሚሆኑት የበሽታው ተጠቂዎች የሕክምና እርዳታ አያገኙም፡፡ ይህም በበሽታው ሕይወታቸውን የሚያጡ ሰዎች በርካታ እንዲሆኑ ማድረጉ ይነገራል፡፡ ለኹለት አስርት ዓመታት በዘለቁ የተለያዩ የUSAID የሳንባ ነቀርሳ በሸታ ፕሮጀክቶች 2.3 ሚሊዮን ሰዎች ተጠቃሚ መሆናቸውም ተሰምቷል፡፡ ምንጭ፦አድስ ማለዳ
Show all...
SIMPLE TIPS TO MANAGE HAIR LOSS Hair loss is a common problem that can be caused by various factors such as genetics, stress, poor nutrition, hormonal imbalances, and medical conditions. Here are some simple tips to help manage hair loss: ✅ Practice good hair hygiene: Wash your hair regularly with a mild shampoo to keep your scalp clean and healthy. ✅ Avoid harsh styling products: Certain hair styling products like gels, sprays, and mousses can damage your hair and contribute to hair loss. Avoid using them excessively or switch to natural hair care products. ✅ Eat a balanced diet: Make sure your diet includes plenty of vitamins and minerals that promote healthy hair growth, such as vitamin B, iron, and zinc. ✅ Reduce stress: Stress can contribute to hair loss, so it's important to practice stress-reducing activities like yoga, meditation, or exercise. ✅ Avoid tight hairstyles: Tight hairstyles like braids, ponytails, and cornrows can pull on your hair and lead to hair loss. Opt for looser styles that don't pull on your hair. ✅ Get enough sleep: Lack of sleep can contribute to hair loss, so make sure you're getting enough rest each night. ✅ Use natural oils and supplements: Castor oil, Jojoba, Olive oil and coconut oil can help improve hair health. Supplement like Vegmour may also improve hair growth and stop shedding. Learn more about Vegamour here http://bit.ly/3JRk3wA ✅ Seek medical help if needed: If you're experiencing severe hair loss, it's important to talk to your doctor or a hair specialist to determine the underlying cause and receive appropriate treatment.
Show all...
Vegamour Review: Legit Or A Waste Of Money? | DRUGSBANK

It's time for Vegamour review, a hair growth brand that is offering many products like serums, shampoos, oral supplements and much more.

ልክ እንደ ወንዝ! “ወንዝ ሲፈስ አነስተኛ የመቋቋም ብቃት ወዳለው አቅጣጫ እየተጣጠፈ ነው የሚዘልቀው” ይባላል፡፡ አቅሙ የሚፈቅድለት ቁልቁለቱ እያለለት ወንዝ ከአቅሙ በላይ ወደሆነው ወደዳገቱ አይፈስም፡፡ እንደ አቅሙ የሆነው እያለለት ወንዝ ከአቅሙ በላይ የሆነውን፣ “ለምን አያሳልፈኝም” እያለ አይታገልም፡፡ አሁን ስለቀለለው ወደቀኝ ታጥፎ፣ ወዲያው ሲከብደው ወደግራ ሊታጠፍ ይችላል፡፡ በዚህ የፍሰት ባህሪይው የወንዝ መጨረሻው ቀጥ ብሎ ከመሄድ ይልቅ እየተጣመሙ መኖርና የአካባቢው ዝቅተኛው ስፍራ ላይ መውረድ ነው፡፡ የወንዝ ባህሪይ ግን ከላይ የተገለጸው ብቻ አይደለም፡፡ አንዳንድ ጊዜ እኮ ወንዝ ወደከፍታም የሚፈስበት ጊዜ አለ፡፡  ወንዝ አቅሙን ሲያጠራቅም፣ ሲበረታና ኃይል ሲኖረው በፊቱ ያለውን ከፍ ያለ ነገርም ቢሆን ሞልቶና አልፎ ይሄዳል፡፡ አንዳንድ ጊዜ ወንዝ ሲበረታ ከፍተኛውን ስፍራ እስኪሞላ ድረስ “ወደ ላይ ይፈስሳል”፡፡ ከወንዝ እንማር! ከአቅምህ በላይ የሆኑ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙህ ለምን መንገድ አይለቁም ብለህ እስክትደማ አትታገል፣ ወይም ደግሞ ወደኋለ አትመለስ፡፡ ብልሃት ፈልገህ ዘወር ብለህ እለፍ፡፡ ሆኖም ያንን እያደረክ ሳለህ፣ አቅምህን አጠራቅም፡፡ አቅም በጨመርክ ቁጥር መንገድ እየቀየርክና ጠመዝማዛ ጎዳናን በመጓዝ መድከምህ ያበቃና ቀጥ ብለህና በፊትህ የሚቆመውን እየገረሰስክ ማለፍ ትጀምራለህ፡፡ •  የስሜት ጽንአት አቅምህን አጠራቅም፣ እስከዚያ ግን የወቅቱን የስሜት ጽንአት ባገናዘበ ሁኔታ ተራመድ፡፡ •  የገንዘብ አቅምህን አጠራቅም፣ ለጊዜው ግን ኑሮህን ካለህ የገንዘብ አቅም ጋር በማገናዝ ተንቀሳቀስ፡፡ •  የግንኙነት መረብህ (Network) አቅምህን አጠራቅም፣ እስከዚያው ግን አጠገብህ የሚገኙ ሰዎች በሚደግፉህ ደረጃ ተራመድ፡፡ •  የእውቀት አቅምህን አጠራቅም፣ እስከዚያው ግን ባለህ እውቀት የምትችለውን ስራ በመስራት ኑሮህን ግፋ፡፡ ልክ እንደወንዝ!!! ዶ/ር እዮብ ማሞ
Show all...
Show all...
What's behind Canada's drastic new alcohol guidance

A Canadian health agency has backed a report saying that even a little alcohol is too much alcohol.

ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት የመለያ ቁጥር (0000039688) #የመጠቀሚያ #ጊዜው #ያለፈበት በመሆኑ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀምው የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ያሳስባል! ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት (NIDO FORTIFIED 400g Full Cream Milk Powder, Batch No. 0000039688) የተባለው ምርት መያዣ ዕቃው (ጣሳው) ላይ የተፃፈው ድብቅ ጽሁፍ (Barcode) ሲነበብ የምርቱ የመጠቀሚያ ጊዜ እ.ኤ.አ 09/2021 የሚል ሲሆን ከምርት መያዣ እቃው (ጣሳው) ላይ የተፃፈው ደግሞ እ.ኤ.አ 01/2024 እንደሆነ ያሳያል፡፡ በመሆኑም በድብቅ ጽሁፉ (Barcode) የሚወጣው የምርቱ ሙሉ መረጃ ላይ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት መሆኑን የሚያሳይ ስለሆነ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት የመለያ ቁጥር (0000039688) የሆነውን ምርት ህብረተሰባችን እንዳይጠቀምው እናሳስባለን፡፡
Show all...