cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Gâmé 🧐♣️♠️♠️♠️♠️

❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
169
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

​​​​​​▓▓▓▓▓▓▓ ግጥM ▓▓▓▓▓▓▓ እንባና አንደበት እንባና አንደበት ውለው ከአደባባይ፤ ለአምላክ ሊያቀርቡ የደረሰባቸውን … በደልና ስቃይ፤ እንባ አሸነፈ አሉ በፍጹም ዝምታ፣ እየገነፈለ ሆኖ መንታ መንታ። አንድም ብሎ ትርጉም አንደበት ቢያቅተው፤ እንባ ፈተፈተው ምስጢርም አልቀረው። ሰዎች እትሞኙ ዝም ይበል አንደበት፣ አራት አይና እንባን የሚያሸንፍ ምሁር … እይገኝም በውነት። ግዴለም ዝም በሉ እንባ ብቻ ይናገር፡ እርሱ ያደርሰናል ካሰብንበት መንደር። ከእንግዲህስ ወዲያ ሥራ አልፈታም እኔ፤ አራት እይናው እንባ ለሚፈታው ቅኔ። እንባ ሆይ ኮለል በል ውረድ እንዳመልህ፤ ከአንደበት ይፈጥናል ለጥያቄ መልስህ። እንባ ደረሰ አሉ ከጸባዖት መንደር፣ የነፍስን ጩኸቷን ለጌታ ሊናገር። እንዲህ ከሆነማ የእንባ ተግባሩ፤ መስኮቱ ይከፈት ይውጣ ከማኅደሩ፤ ደጋግሞ እንዲገለጥ የአምላካችን ክብሩ። አንተም የእኔ እንባ ኮለል በል በጉንጬ፣ የአምላኬን ቸርነት እልጨርስምና…. በእንደበት ገልጬ። ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘 አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM ➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
Show all...