ንጋት የአማረኛ ጥቅሶች
Open in Telegram
Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
4 396
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
4 396
አንዳንዶቻችን ስላለፈው እየተጨነቅን ህይወታንን ከባድ አድርገዋል ከፊሎቻችን ስለሚመጣው ቀን እየተጨነቅን ዛሬን ሳናጣጥም ሳንቀበል እየኖርን እንገኛለን መለወጥ ማንችለውን ነገር በመተው የዛሬ ስጦታችንን እንቀበል ወዳጆቼ
ትላንት ታሪክ ነው
ነገ ሚስጥር ነው
ዛሬ ደግሞ ስጦታ ነው
ዛሬን ተጠቀሙበት!!
#NigatInspire
follow for more........
4 396
መጥፎ አጋጣሚዎችን በመጠቀም ወደ ተሻሉ እድሎች መቀየር የሚችል ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው!!
ይህን ንግግር ሳየው ንስር ትዝ አለኝ ንስር ከባድ አውሎ ንፋስ በመጣ ጊዜ ሌሎች የወፍ ዝርያዎች ወደ ጎጆአቸው መሸሽን ሲመርጡ ንስር ግን አውሎ ንፋሱን በመጠቀም ከፍ ብሎ ይበራል ለዚህም ንስር ከአዕዋፋት ሁሉ ይለየዋል!! መጥፎ አጋጣሚዎችን በመጠቀም ወደ ተሻሉ ዕድሎች እንቀይር!!
@NigatInspire
Follow For More
4 396
አንድ ሰው በዓመታት ልፋት ያመጣውን የሰውነት ቅርፅ አንተ በአንድ ቀን ለረጅም ሰዓታት የሰውነት እንቅስቃሴ ስለሰራህ አታመጣውም እውነተኛ ለውጥ ከፈለክ ሳትሰላች ሁሌም መስራት አለብህ! በህይወትህም ላይ ከዚህ የተለየ እንድታደርግ አይጠበቅብህም።
@NigatInspire
4 396
፡ በዶፍ ዝናብ መሀል ቁጭ ብለን ቢራችንን እየጠጣን የለመድኩትን ለብዙ ሰው ፍልስፍና እሚመስል ለእኔ ግን ትዝብት የሆነውን ነገር እለፈልፍላት ጀመር…🤎
ሁሉም ያልፋል…ይህ ቃል ለእኔ ስሜት አለው…አስቢውማ እማያልፍ ነገር ቢኖር?…ያስጨነቁሽ ብዙ ለሊቶች አልፈዎል አደል?…ያልተኛሽባቸው…የሰበሩሽ ሰዎች አሁን ላይ ሁሉም አልፈዎል አደል?…ያሉም ካሉ እመኚኝ እነሱም ያልፋሉ…" እኔም ሳልቅር አልፋለው?😔"…
እኔም አልፋለው ስላት አኩርፋ ተነስታ ሄደች…ግን እውነቴን ነው እኮ…እኔም አልፋለው…🤎
#ንጋት_quoets
#ለፕሮፋይል_የሚሆኑ_ጥቅሶች
http://t.me/Nigat_quoets
ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ
