Mebruk muhammed @official
Open in Telegram
በዚህ ቻናል የተለያዩ ኢስላማዊ ስነ ፅሁፎች - ግጥሞች ወጎች አነቃቂ መልዕክቶች ታሪኮችን ያገኛሉ ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ ለአስተያየት እና ለጥቆማ @Congra1 Subscribe to our youtube channel Watch "AL NESSIM TUBE" on YouTube https://youtube.com/channel/UCObiz6Wv9GEpjMNi0k8xO6g
Show more956
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
March '23
March '230
in 0 channels
February '23
+1
in 0 channels
Get PRO
January '23
+3
in 0 channels
Get PRO
December '22
+4
in 0 channels
Get PRO
November '22
+7
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '22
+2
in 0 channels
Get PRO
August '22
+1
in 0 channels
Get PRO
July '22
+7
in 0 channels
Get PRO
June '22
+7
in 0 channels
Get PRO
May '22
+8
in 0 channels
Get PRO
April '22
+70
in 0 channels
Get PRO
March '22
+4
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '22
+2
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '21
+2
in 0 channels
Get PRO
September '21
+3
in 0 channels
Get PRO
August '21
+3
in 0 channels
Get PRO
July '21
+3
in 0 channels
Get PRO
June '21
+1 319
in 0 channels
Get PRO
May '21
+40
in 0 channels
Get PRO
April '21
+2
in 0 channels
Get PRO
March '21
+4
in 0 channels
Get PRO
February '21
+2
in 0 channels
Get PRO
January '21
+11
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 345
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 02 March | 0 | |||
| 01 March | 0 |
Channel Posts
| 2 | ብራና እንደ ሰሌን ይነጠፋል ብዕር እንደ ቅቤ ይንጣፈፋል ጥራዝ ይነጠፋል ዜማ ይጨለፋል ግጥም ይቀዘፋል መፅሀፍ ይሰነፋል ግና ይኬዳል እንጂ መች ይታለፋል?!
https://vm.tiktok.com/ZMNjN3A2k/?k=1 | 0 |
| 3 | ኮልታፋ አንደበቴ
ብዕረኛ ብዕሩን ድምፀኛ ሰውቱን አንቱን ብሎ ደርድሯል ግና እሳቸውን ለመግለፅ የቀረበው ውዳሴ እሳቸው የሚገለፁ አለመሆናቸው የተገለፀበት ውዳሴ ነው። እሳቸውን አወዳሽ ውዳሴያቸውን ላሳምር ብሎ በቃላት ተርታ ሲኳትን እሳቸው ቃላቶችን አሳምረው ለሳቸው ለማሳመር የታሰበው ውዳሴ በሳቸው አመረ።
.........
አሰብኩ እና አልኩኝ ይቅርብኝ ዘበቴ
አንቱን አይገልፆትም ኮልታፋ አንደበቴ
ይህንን ግጥም ሊንኩን ተጭነው ያድምጡ
https://vm.tiktok.com/ZMNY7W7oE/?k=1 | 0 |
| 4 | እኔማ ሚገርመኝ2
እኔማ ሚገርመኝ
ድፋው ሲሉት ግዜ ቢደፋው ነበር
ያንን አውዋጅ መንደር ሚያስንቅ አንበር
......
የኔ ደም በአካሉ የተደባለቀው
እሳት አይነካውም ሁሉ ሰው ይወቀው
ሊንኩን ተጭነው ይከታተሉ👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMNFvueyP/?k=1 | 0 |
| 5 | እኔማ ሚገርመኝ
ረሱል ሰ.0.ወ ደማቸውን ድፋው ብለው ያዘዙት ሰሀባ ጭልጥ አርጎ መጠጣቱ ይገርማል ወይስ ባይጠጣው ነው ሚገርመው
እኔማ ሚገርመኝ ባይጠጣው ነው ደሙን ብዬ በቀጣዮቹ ስንኝ ሀሳቤን ገለፅኩ ሊንኩን ተጭነው ግጥሙን ተጋበዙልኝ
👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMNNoaD3e/?k=1 | 0 |
| 6 | ይህን ሳስተውል ይደንቀኛል
ሙሳ በፊርአውን አጅ አድገው የኋላኋላ የአላህ ነብይ መሆናቸውን ሳስተውል ይደንኛል
ከዛው ከፊርአውን ሳንወጣ በዱንያ በጣም ሙጅሪም ለነበረው ከዚያም አልፎ እኔ ጌታ ነኝ ብሎ ለሚሟገተው ፊርአውን የተዳረችው አሲያ ነገ በአኼራ ለአለማት እዝነት ከተላኩት ውዱ ነብይ ሙሀመድ ሰዐወ ጋር ሰርግ ቀጠሮ እንደተያዘላት ሳስተውል በጣም ይደንቀኛል
አሁንም ፊርአውን ጋር ነኝ በህልሙ ያየው አስደንጋጭ ክስተት የሚወለዱትን ወንዶች በሙሉ እረዱ ብሎ ያዘዘው ፊርአውን ብዙ ሺህ ንፁሀን ጨቅላ አሳርዶ አላህ ግን ቻይነቱን ሲያሳየን ሙሳ እንኳን ሊታረድ በራሱ በፊርአውን ቤት ተንደላቆ እንዲያድግ የብዙ ሴቶችን ጡት አልጠባም ብሎ እናቱ ተቀጥራ በደሞዝ ልጇን ማጥባቷን ሳስተውል ይብስ በጣም ይደንቀኛል
ሙሳ ዐ.ሰ የፊርዐውን ፂም ልጅሆነው እየጓተቱ ሲያንገላቱት ይህ ሰው ነው ስልጣኔን ሚቀማኝ እያለ ግና አሁኑም እየቀለበ ማሳደጉ ይደንቀኛል
አናንተም ከደነቃቹ ለወዳጅ ዘመዶ SHARE ማድረጎን አይርሱ
@mebrukmuhammed | 0 |
| 7 | https://vm.tiktok.com/ZMNNyUejp/?k=1 | 0 |
| 8 | ሌሊቱ ሰክኖ ጨረቃ በክዋክብት ተሽሞንሙኖ ጭርታው ሰፍኖ ባለበት ሁኔታ ቅፅበታዊውን ክስተት ጂብሪል ዐ.ሰ ረሱልን ሰ.0.ወ አባንኖ በቡራቅ ተፈናጥጠው ወደ ላይኛው ግዛት ተሳፈሩ።
በሰባቱም ሰማይ የበር ዘቦች የሰይዲን የማርረግ ጉዞ አውቀው በጉጉት እየጠበቁ ነበር። ለሰይዳችንሰ.0.ወ በር ከመክፈት የበለጠ ምን ዕድል አልለ?። የመለኮች አለቃ ጂብሪል 0.ሰ አስከ አቅሙ ከንፎ ወራጅ ቢል ሰይዳችን ሰ.0.ወ የክብሩን መንገድ በነጠላ የእቀዘፉ ከአርሽ ደረሱ።
ጫማቸውን ሲያወልቁ ጀሊሉ ለምን አላቸው። ሙሳ አንተን ሊያወጋ ወደ ጡር ሲደርስ ጫማውን ስላወለቀ ነው አሉት። አልላህም እንዲህ አለ ፦ ሙሳ ማንነው አንተ ማንነህ ሙሳ እሱ ጠይቆ ነው እኔ ጋር የመጣው አንተ ግን እኔ ጠይቄህ ነው የመጣኸው፣ሙሳ እሱ ፈልጎ ነው የመጣው አንተ ግን እኔ ፈልጌህ ነው የመጣኸው፣ሙሳ እሱ ወዶ ነው የመጣው አንተ ግን እኔ ወድጄ ነው ያመጣውክ አላቸው ከነጫማቸው ወጡ ቀጠለና ትለገሳለህ ጠይቅ አላቸው እሳቸውም ፋጢማን አደራ፣አኢሻን አደራ፣ኸዲጃን አደራ አላሉም ኡመቲቲቲ (በምንም ሁኔታ ትዝየምንላቸው እኛን) አሉ አላህም አንተ የቂያም ቀን ኡመቲ ኡመቲ (ህዝቤ) ስትል እኔ ራህመቲ ራህመቲ (እዝነቴ) እላለሁ አላቸው | 0 |
| 9 | #ከርቱዕ_አንደበቶች
አንዱ ለወዳጁ እንዲህ አለው እስኪ ስለ ጀነት "ኒዕማዎች" ንገረኝ እና ልቤን አጓጓት ?
እነርሱም እንዲህ ሲል መለሱለት
በእርሷ ውስጥ ረሱሉ ሰ,ዐ,ወ መኖራቸው ብቻ በቂ እኮ ነው ።🌹
{ፊዳከ ነፍሲ ኡሚ ወ አቢ ያረሱለላህ ሰ.ዓ.ወ}
@mebrukmuhammed | 0 |
| 10 | https://youtu.be/2NXSTCvFAws
@mebrukmuhammed | 0 |
| 11 | 🚫ሀ ቂ ቃ ገ ራ ሚ ቻ ና ል🚫
ብዙዎች የመሰከሩለት💯
👌በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያፈራ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል
ሙስሊም አይዋሽም ገብተው ይመስክሩ‼️
👉ቁም ነገርና ቀልድ,ገራሚ ንግግሮች,ሀዲስ ና ትረካዎች✌️ | 0 |
| 12 | አሰላሙ አለይኩም. ፋሪስ መሀመድ በቴሌግራም ቻናል ብቅ ብሎልናል
ጆይን በሉ | 0 |
| 13 | 🚫ጥያቄ 1
ካልወደድካት፣ ካላገባሃት ተዋት! ቀኗን አታኝከው! ውበቷ ሳይደበዝዝ ፤ የከጀለችውን አማርጣ በጊዜዋ ታግባ።
ጊዜ ለሴት ልጅ ከወንድ ልጅ በበለጠ ትርጉም አለው!
@muslime_couplea
@muslime_couplea | 0 |
| 14 | አሰላሙ አለይኩም. ፋሪስ መሀመድ በቴሌግራም ቻናል ብቅ ብሎልናል
ጆይን በሉ | 0 |
| 15 | 🚫ጥያቄ 1
ካልወደድካት፣ ካላገባሃት ተዋት! ቀኗን አታኝከው! ውበቷ ሳይደበዝዝ ፤ የከጀለችውን አማርጣ በጊዜዋ ታግባ።
ጊዜ ለሴት ልጅ ከወንድ ልጅ በበለጠ ትርጉም አለው!
@muslime_couplea
@muslime_couplea | 0 |
| 16 | አሰላሙ አለይኩም. ፋሪስ መሀመድ በቴሌግራም ቻናል ብቅ ብሎልናል
ጆይን በሉ | 0 |
| 17 | #በኔ_አንደበት!
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመምጣት ለመንዙማዉ አፍቃሪያን ድንቅ ችሎታዉን እያሳየ ያለዉ ታዳጊዉ ማዲህ #ኢሳም_አል_ሙነወር አሁን ደግሞ #በኔ_አንደበት በሚል በአይነቱ ለየት ባለ መልኩ ዉብ እና ማራኪ የሆነ የመንዙማ #ከቨር ይዞ ታዳሚዉን ሊያስደምም ከተፍ ብሏል!!!
በቅርብ ቀን ባማረ ቪድዮ ክሊፕ በ ተወዳጁ #አል_ፋሩቅ_ቲዩብ ወደ እናንተ ይደርሳል!
#ቻናሉንም ጆይን ይበሉ | 0 |
| 18 | 🚫ሀ ቂ ቃ ገ ራ ሚ ቻ ና ል🚫
ብዙዎች የመሰከሩለት💯
👌በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያፈራ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል
ሙስሊም አይዋሽም ገብተው ይመስክሩ‼️
👉ቁም ነገርና ቀልድ,ገራሚ ንግግሮች,ሀዲስ ና ትረካዎች✌️ | 0 |
| 19 | 🚫ሀ ቂ ቃ ገ ራ ሚ ቻ ና ል🚫
ብዙዎች የመሰከሩለት💯
👌በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያፈራ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል
ሙስሊም አይዋሽም ገብተው ይመስክሩ‼️
👉ቁም ነገርና ቀልድ,ገራሚ ንግግሮች,ሀዲስ ና ትረካዎች✌️ | 0 |
| 20 | 🚫ሀ ቂ ቃ ገ ራ ሚ ቻ ና ል🚫
ብዙዎች የመሰከሩለት💯
👌በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያፈራ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል
ሙስሊም አይዋሽም ገብተው ይመስክሩ‼️
👉ቁም ነገርና ቀልድ,ገራሚ ንግግሮች,ሀዲስ ና ትረካዎች✌️ | 0 |
