የኢየሱስ ልጆች
እኔ ግን እላችኋለሁ ÷ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ ÷ የሚረግሙአችሁንም መርቁ ÷ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ ÷ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ ÷ እርሱ በክፉዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና ÷ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና ። የማቴዎስ ወንጌል 5:44÷45 @Jesus_Children
Show more198Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days