cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

✔️በቻናላችን✔️ ✅ 📲 የAndroid መተግበሪያ ✅ 💻 የPC SoftWare ✅ 📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ 👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ @remoteict You tube link 👇👇👇

Show more
Advertising posts
7 045
Subscribers
-124 hours
+307 days
-430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
💎Notcoin መተግበሪያው እየሰራ ነው።  ትናንት ምሸት #Claim ማድረግ ተጀምሯል:: ብዙዎቻችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እየጠየቃችሁ ነው። 🟢 መጀመሪያ #Tap ስናደርግበት የነበረው #notcoin_botን መክፈት 🟢 Click "start" 🟢 Click "open" 🟢 Click on the "arrow" ከዚያም ከምልመጡት አማራጮች የፍርለጋችሁትን መምረጥ ትችላላችሁ::  በግሌ ብዙ አካውንት ስለነበረኝ አብዛኛውን #Stake ማድረግን መርጫለሁ:: #Stake ማድረግ ማለት "#ለ30_ቀናት_በባንክ_ዝግ_አካውንት_ማስቀመጥ" ማለት ነው::  በእነዚህ ቀናት መሸጥም ማንቀሳቀስም አይቻልም:: #Stake ማድረግ እንዳስቀመጣችሁት #Notcoin ብዛት የተለያዩ ደረጃዎች ሲኖሩት እንደየደረጃው ነጻ #Notcoin በወለድ መልክ ይጨመርላችኋል:: የዚህ ዋና ዓላማው ከፍተኛ መጠን ያለው #Notcoin ወደገበያው ገብቶ ዋጋው ላይ ተፅእኖ እንዳያመጣ ነው:: ስለዚህ ለራሳችሁም በተለይም ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች የሰበሰባችሁ #አንዱን ብቻ አስቀርታችሁ #Stake ብታደርጉት መልካም ነው:: ⚡️ #በVoucher መቀየር ይቻላል:: ነገር ግን ይን ያህል አስፈላጊ አይመስለኝም:: ⚡️ ወደግብይት ድረገጾች (ለምሳሌ #ወደBinance መውሰድ የሚቻለው May 16 ግብይቱ ከተጀመረ በኋላ ነው:: በግል ትርኪምርኪ ጥያቄዎች አትላኩልኝ:: ጥያቄ ሲኖራችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ:: ተገቢ ጥያቄ ከሆነ እመሳለሁ:: ካልመለስኩ #እንቶፈንቶ ነው ማለት ነው:: በተረፈ ከሚመለከታቸው የሚሰራጩ መረጃዎችን እየሰበሰብኩ #Update አደርጋችኋለሁ:: #Notcoin_Stakingን በተመለከተ ተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያ ከፈለጋችሁ ከዚህ ጽሁፍ በላይ አለላችሁ::
2631Loading...
02
እንደምን አደራችሁ🙏 #Update_መረጃዎች 🙏 #Blum የሰበሰበውን (ፊት ለፊት እና Friends) ነክታችሁ ሁለት ጊዜ #Claim ካደረጋችሁ በኋላ ድጋሚ Start ብላችሁ አስጀምሩት:: ራሱ ይሰበስባል፤ ከእናንተ የሚጠበቀው #በየ7 ሰዓቱ Claim ማድረግ ነው። ያልጀመራችሁም ጀምሩ። እርስ እርስ ተጀማመሩ። ከአምስት ጊዜ በላይ በራስ ሊንክ ማስጀመር እና #Tap ማድረግ አያስፈልግም። 🙏 #Notcoin #Notcoin #Binance ላይ list እንደሚደረግ መገለጹን ተከትሎ የአንድ #Ton ዋጋ ከ $5:67 USD ወደ $6:45 USD ተፈንጥሯል:: ዛሬ ከ $7 USD በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል:: 👉 በተመሳሳይም #የNotcoin Voucher (Pre Market) ዋጋ ሰሞኑን ከነበረበት $62 USD አማካይ ዋጋ ዛሬ ዝቅተኛ ዋጋው $114.66 USD (18 Ton) ደርሷል:: #list እስኪደረግ ድረስ ባሉት ስድስት ቀናትም ከፍተኛ ጭማሪ እንደሚያሳይ ይጠበቃል:: 👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
3710Loading...
03
Introducing Notcoin (NOT) on Binance Launchpool! Farm NOT by Staking BNB and FDUSD https://www.binance.com/en/square/post/7873078402289?ref=527831495&utm_campaign=app_square_share_link&utm_source=telegram
4050Loading...
04
#ድንቃ_ድንቅ 👉 #Notnoin ይሄ የማይታመን ነው:: በጣም ድንቅ ነው:: አዳዲስ ክሪፕቶከረንሲዎች #በBinance ለግብይት የሚቀርቡት በሌሎች ተመሳሳይ ድረገጾች ተቀባይነት ካገኙ በኋላ ነው:: ያውም ጥናት ተካሂዶና አሰልቺ የሆኑ ሂደቶችን አልፎ ነው:: ይሁንና #Notcoin በቅርቡ #Binance ላይ ለሽያጭ እንደሚቀርብ ተረጋግጧል:: #Binance ያጋራው መረጃ እንደሚያረጋግጠው #በNotcoin ላይ ጥናት ተደርጎ አትራፊነቱ ተረጋግጧል። በዚህም መሰረት ሌሎች አዳዲስ #ክሪፕቶከረንሲዎችን ለግብይት ከማቅረቡ በፊት እንደሚያደርገው ዝርዝር መረጃ አጋርቷል:: በዚህም መሰርት May 16 በሌሎችም ድረገፆች #list ዲደረግ #በBinanceም በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ግብይቱ ይጀመራል:: ስለዚህ የባይናንስ አካውንት ያላችሁ #የBybit ወይም #የOKX ላያስፈልጋችሁ ይችላል:: በነገራችን ላይ #በBybit እና #በOKX እስከ4000 Ton በBinance ደግሞ ያልተገደበ ገንዘብ #በBNB ወይም #በFDUSD #በlaunchpool በማስቀመጥ #Notcoin በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ (ዝርዝሩን ነገ አቀርብላችኋለሁ:: #የBinance #Launchpool ግን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ (link) በጣም ግልጽ ዝርዝር መረጃ ስለተጋራ ማንበብ ትችላላችሁ::  👇👇👇👇👇👇 https://www.binance.com/en/support/announcement/introducing-notcoin-not-on-binance-launchpool-farm-not-by-staking-bnb-and-fdusd-b78921ecf7c94e50973850fc47f497b9?hl=en
3810Loading...
05
#ጎበዝ . . . ደጋግሞ መዘናጋት፣ ደጋግሞ መቆጨት #ጡር ነው። ሰውም እግዜርም አይወዱትም። ስለዚህ #Notcoin የሰበሰባችሁም ያልሰበሰባችሁም #Tapswap #ጠቅጠቅ (#Tap) ማድረጋችን ቀጥሉበት። ያልጀመራችሁ በ👇 ጀምሩ። May 30 . . . 😀 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
4100Loading...
06
🆓 Free Wifi Hacking App ያለምንም ROOT አክሰስ... ➪ በአፕ ብቻ (ክራክ) ማድረግ የሚያስችል አፕ ይፈልጋሉ? 👍 እንግድያውስ ቻናላችንን (JOIN) በማድረግ ፍሪ አፑን ማግኘት ይችላሉ! 🧲 በተጨማሪም + 👨‍💻 አስገራሚ የሀኪንግ ትሪኮችን ፣ በቪድዮ የታገዘ የቴክ መረጃዎችን ፣ ሶፍትዌር ና ሀርድዌር ብልሽቶች ፣ ሞባይል ትሪኮች ፣ ሙሉ የ Termux ሙሉ ቲቶሪያል.... የተለያዮ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያገኛሉ..... 👇👇👇👇👇👇 @remoteict
4600Loading...
07
ዲቪ ሎተሪ አመልካቾች እድለኛ መሆናቸውን እንዴት ማየት ይችላሉ? ካሳለፍነው ጥቅምት እስከ ህዳር ወር ድረስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለማችን ሀገራት የተሞላው የድቪ 2025 አሸናፊዎች ታውቀዋል። የድቪ 2025 አመልካቾች ለዚህ እድል መመረጣቸውን እና አለመመረጣቸውን በእጃቸው ላይ ባለው የማመልከቻ ኮድ ተጠቅመው ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። የድቪ 2025 አሸናፊዎች እስከ ቀጣዩ መስከረም ወር 2017 ዓ.ም ድረስ የሚስጢር ቁጥራቸውን መያዝ ይጠበቅባቸዋል 👇👇👇👇👇 @remoteictet ያናግሩን
5010Loading...
08
ከዛሬ ጀምሮ በጣም በትንሽ ዋጋ የዲቪ  ውጤት እናሳያለን ታች ባለው ሊንክ ያዋሩን 👇👇👇👇 @remoteictet
2990Loading...
09
#Notcoin_UPDTE       ~~~ 🙏ትናንት coincarketcup.com በተባለው ታዋቂ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ይሁንና ዋጋ ወጥቶለት ግብይት አልተጀመረም። 🙏 ዛሬ #Bybit በሚባለው ግዙፍ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ነገር ግን በዚህ ድረገጽም ዋጋ አልወጣለትም። ግብይትም አልተጀመረም። 🙏 አሁን ከመሸ #የnotcoin ይፋዊ ድረገጽ  https://notcoin.im/en/listing መረጃ #Update ተደርጓል:: 👌 በዚህም መሰረት #Bybit እና #OKX ላይ ተሞክሮ ስኬታማ መሆኑን በመግለጽ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ግብይት ሊጀመር እንደሚችል ጠቅሷል:: 👌 በቀዳሚነት ግብይት የሚጀመረው #በOKX cryptocurrency exchange (OKX በሚባል የክሪፕቶከረንሲ ገበያ እንደሆነም አሳውቋል:: ❗ከዚሁ ጋር በተያያዘ ግን #OKX account መክፈት ግድ እንደሆነና #Verified ሊሆን እንደሚገባው አስምሮበታል:: ይሁንና #OKX ላይ አካውንት ከፍቶ #verified ማድረግ ፓስፖርት፣ ዲጂታል መታወቂያ ወይም ዲጂታል መንጃ ፍቃድ ግድ የሚል በመሆኑ ለብዙዎች (በተለይም ኢትዮጵያ ውስጥ) ትንሽ ሊያስቸግር ይችላል። በተጨማሪም #Verified ማድረጉ ወዲያውኑ የሚከናወን ባለመሆን ከአሁን አስቡበት - በፍጥነት አዘጋጁ ተብሏል። 👌 ሲጀመር ግብይት የሚካሄደው የሚካሄደው #በUSDT ሳይሆን #በTON ብቻ እንደሆነ ተጠቁሟል። 👌 ዋጋው ቀደም ሲል በተጠቀሰው መነሻ ሳይሆን ለጊዜው እንደማይታወቅና አሁን ያለው #የNotcoin ቫውቸሮች ዋጋ፣ (የቅድመ ገበያ ሽያጭ ዋጋ)፣ ግብይት ሲጀመር ለሽያጭ የሚቀርበው #Not ብዛት፣ የተገበያዮች ብዛትና ንቁ ተሳትፎ እንዲሁም ሌሎች በክሪፕቶከረንሲ ዋጋ ላክ ተፅእኖ የሚፈጥሩ ጉዳዮች እንደሚወስኑት ተብራርቷል። 🙏 ቴሌግራም ላይ በተለያዩ ቻናሎች #የNotcoin ሽያጭ መጀመርን በተመለከተ በርካታ ያልተረጋገጡ መረጃዎች፣ ግምቶች፣ ጥቆማዎች፣ መሞች . . . እየተጋሩ ሲሆን በኮሜንት መስጫዎች ላይ ደግሞ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ #ባለNotcoinች ግብይቱ በመዘግየቱ ቁጣቸውንና ብስጭታቸውን እየገለጹ ነው። #Soon_Coin፣ #Probably_Coin፣ #Nothing_Coin . . . የመሳሰሉ አስቂኝ ቅጽል ስሞች የሚሰጡትም አሉ። በዚህ ምክንያት #Notcoin ያገኘውን ግዙፍ ማህበረሰብ እንዳያጣ የጉጉት መልእክቶችን ማጋራት ተያይዞታል። ከደቂቃዎች በፊት እንኳን #NotCoin_Community ከዚህ ቀደም ያጋራውን "#2024 is the year of Notcoin, The beginning of the story, which is your story." የሚል መልእክት በድጋሚ አጋርቷል። የሆነው ሆኖ የዛሬ መረጃዎች #Notcoin ወደተጨባጭ እውነቱ መቃረቡን ያመላክታል። 🤗🤗🤗🤗🤗 #ከNotcoin ቀጥሎ ብዙ ተስፋ የተጣለበት #Tapswap ሲሆን May 30/2024 (ማለትም ከ23 ቀናት በኋላ መቀየር እንደሚጀመር ገልጾ ቀኑን #Save አድርጋችሁ ተጠባበቁ ብሏል። #በNotcoin ያመለጣችሁ ይሄን ወርቃማ እድል ተጠቀሙበት። የጀመራችሁ #Tap ማድረጉን በርቱ፤ ወዳጅ ዘመድ ጓደኞቻችን በራሳችሁ #referal link እንዲጀምሩ አድርጉ። በቀጥታ #Search አድርጎ መጀመር ከዜሮ መጀመር ሲሆን ከlink መጀመር በ2500 Coin ሽልማት መጀመር ይቻላል:: ያልጅፍመራችሁ በሽልማት በ👇ጀምሩ:: https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
5581Loading...
10
ከዛሬ ጀምሮ በጣም በትንሽ ዋጋ የዲቪ  ውጤት እናሳያለን ታች ባለው ሊንክ ያዋሩን 👇👇👇👇 @remoteictet
3190Loading...
11
ስለ ፎሬክስ 📈  ማወቅ ያሉባችሁ ወሳኝ ነገሮች ፡ 1.  ✅ PayPal አያስፈልግም ። 2.  ✅ MasterCard አያስፈልግም ። 3.  ✅ መጀመሪያ ለመለማመድ Demo የሚባል ነገር አለ ( የውሸት ገንዘብ መለማመጃ ) ። 4.  ✅ 🎯 በትክክለኛ ገንዘብ እንጀምር ብንል ትንሹ ማስገባት የምንችለው ስንት ነው ?             🎯 መልስ: በ 10$ መጀምር እንችላለን ማለት በ ኢትዮጵያ 1,000 ብር አካባቢ ብቻ ፤ ሁኔታውን አይታችሁ እይጨመራችሁ ትሄዳላችሁ ። 5.  ✅ Forex ቁማር ወይም ግምት አደለም ፡ ልምድ እና ዋናው ነገር ደግሞ Risk Management ነው ። @remoteict
4980Loading...
12
Update   ~~~ #Notcoin - አጠቃላይ ዝግጅታቸው እንደተጠናቀቀ አሳውቀዋል:: ነገር ግን አሁን ያለው #የክሪፕቶከረንሲ እና #የNFT ገበያ መቀዛቀዝ ተከትሎ ዋጋ እንዳይወርድ በመስጋት በጣም ጥቂት ቀናትን ታገሱ ብለዋል:: #Tapswap - Tap የሚያደርጉ ሰዎች ብዛት 10 ሚሊየን ሲደርስ ተጨማሪ መግለጫ እንደሚሰጡ አሳውቀው ነበር:: በዚህም መሰረት ትናንት ሌሊት 10 ሚሊየን ሞልቶ ወደ #ገንዘብ  (#Pool_Exchange) መቀየር የሚጀመረው May 30 እንደሆነ ይፋ አድርገዋል:: ይሄ በጣም ትልቅ አስደሳች መረጃ ነው:: በዚህም መሰርት እለታዊ #Tap አድራጊዎችና በየሰዓቱ Online የሚሆኑት ቁጥር በእጥፍ ደረጃ አካባቢ ጨምሯል:: በእኛ አገርም #ከNotcoin ትምህርት በመውሰድ Tapswap #Tap የሚያደርገው ቁጥር ጨምሯል:: ያንኑ ያህልም ጀምረው የተውቱና ያልጀመሩት አሉ:: ስለዚህ አሁንም ማለት የሚቻለው ደጋግማችሁ አትሳሳቱ:: ጥሩ የሰበሰባችሁ ቀጥሉበት:: ያቋረጣችሁ ባላችሁ ትርፍ ጊዜ ሁሉ #Tap አድርጉ:: ያልጀመራችሁ አሁንኑ ጀምሩ:: ከታች ባለው ሊንክ ስትጀምሩ 2500 ሽልማት ይበረከትላችኋል:: click 👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
5712Loading...
13
በጣም በትንሽ ዋጋ የዲቪ  ውጤት እናሳያለን ታች ባለው ሊንክ ያዋሩን 👇👇👇👇 @remoteictet
5630Loading...
14
✴️ የአማዞን አዲሱ ሮቦት 🔻አስትሮ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውል ሮቦት በአማዞን ቀረበ፡፡ 🔻አሌክሳ በተባለው የኩባንያው የስማርት ቤት ቴክኖሎጂ አማካኝነት የቀረበው ሮቦት የቤት ደህንነትን ጨምሮ ቤት የሚወሉ አዛውንቶችን ለማዝናናት እንዲሁም በቪዲዮ ጥሪ ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ ያስችላል ሲል ሲኔት ዘግቧል፡፡ 🔻ሮቦቱ በራሱ እና በርቀት መቆጣጠሪያ የቤትዎን ሁኔታ መከታተል የሚያስችል ሲሆን እንግዳ እንቅስቃሴ ከተመለከተ ለባለቤቶቹ እንደሚያሳውቅ ተገልጿል፡፡ 🔻የድምፅ ትዕዛዛትን የሚቀበለው ሮቦት የአካባቢውን ሁለንተናዊ ገፅታ መቃኘት እንዲያስችለው እንደ አንቴና ተዘርጊ ካሜራ ተገጥሞለታል፡፡ 🔻በተገባደደው የአውሮፓውያኑ 2021 መጨረሻ በአንድ ሺህ የአሜሪካ ዶላር ለገበያ እንደሚቀርብ የተነገረለት አስትሮ በስሪቱ ላይ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጉልህ ሚና እንደነበረው በዘገባው ተገልጿል፡፡ 🔻አማዞን በአስር ዓመት ውስጥ  ቢያንስ ከአምስት ቤት በአንዱ አጋዥ ሮቦት እንዲኖር አቅዶ እየሰራ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ @remoteict ════❁✿❁ ═══════
6340Loading...
15
ዲቪ 2025 ዛሬ ምሽት ይፋ ሆኗል። የአሜሪካ ዲቪ (Diversity Visa) ሎተሪ 2025 ዛሬ ምሽት ይፋ መደረጉን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት አሳውቋል። መ/ቤቱ፥ አመልካቾች መመረጥ አለመመረጣቸውን / ደርሷቸው እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማየት የሚችሉት በ dvprogram.state.gov/ESC/ ላይ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት #ብቻ መሆኑን አሳስቧል። ከዚህ ውጭ የዲቪ ውጤት የሚታይበት ምንም አይነት መንገድ የለም። N.B. ዲቪ የሚደርሳቸው ሰዎች የሚስጥር ቁጥሩን እስከ ቀጣይ አመት መስከረም መጨረሻ ቀናት መያዝ አለባቸው። ምናልባትም  " ዲቪ ደርሷችኃል ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው የምንደውለው፣ ኢሜል / ቴክስት መልዕክት የሚንልከው " የሚሉ አጭበርባሪ ስለሚኖሩ ጥንቃቄ አድርጉ ተብሏል። እንደ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ፥ የዲቪ ተመራጭ መሆን ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ ዋስትና አይሆንም። የዲቪ ሎተሪ ተመራጭ መሆን የቪዛ ጥያቄ ለማቅረብ የመጀመሪያው መስፈርት ሲሆን በቀጥታ ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ ዋስትና አይሰጥም። @remoteict
6762Loading...
16
ሪሞት አይቲ ፥ ⚡️ ለድርጅትዎ ስራ አጋዥ ሶፍትዌር ⚡️ዘመናዊ ድሕረገፅ ( ዳይናምክ ዌብሳይት) ⚡️ ለድርጅትዎ በድጅታል ማርኬትንግ  ማስተዋወቅ ⚡️ለድርጅትዎ ሎጎ ⚡️ለቤትዎ , ለድርጅትዎ ካሜራ  ⚡️ኔትዎርክ ዝርጋታ  ከፈለጉ  እኛን ያናግሩን 👇👇👇😭 @remoteictet ስልክ ፡ 📞 0910512217 /0989777977 ይደውሉ
6370Loading...
17
የDV አሸናዎች ዛሬ ይታወቃሉ‼️ አደራ ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ‼ የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ዛሬ ቅዳሜ  ይፋ ይደረጋሉ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። ማስታወሻ:— የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል። ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ቅዳሜ ሚያዚያ 26/2016 ከምሽት 1:00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ  ይሄ dvprogram.state.gov/ESC/ ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል። አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።  👉"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"👇👇👇 http://t.me/remoteict
5163Loading...
18
✳️ ለኮምፒውተር ቫይረስ ጥቃት መጋለጥዎን እንዴት ማወቅ ይችላሉ? ⚡️ስራዎችን ስናከናዉን የኮምፒዉተራችን ቀርፋፋ መሆን ፣ የተለያዩ አፕሊኬሽኖች አገልግሎት መቋረጥ እና የኮምፒዉተራችን በድንገት ስራ ማቆም አንዳንድ ጊዜ በቫይረስ የመጠቃታችን ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ነገርግን እነዚህ ምልክቶች ብቻ ሁል ጊዜ በቫይረስ ለመጠቃታችን ማረጋገጫ  አይሆኑም፡፡ በመሆኑም የእርስዎ ኮምፒውተር የቫይረስ ጥቃት ሰለባ መሆኑን ለማወቅ ከታች የተዘረዘሩ ምልክቶች በኮምፒዉተርዎ ሊስተዋሉ ይችላሉ፡-     🌀. ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቋረጥ፡ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቆራረጥ አጋጥሞዎት በተደጋጋሚ ሰማያዊ ቀለም ያለው ገጽታ የሚያሳይ ከሆነ ኮምፒውተርዎ አደጋ ላይ መውደቁን ጠቋሚ ነው፡፡     🌀. የኮምፒውተር ስርዓት ማዝገም /Slow System/፡ በሲስተምዎ ላይ ብዙ ቦታ የማይፈልጉ መተግበሪያዎችን(applications)ሳይጠቀሙ የኮምፒውተር ስርዓቱ ዝግ ማለት ካሳየ የኮምፒውተርዎ ስርዓት በቫይረስ መጠቃትን ሊያመለክት ይችላል።     🌀. ከልክ ያለፈ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴ( Excessive Hard Drive Activity) ምንም እንኳን ኮምፒተርዎ ስራ እየሰራ ባይሆንም ጥቂት የማይባሉ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴን ካስተዋሉ ይህ ምናልባትም በቫይረስ ስለመጠቃትዎ የማስጠንቀቂያ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡     🌀. ያልተለመዱ የዊንዶው ምልክቶች ሲስተዋሉ፡ ኮምፒውተርዎን በሚከፍቱበት ወቅት እንግዳ የሆኑ ነገሮች ብቅ ካሉ እና በተለይ በኮምፒተርዎ ላይ የተለያዩ ድራይቭዎች /drive/ ከጠፉ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡     🌀. ልዩ መልእክቶች፡ በተለያዩ መልእክቶች ወደ እርስዎ የመልእክት መለዋወጫዎች ሲገቡ እና ፋይሎችን በሚከፍቱበት ጊዜ ካልተከፈተ የተፈጠረ ችግር አለ ማለት ነው፡፡     🌀. መጥፎ የፕሮግራም እንቅስቃሴ፡- ፕሮግራሞችዎ ከጠፉ ፣ ከተበላሹ ፣ ወይም ያለ እርስዎ ፍቃድ እራሳቸውን በራሳቸው መክፈት ከጀመሩ ፣ እንዲሁም ያለ እርስዎ ትእዛዝ ኢንተርኔት ለመድረስ እየሞከሩ መሆኑን የሚገልጽ ማሳሰቢያ ከደረሰዎ ይህም የቫይረስ ሰለባ መሆንዎን ጠቋሚ ነው፡፡     🌀. የዘፈቀደ አውታረ-መረብ እንቅስቃሴ /Random Network Activity/ ምንም ጉልህ የሆኑ ፕሮግራሞችን ወደስራ ሳያስገቡ አልያም ከፍተኛ የበይነ-መረብ ዳታን በማይጠቀሙበት ጊዜ የእርስዎ ራውተር በቋሚነት ብልጭ ድርግም የሚል ምልክት የሚያሳይ ከሆነ ፣ የሆነ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡     🌀. የተሳሳቱ የኢ-ሜይል መልእክቶች፡- እርስዎ ለማንም ኢ-ሜይል ባይልኩም ከእርስዎ የኢ-ሜይል አድራሻ ለእርስዎ ኢ-ሜይል መልእክት ከደረስዎ የእርስዎ ስርዓተ ኮምፒውተር ተጥሷል (ወይም የኢ-ሜይል የይለፍ ቃልዎ እንደተሰረቀ የሚያሳይ ጠንካራ ማስረጃ ነው)     🌀. የአይፒ አድራሻዎ በበይነ-መረብ ፕሮቶኮል አድራሻ በጥቁር መዝገብ ከተቀመጠ/Blacklisted IP Address/ የእርስዎ የአይፒ አድራሻ በጥቁር መዝገብ መያዙን የሚገልጽ ማስታወቂያ ከደረሰዎት ኮምፒተርዎ በጥሩ ሁኔታ ላይ አለመሆኑን የሚያሳይ ምልክት፡፡     🌀. ያልተጠበቀ የፀረ-ቫይረስ አገልግሎት መቆም፡- ብዙ ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር /malware/ ፕሮግራሞች ፀረ-ቫይረስ አገልግሎት የማስተጓጎል ወይም ከጥቅም ውጪ የማድረግ ተልእኮ በመያዝ የተቀየሱ ናቸው፡፡ ስለሆነም የፀረ-ቫይረስ ስርዓትዎ በድንገት የማይሠራ ከሆነ የኮምፒውተር ስርዓቱ ትልቅ ችግር ላይ መውደቁን የሚያሳይ በመሆኑ የመፍትሄ እርምጃዎችን መውሰድ የግድ ይላል፡፡
4302Loading...
19
Sex💋💋or love❤️❤️
4900Loading...
20
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇
5200Loading...
21
💰እኔ ትናንትና 21,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ። 🍑በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው። 🌐ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት
4640Loading...
22
Sex💋💋or love❤️❤️
4450Loading...
23
የህንድ ጦርነት ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JONE አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የህንድ ጦርነት እና የህንድ ጫካ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። ይቀላቀላሉ 🍿👇🏼
4830Loading...
24
👌የ telegram profile ማን እንዳየው የሚያሳይ mod bot ተለቋል ገብተው ያውርዱ 😎
4192Loading...
25
❤️❤️ለእዚች እናት ❤️❤️ 10000 Like ያንሳታል❤️❤️
2790Loading...
26
😆😂🤣በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆😂🤣 🤣🤣እውነት ዝም ብላቹ JOIN በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁JOIN ብለው  አብረን እንሳቅ😂😂😂👇👇👇👇
4220Loading...
27
https://t.me/boost/remoteict
4190Loading...
28
ቀጣይ በማን ይሰራ? ቶሎ join በሉና የፍቅረኛችሁን የመጀመሪያ ፊደል ይምረጡ🥰😍
4280Loading...
29
መቼ ነው የተወለዱት ❓የተወለዱበትን ቀን በመንካት የሚመጣውን ነገር ይመልከቱ😍 add your channel 🎯
3740Loading...
30
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንካን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በኣል በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝ መልካም የስቅለት በኣል ይሁንላችሁ ☦☦
4061Loading...
31
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
4430Loading...
32
ሪሞት አይቲ ፥ ⚡️ ለድርጅትዎ ስራ አጋዥ ሶፍትዌር ⚡️ዘመናዊ ድሕረገፅ ( ዳይናምክ ዌብሳይት) ⚡️ ለድርጅትዎ በድጅታል ማርኬትንግ  ማስተዋወቅ ⚡️ለድርጅትዎ ሎጎ ⚡️ለቤትዎ , ለድርጅትዎ ካሜራ ⚡️ኔትዎርክ ዝርጋታ ከፈለጉ  እኛን ያናግሩን 👇👇👇😭 @remoteictet ስልክ ፡ 📞 0910512217 /0989777977 ይደውሉ
1651Loading...
33
☑️በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ #teddy_afro ሙሉ አልበም ተለቀቀ  የምትፈልጉት #track እየመረጣቹ  አውርዱት
3890Loading...
34
ሪሞት አይቲ ፥ ⚡️ ለድርጅትዎ ስራ አጋዥ ሶፍትዌር ⚡️ዘመናዊ ድሕረገፅ ( ዳይናምክ ዌብሳይት) ⚡️ ለድርጅትዎ በድጅታል ማርኬትንግ  ማስተዋወቅ ⚡️ለድርጅትዎ ሎጎ ⚡️ለቤትዎ , ለድርጅትዎ ካሜራ ⚡️ኔትዎርክ ዝርጋታ ከፈለጉ  እኛን ያናግሩን 👇👇👇😭 @remoteictet ስልክ ፡ 📞 0910512217 /0989777977 ይደውሉ
1681Loading...
35
አውነት እናንተ maths ላይ ጎበዝ ነኝ የምትሉ ከሆነ ይህን ጥያቄ መልሱ😊
3840Loading...
36
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
3350Loading...
37
ሪሞት አይቲ ፥ ⚡️ ለድርጅትዎ ስራ አጋዥ ሶፍትዌር ⚡️ዘመናዊ ድሕረገፅ ( ዳይናምክ ዌብሳይት) ⚡️ ለድርጅትዎ በድጅታል ማርኬትንግ  ማስተዋወቅ ⚡️ለድርጅትዎ ሎጎ ⚡️ለቤትዎ , ለድርጅትዎ ካሜራ ⚡️ኔትዎርክ ዝርጋታ ከፈለጉ  እኛን ያናግሩን 👇👇👇😭 @remoteictet ስልክ ፡ 📞 0910512217 /0989777977 ይደውሉ
1671Loading...
38
❤️❤️ለእዚች እናት ❤️❤️ 10000 Like ያንሳታል❤️❤️
2030Loading...
39
የተወዳጁን የስፖርት ጋዜጠኛ የ #አላዛር_አስግዶም ን ቴሌግራምቻናል ይቀላቀሉ
3820Loading...
💎Notcoin መተግበሪያው እየሰራ ነው።  ትናንት ምሸት #Claim ማድረግ ተጀምሯል:: ብዙዎቻችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እየጠየቃችሁ ነው። 🟢 መጀመሪያ #Tap ስናደርግበት የነበረው #notcoin_botን መክፈት 🟢 Click "start" 🟢 Click "open" 🟢 Click on the "arrow" ከዚያም ከምልመጡት አማራጮች የፍርለጋችሁትን መምረጥ ትችላላችሁ::  በግሌ ብዙ አካውንት ስለነበረኝ አብዛኛውን #Stake ማድረግን መርጫለሁ:: #Stake ማድረግ ማለት "#ለ30_ቀናት_በባንክ_ዝግ_አካውንት_ማስቀመጥ" ማለት ነው::  በእነዚህ ቀናት መሸጥም ማንቀሳቀስም አይቻልም:: #Stake ማድረግ እንዳስቀመጣችሁት #Notcoin ብዛት የተለያዩ ደረጃዎች ሲኖሩት እንደየደረጃው ነጻ #Notcoin በወለድ መልክ ይጨመርላችኋል:: የዚህ ዋና ዓላማው ከፍተኛ መጠን ያለው #Notcoin ወደገበያው ገብቶ ዋጋው ላይ ተፅእኖ እንዳያመጣ ነው:: ስለዚህ ለራሳችሁም በተለይም ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች የሰበሰባችሁ #አንዱን ብቻ አስቀርታችሁ #Stake ብታደርጉት መልካም ነው:: ⚡️ #በVoucher መቀየር ይቻላል:: ነገር ግን ይን ያህል አስፈላጊ አይመስለኝም:: ⚡️ ወደግብይት ድረገጾች (ለምሳሌ #ወደBinance መውሰድ የሚቻለው May 16 ግብይቱ ከተጀመረ በኋላ ነው:: በግል ትርኪምርኪ ጥያቄዎች አትላኩልኝ:: ጥያቄ ሲኖራችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ:: ተገቢ ጥያቄ ከሆነ እመሳለሁ:: ካልመለስኩ #እንቶፈንቶ ነው ማለት ነው:: በተረፈ ከሚመለከታቸው የሚሰራጩ መረጃዎችን እየሰበሰብኩ #Update አደርጋችኋለሁ:: #Notcoin_Stakingን በተመለከተ ተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያ ከፈለጋችሁ ከዚህ ጽሁፍ በላይ አለላችሁ::
Show all...
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንደምን አደራችሁ🙏 #Update_መረጃዎች 🙏 #Blum የሰበሰበውን (ፊት ለፊት እና Friends) ነክታችሁ ሁለት ጊዜ #Claim ካደረጋችሁ በኋላ ድጋሚ Start ብላችሁ አስጀምሩት:: ራሱ ይሰበስባል፤ ከእናንተ የሚጠበቀው #በየ7 ሰዓቱ Claim ማድረግ ነው። ያልጀመራችሁም ጀምሩ። እርስ እርስ ተጀማመሩ። ከአምስት ጊዜ በላይ በራስ ሊንክ ማስጀመር እና #Tap ማድረግ አያስፈልግም። 🙏 #Notcoin #Notcoin #Binance ላይ list እንደሚደረግ መገለጹን ተከትሎ የአንድ #Ton ዋጋ ከ $5:67 USD ወደ $6:45 USD ተፈንጥሯል:: ዛሬ ከ $7 USD በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል:: 👉 በተመሳሳይም #የNotcoin Voucher (Pre Market) ዋጋ ሰሞኑን ከነበረበት $62 USD አማካይ ዋጋ ዛሬ ዝቅተኛ ዋጋው $114.66 USD (18 Ton) ደርሷል:: #list እስኪደረግ ድረስ ባሉት ስድስት ቀናትም ከፍተኛ ጭማሪ እንደሚያሳይ ይጠበቃል:: 👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Show all...
Introducing Notcoin (NOT) on Binance Launchpool! Farm NOT by Staking BNB and FDUSD https://www.binance.com/en/square/post/7873078402289?ref=527831495&utm_campaign=app_square_share_link&utm_source=telegram
Show all...
Introducing Notcoin (NOT) on Binance Launchpool! Farm NOT by Staking BNB and FDUSD

IMPORTANT: Binance will be the first platform to list the token mentioned herein, with trade starting at 2024-05-16 12:00 (UTC). Any claims to offer this token for sale before the stated timeline are

Photo unavailableShow in Telegram
#ድንቃ_ድንቅ 👉 #Notnoin ይሄ የማይታመን ነው:: በጣም ድንቅ ነው:: አዳዲስ ክሪፕቶከረንሲዎች #በBinance ለግብይት የሚቀርቡት በሌሎች ተመሳሳይ ድረገጾች ተቀባይነት ካገኙ በኋላ ነው:: ያውም ጥናት ተካሂዶና አሰልቺ የሆኑ ሂደቶችን አልፎ ነው:: ይሁንና #Notcoin በቅርቡ #Binance ላይ ለሽያጭ እንደሚቀርብ ተረጋግጧል:: #Binance ያጋራው መረጃ እንደሚያረጋግጠው #በNotcoin ላይ ጥናት ተደርጎ አትራፊነቱ ተረጋግጧል። በዚህም መሰረት ሌሎች አዳዲስ #ክሪፕቶከረንሲዎችን ለግብይት ከማቅረቡ በፊት እንደሚያደርገው ዝርዝር መረጃ አጋርቷል:: በዚህም መሰርት May 16 በሌሎችም ድረገፆች #list ዲደረግ #በBinanceም በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ግብይቱ ይጀመራል:: ስለዚህ የባይናንስ አካውንት ያላችሁ #የBybit ወይም #የOKX ላያስፈልጋችሁ ይችላል:: በነገራችን ላይ #በBybit እና #በOKX እስከ4000 Ton በBinance ደግሞ ያልተገደበ ገንዘብ #በBNB ወይም #በFDUSD #በlaunchpool በማስቀመጥ #Notcoin በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ (ዝርዝሩን ነገ አቀርብላችኋለሁ:: #የBinance #Launchpool ግን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ (link) በጣም ግልጽ ዝርዝር መረጃ ስለተጋራ ማንበብ ትችላላችሁ::  👇👇👇👇👇👇 https://www.binance.com/en/support/announcement/introducing-notcoin-not-on-binance-launchpool-farm-not-by-staking-bnb-and-fdusd-b78921ecf7c94e50973850fc47f497b9?hl=en
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ጎበዝ . . . ደጋግሞ መዘናጋት፣ ደጋግሞ መቆጨት #ጡር ነው። ሰውም እግዜርም አይወዱትም። ስለዚህ #Notcoin የሰበሰባችሁም ያልሰበሰባችሁም #Tapswap #ጠቅጠቅ (#Tap) ማድረጋችን ቀጥሉበት። ያልጀመራችሁ በ👇 ጀምሩ። May 30 . . . 😀 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🆓 Free Wifi Hacking App ያለምንም ROOT አክሰስ... ➪ በአፕ ብቻ (ክራክ) ማድረግ የሚያስችል አፕ ይፈልጋሉ? 👍 እንግድያውስ ቻናላችንን (JOIN) በማድረግ ፍሪ አፑን ማግኘት ይችላሉ! 🧲 በተጨማሪም + 👨‍💻 አስገራሚ የሀኪንግ ትሪኮችን ፣ በቪድዮ የታገዘ የቴክ መረጃዎችን ፣ ሶፍትዌር ና ሀርድዌር ብልሽቶች ፣ ሞባይል ትሪኮች ፣ ሙሉ የ Termux ሙሉ ቲቶሪያል.... የተለያዮ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያገኛሉ..... 👇👇👇👇👇👇 @remoteict
Show all...
👍 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዲቪ ሎተሪ አመልካቾች እድለኛ መሆናቸውን እንዴት ማየት ይችላሉ? ካሳለፍነው ጥቅምት እስከ ህዳር ወር ድረስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለማችን ሀገራት የተሞላው የድቪ 2025 አሸናፊዎች ታውቀዋል። የድቪ 2025 አመልካቾች ለዚህ እድል መመረጣቸውን እና አለመመረጣቸውን በእጃቸው ላይ ባለው የማመልከቻ ኮድ ተጠቅመው ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። የድቪ 2025 አሸናፊዎች እስከ ቀጣዩ መስከረም ወር 2017 ዓ.ም ድረስ የሚስጢር ቁጥራቸውን መያዝ ይጠበቅባቸዋል 👇👇👇👇👇 @remoteictet ያናግሩን
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ከዛሬ ጀምሮ በጣም በትንሽ ዋጋ የዲቪ  ውጤት እናሳያለን ታች ባለው ሊንክ ያዋሩን 👇👇👇👇 @remoteictet
Show all...
#Notcoin_UPDTE       ~~~ 🙏ትናንት coincarketcup.com በተባለው ታዋቂ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ይሁንና ዋጋ ወጥቶለት ግብይት አልተጀመረም። 🙏 ዛሬ #Bybit በሚባለው ግዙፍ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ነገር ግን በዚህ ድረገጽም ዋጋ አልወጣለትም። ግብይትም አልተጀመረም። 🙏 አሁን ከመሸ #የnotcoin ይፋዊ ድረገጽ  https://notcoin.im/en/listing መረጃ #Update ተደርጓል:: 👌 በዚህም መሰረት #Bybit እና #OKX ላይ ተሞክሮ ስኬታማ መሆኑን በመግለጽ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ግብይት ሊጀመር እንደሚችል ጠቅሷል:: 👌 በቀዳሚነት ግብይት የሚጀመረው #በOKX cryptocurrency exchange (OKX በሚባል የክሪፕቶከረንሲ ገበያ እንደሆነም አሳውቋል:: ❗ከዚሁ ጋር በተያያዘ ግን #OKX account መክፈት ግድ እንደሆነና #Verified ሊሆን እንደሚገባው አስምሮበታል:: ይሁንና #OKX ላይ አካውንት ከፍቶ #verified ማድረግ ፓስፖርት፣ ዲጂታል መታወቂያ ወይም ዲጂታል መንጃ ፍቃድ ግድ የሚል በመሆኑ ለብዙዎች (በተለይም ኢትዮጵያ ውስጥ) ትንሽ ሊያስቸግር ይችላል። በተጨማሪም #Verified ማድረጉ ወዲያውኑ የሚከናወን ባለመሆን ከአሁን አስቡበት - በፍጥነት አዘጋጁ ተብሏል። 👌 ሲጀመር ግብይት የሚካሄደው የሚካሄደው #በUSDT ሳይሆን #በTON ብቻ እንደሆነ ተጠቁሟል። 👌 ዋጋው ቀደም ሲል በተጠቀሰው መነሻ ሳይሆን ለጊዜው እንደማይታወቅና አሁን ያለው #የNotcoin ቫውቸሮች ዋጋ፣ (የቅድመ ገበያ ሽያጭ ዋጋ)፣ ግብይት ሲጀመር ለሽያጭ የሚቀርበው #Not ብዛት፣ የተገበያዮች ብዛትና ንቁ ተሳትፎ እንዲሁም ሌሎች በክሪፕቶከረንሲ ዋጋ ላክ ተፅእኖ የሚፈጥሩ ጉዳዮች እንደሚወስኑት ተብራርቷል። 🙏 ቴሌግራም ላይ በተለያዩ ቻናሎች #የNotcoin ሽያጭ መጀመርን በተመለከተ በርካታ ያልተረጋገጡ መረጃዎች፣ ግምቶች፣ ጥቆማዎች፣ መሞች . . . እየተጋሩ ሲሆን በኮሜንት መስጫዎች ላይ ደግሞ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ #ባለNotcoinች ግብይቱ በመዘግየቱ ቁጣቸውንና ብስጭታቸውን እየገለጹ ነው። #Soon_Coin፣ #Probably_Coin፣ #Nothing_Coin . . . የመሳሰሉ አስቂኝ ቅጽል ስሞች የሚሰጡትም አሉ። በዚህ ምክንያት #Notcoin ያገኘውን ግዙፍ ማህበረሰብ እንዳያጣ የጉጉት መልእክቶችን ማጋራት ተያይዞታል። ከደቂቃዎች በፊት እንኳን #NotCoin_Community ከዚህ ቀደም ያጋራውን "#2024 is the year of Notcoin, The beginning of the story, which is your story." የሚል መልእክት በድጋሚ አጋርቷል። የሆነው ሆኖ የዛሬ መረጃዎች #Notcoin ወደተጨባጭ እውነቱ መቃረቡን ያመላክታል። 🤗🤗🤗🤗🤗 #ከNotcoin ቀጥሎ ብዙ ተስፋ የተጣለበት #Tapswap ሲሆን May 30/2024 (ማለትም ከ23 ቀናት በኋላ መቀየር እንደሚጀመር ገልጾ ቀኑን #Save አድርጋችሁ ተጠባበቁ ብሏል። #በNotcoin ያመለጣችሁ ይሄን ወርቃማ እድል ተጠቀሙበት። የጀመራችሁ #Tap ማድረጉን በርቱ፤ ወዳጅ ዘመድ ጓደኞቻችን በራሳችሁ #referal link እንዲጀምሩ አድርጉ። በቀጥታ #Search አድርጎ መጀመር ከዜሮ መጀመር ሲሆን ከlink መጀመር በ2500 Coin ሽልማት መጀመር ይቻላል:: ያልጅፍመራችሁ በሽልማት በ👇ጀምሩ:: https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Show all...
Listing of Notcoin coin NOT on a cryptocurrency exchange

When and on which exchange the listing will take place and how to prepare for it

👍 5