cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

♥የኔ ዘመን❤

Welcome to this channel 🙏 አዳዲስ እና የትም ያልተሰማ በዚ ዘመን ብቻ ያለ ምርጥ channel ዪዘንላቹ ቀርበናል 😍 ቀልድ እኔ ቁምነገር 😍 ዘፈኖች እና ክሊፖ 😍 ቲክቴክ እና ቪዲዮ 😍 ተሪክ እና ልብወለድ 😍 Couple~pic ይለቀቃል JOIN እና SHARE ብቻ ነው ከ እናተ ሚጠበቀው 👉 @hewan85 👉 @hewan85

Show more
Advertising posts
576
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💞ሀያል ፍቅር💞 ያሉትን ይበሉ ተዋቸው ይናገሩ ሲያወሩ ውለው ሲያወሩ ይደሩ ወረኛው ቢበዛ ስራ ፈት አሳባቂ አምላክ አለን ለኛ የፍቅራችን ጠባቂ "እንዲ ሆነ" ቢሉ ቢመሰክሩ በየተራ ፍቅራችን ላይቆም ምንም ቢወራ መሰረታችን ፍቅር ነው መቼም ማይለካ ህይወት ነው እስትንፋስ በምንም የማይተካ 😉 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 በ ፍቅር 🙏 Like ና #አደራ_ሼር_አድርጉ SHARE @New_Ethiopia_Music2 SHARE @New_Ethiopia_Music2
Show all...
♥️😁ላንቺ ስል••• <<እንጀራ እወዳለሁ  >> ፥  ስትዪኝ ሰምቼ አንቺን ደስ እንዲልሽ ፥  አብሲቱን ጠጥቼ ሞቼልሽ ነበረ  ፥ ኩፍታ አብዝቼ😂 ደግሞ እንደገና… <<ማፍቀር መታደል ነው>> ፥ ስትይ ሰማሁና አንቺን እረስቼ  ፤ ሌላ አፈቀርኩልሽ ምን ማልሆነው አለ ፥ አንቺን ደስ እንዲልሽ?!😂 ✨Join & Share✨ ❣❣@yabutiiiiiiiiiiiii❣❣ ❣❣@yabutiiiiiiiiiiiii❣❣
Show all...
🤌#ፈጥረኸኝ_እያለህ 🚺 ☀️ፈጥረኸኝ እያለ አሟልተህ በጤና ማመስገን የማልችል ደካማ ነኝና ለስጋዬ ማሰብ አድርጎኛል መና ቪላ አልሰጠህኝ እንዲሁም መኪና አልማዝ ወርቅም የለኝ እያለኝ ግን ጤና እያልኩኝ ሳማርር አልገባኝምና ለዚህ ለብልጭልጭ ለብስባሽ ገላ ዛሬን አምሮ ታይቶ ነገን ለሚገማ ሁሉስ መች አወቀው ነገ እንደሚቀማ አምላክ ግን ሲጠራን ወርቄን ማቄን የለ አልማዙም መኪናው ሁሉም የኛ አይደለ ባንዲት አቡጀዲ ከነ ሀጢያታችን ከጉድጓድ አይደለ ?? ታድያ ምን አለበት ተመስገን እያልን ከተሰጠን በልተን ካለንም ተቃምሰን ይችን ብርቅርቅ አለም ወደ ኃላ ትተን የሰይጣንን ሥራ ለሰይጣኑ ሰጥተን የኛ የሆነውን አመስግነን ይዘን ተመስገን ተመስገን በቃሉም ተገዝተን እንኑር በፍቅር ባንድነት ተስማምተን ✨Join & Share✨ ❣❣@yabutiiiiiiiiiiiii❣❣ ❣❣@yabutiiiiiiiiiiiii❣❣ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Show all...
🤣🤣😂😂💃🕺 🥀@Muzekawestanew
Show all...
1.28 KB
Ufffffff ይሄ ዘፈን ፍቅር ሊያሲዘኝ ነዉ😔😔😘😘 ❤️🖤❤️🖤❤️ 😍😍😍😍😍💝 🌹🥀🌹🥀🌹 🌹🌹🌹የኔ ፍቅር🌹🌹🌹
Show all...
5.03 KB
00:30
Video unavailableShow in Telegram
2.52 MB
00:13
Video unavailableShow in Telegram
2.01 MB
የዚህ ዘመን ትውልድ በነጠላ ዘፈን ያበድን በሚዘጋ መንገድ የተናደድን በኩላሊት ህመም የተሰቃየን በፖለቲካ አዋቂዎች በአድማ በታኞች የሆንን ሳንድዊች ፍቅረኛችንን ቤተሰብ ሳያውቃት በአደባባይ ታገቢኛለሽ ወይ ያልናት ሲጋራና ሀሽሽ የሆነልን በሽበሽ በማሳጅ ሰውነታችን በሺሻ ጉንጫችን እንደስፖንጅ የላላን ብዙ ደስታ ሸምተን ደስታችን የራቀን የሰው ተመኝተን ያለንን የጣልን ብዙ ብዙ አግኝተን ብዙ ብዙ ያጣን ምንጭ፡ seifu on ebs (ተሻሽሎ https://t.me/joinchat/McsQe-iQF9o4ZDc0
Show all...
ቶኔቶር

ፍቅር ነው ዜማችን ስለፍቅር የተገጠሙ ግጥሞች የተለያዩ ወጎች የታላላቅ ሰዎች ምክር Adadis music/cover ተከታታይ ልቦለዶች የሚያገኙበት ብቸኛ Channel @Maneget @zinashio

የቀለማ ጉዞ ገና ትንሽ ሳለሁ አስኳላ ገብቼ ፤ በሆሄያት ሃገር ዘመቻ ዘምቼ ። ተራራ ሸለቆው ድንጋይ ገራገሩ ፤ ሁሉም ሲፈትኑኝ ዳገት ሸንተረሩ ። ሁሉንም አየሁኝ መነሳት መውደቅን ፤ ዝቅብሎ ለማለፍ ተላብሶ ትህትናን ። እንዲህ አልመሰለኝም የቀለማት መንደር ፤ ጅማሪው ጣፍጦ መጨረሻው ሚመር ። ወደፊት ስጋፈጥ ፈተናን ታግዬ ፤ አንድ ቀን ታላቅ ሰው እሆናለሁ ብዬ ። Share https://t.me/joinchat/McsQe-iQF9o4ZDc0 "
Show all...
ቶኔቶር

ፍቅር ነው ዜማችን ስለፍቅር የተገጠሙ ግጥሞች የተለያዩ ወጎች የታላላቅ ሰዎች ምክር Adadis music/cover ተከታታይ ልቦለዶች የሚያገኙበት ብቸኛ Channel @Maneget @zinashio

Photo unavailableShow in Telegram
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.